Health | ጤና

በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥሙ ኢንፌክሽኖች በጨቅላ እድሜ ወቅት በሚኖር የአንጎል እድገት ላይ ተፅእኖ አለው – ጥናት

               በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም ኢንፌክሽን ወይም የነብሰጡር እናቷን በሽታ የመከላከል አቅም የሚጎዳ ህመም በምትወልደው ህፃን የአንጎል እድገት ላይ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ። በብራድልይ ፒተርሰን የሚመራው የሎስ አንጀለስ […]

Health | ጤና

ድብርትን ለማስወገድ በሳምንት ለ1 ሰዓት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠቅማል

                   የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አንዳሉት ይታወቃል፤ በቅርቡ የወጣ ጥናት ደግሞ የአካል ብቃት አንቅስቃሴ ከድብርት ለመላቀቅ ፍቱን ነው ይላል። ተመራማሪዎች ለ30 ዓመታት ተካሄደ ባሉት ጥናታቸው […]

Health | ጤና

የሆድ ህመም

የሆድ ህመም ብዙ መነሻ መንስኤዎች ያሉት ሲሆን የሆድ ህመም በብዛት ቀላል ችግሮችን ቢያመላክትም አንዳንዴ ግን የውስብስብ በሽታ መገለጫ ይሆናል፡፡ የሆድ ህመም አንድ ቦታን ለይቶ አሊያም እንዳለ ሆድን አጠቃሎ ሊያም ይችላል አንድ ቦታን ብቻ ለይቶ የሚያም ደግሞ ከበድ […]

Health | ጤና

የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ

የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ማሳደግ በበሽታ እንዳይጠቁ ይረዳወታል። ባለሙያዎችም የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማጎልበት ከአመጋገብ ጀምሮ ጤነኛ የህይዎት ዘይቤ መከተል እንደሚገባ ይመክራሉ። አመጋገብ በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ምግቦች በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ምግቦች በተለይም እንደ ጉንፋን ያሉ […]

Health | ጤና

የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ራሳቸውን በቤት ውስጥ የሚንከባከቡ ሰዎች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ የጤና ተቋማትን ክትትል ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ለማዋል የተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የቫይረሱን ምልክቶች የማያሳዩ እና ቫይረሱ ህመም የማይፈጥርባቸው ሰዎች የአኗኗራቸው ሁኔታ ታይቶ በቤታቸው ቆይተው ራሳቸውን እንዲንከባከቡ የማድረግ አሰሰራር እየተተገበረ ይገኛል። ታዲያ […]

Health | ጤና

በባዶ ሆድ የሚጠጣ የማር ብጥብጥ እና የጤና ትሩፋቶቹ

ሰዎች በጤና በመሰንበት ረዘም ያለ ጊዜ ለመኖር እና ያሰቡትን ለማሳካት ከተመረጠ አመጋገብ ጀምሮ የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋሉ። አለፍ ሲልም ወደ ሃኪም ቤት በማቅናትና ባለሙያዎችን በማማከር የተሰጡ መመሪያዎችን በመተግበር በጤና በመቆየት ያሰቡትን ለማሳካት ሲጥሩ ይስተዋላል። በእነዚህ ሂደቶች […]

Health | ጤና

ተአምረኛው ፌጦ

ለብዙ ችግሮች ሁነኛ መድሐኒት ስለሆነው ፌጦ እናወራለን፡፡ ስለፌጦ ጥቅም የማያቅ ባይኖርም ሰብሰብ አድርገን ይዘን ቀርበናል፡፡ የፌጦ የጤና ጥቅሞች ፌጦ (Lapidium sativum) በርካታ በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ድርሻ አለው። በሃበሻ አባባልም “ለሁሉም ፌጦ መድሃኒት ነው” እንል […]

Health | ጤና

ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት እንደሚታደግ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ

በአነስተኛ ዋጋ በስፋት የሚገኘው “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታደግ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ። እንደተመራማሪዎቹ ገለፃ በመድሃኒቱ በአነስተኛ ዶዝ በሚሰጠው የስቴሮይድ ህክምና የኮሮና ቫይረስን በመዋጋት ሂደት ከፍተኛ ውጤት የሚያመጣ ነው። መድሃኒቱ […]

Health | ጤና

የማስታወስ ችሎታን በ75% የሚጨምረው ቅጠል

በሀገራችን በተለይ በገጠራማው ክፍል የስጋ መጥበሻ ወይም ሮዝሜሪ በመባል የሚጠራው ቅጠል በየጓሮው እናስተውላለን፤ ነገር ግን ጠቀሜታው ጊቢ ከማሳመርና አልፎ አልፎ ስጋ ሲጠበስ እንደማጣፈጫነት ከመጠቀም በዘለለ እንብዛም አይታወቅም፡፡ ሮዝሜሪ ወይም የጥብስ ቅጠል ምንድን ነው? ሮዝሜሪ ለጤና […]

Health | ጤና

አዲስ የተወለዱ ህፃናት ላይ ኢንፌክሽን ሲኖር የምናስተውላቸው ምልክቶች?

