
የፌስቡክ የእለት ጎብኚዎች ቁጥር ዝቅ ማለቱ ተነገረ
የፌስቡክ የእለት ጉኚዎች ቁጥር መቀነሱ እና ገቢውን ከተጠበቀው በታች መሆኑን ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው ጥናት አመልክቷል። ባሳለፍነው መስከረም ወር 1 ነጥብ 51 ቢሊየን ሰዎች ፌስቡክን በየእለቱ ይጎበኛሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም፤ ወደ ፌስቡክ ጎራ ያሉ ሰዎች ግን […]
የፌስቡክ የእለት ጉኚዎች ቁጥር መቀነሱ እና ገቢውን ከተጠበቀው በታች መሆኑን ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው ጥናት አመልክቷል። ባሳለፍነው መስከረም ወር 1 ነጥብ