ህፃናት ላይ ኢንፌክሽን ሲኖር ልናስተውላቸው ምልክቶች በአብዛኛው አደገኛ ከሚባሉት ውስጥ የሚካተቱ ናቸው፡፡እነሱም፡- ኢንፌክሽን ሊያስከትሉ የሚችሉ ሁኔታዎች፦ እትብቱ ሳይደርቅ በሳሙና ማጠብ እትብቱ ሳይደርቅ በእጅ መነካካት ካለ ለባክቴሪያ ተጋላጭ ከሆኑ በጡጦ የምናጠባቸው ከሆነ ቫይረስ በወሊድ ጊዜ የእናትየው […]

Health | ጤና

በዓለም አቀፍ ደረጃ ህፃናት በቂ የአካል አንቅስቀቃሴ አያደርጉም

በዓለም አቀፍ ደረጃ ህፃናት በቂ የአካል አንቅስቀቃሴ እንደማያደርጉ አንድ ጥናት አመለከተ። ንቁ የህጻናት ጤና አሊያንስ የተባለ ድርጅት በአደረገው ጥናት እንዳረጋገጠው ከዓለም 75 በመቶ ያህሉ ሀገራት ህፃናት በቂ የአካል አንቅስቃሴ እያደረጉ አይደለም። 517 የዘርፉ ተመራመሪዎች የተሳተፉበት […]

Health | ጤና

እግር ሽታ ለማጥፋት የሚረዱ 6 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

በእግር ሽታ ምክንያት ሰው በተሰበሰበበት ጫማዎን ወይም ካልሲዎን ማውለቅ ይፈራሉ? የእግርዎ ጠረን ለራስዎ ጭምር ይረብሽዎታል? በተለምዶ የእግር ሽታ በሚባለው በሽታ ተጠቂ ይሆናሉ። በሽታው በሰው ፊት ለሃፍረት ያሚያጋልጠን በሽታ ነው። ይህ በሽታ ብዙ ግዜ የሚፈጠረው እግርዎን […]

Health | ጤና

Hydrochloric Acid |የጨጓራ አሲድ

የጨጓራ አሲድ ጨጓራ ላይ ባሉ አሲድ በሚያመነጩ/በሚያመርቱ ህዋሶች የሚመረት ሲሆን መሆነ ያለበት ትክክለኛው መጠን ደግሞ ከ 1.5 to 3.5 PH(ፒ ኤች) ነው፡፡ የጨጓራ አሲድነት መብዛት ከትክከለኛው መጠን ሲያነስ የአሲድ ባህሪነቱ ያይላል፡፡ ይህ አሲድ በትክክለኛው መጠን […]

Health | ጤና

Concussion | የአንጎል ስብራት ምልክቶች

አንጎል ስብራት የምንለው አንጎል ላይ የሚደርስ ጉዳት ነው ይህ ጉዳት በመውደቅ ፣ ስፖርት ላይ በሚፈጠር ግጭት፣ ጭንቅላትን በመመታት እንዲሁም ከተለያዩ ነገሮች ጋር በመጋጨት ይፈጠራል። ብዙ ሰዎች የማያውቁት ነገር አንጎል ስብራት እንዲፈጠር ግጭቱ ከፍተኛ መሆን እንደሌለበት […]

Health | ጤና

Ovarian Cancer | የሴት እንቁላልን የሚያመርት አካል ካንሰር

የሴት እንቁላልን የሚያመርት አካል ከሴቶች ከመራቢያ አካላት ዉስጥ አንዱ ሲሆን ሴቶች በተፈጥሮ 2 እንቁላልን የሚያመርት አካል ሲኖራቸው እነሱም ሚገኙት ከማህጸን ጎን እና ጎን ነው። መጠናቸዉም የለዉዝ ፍሬ ያክላሉ። እንቁላልን የሚያመርት አካል ተግባራቸው የሴቷን እንቁላል ማምረት፤ […]

Health | ጤና

ቀድሞ ለአቅመ ሄዋን መድረስ ከአልተፈለገ የሰውነት ክብደት ጋር ቁርኝት አለው – ጥናት

ቀድመው ለአቅመ ሄዋን የሚደረሱ ሴቶች በቀሪ ህይወታቸው ላልተፈለገ የሰውነት ክብደት እንደሚጋለጡ ተመራማሪዎቹ ገለጹ። በጥናቱ ለአቅመ ሄዋን ቀድመው የደረሱ ሴቶች በቀሪ ህዎታቸው ላልተፈለገ የሰውነት ክብደ በመጋለጣቸው በሰውነታቸው ውስጥ የስብ መጠን ክምችት ታይቶባቸዋል ነው የተባለው። የብሪታኒያ የኢምፔሪያል […]

Health | ጤና

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

 ገላዎን አይታጠቡየተመገቡት ምግብ በሚገባ እንዲፈጭ የደም ዝውውር ወደ ጨጓራዎ እንዳያዘንብል ያስፈልጋል፡፡ ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ የደም ዝውውሩ በአመዛኙ ወደ እግር እና እጅ ይሄዳል፡፡ይህም የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዛባል፡፡ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ቢያንስ ለ30 ደቂቃ መጠበቅ ይኖርብዎታል፡፡  እንቅልፍ […]

Health | ጤና

ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ ሊታረሙ የሚገቡ የተሳሳቱ አመለካከቶች

ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ የተለመዱ እና የተሳሳቱ አመለካቶች በጤና ላይ ጉዳት እያስከተሉ መሆኑን አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል፡፡ ከእነዚህ አመለካከቶች መካል ከ5 ሰዓት በታች  እንቅልፍ መተኛት ለጤና ጉዳት እንደሌለው መግለፅ እና እንቅልፍ ለመተኛ አልኮልን መጠቀም ማዘውተር ይጠቀሳሉ፡፡ […]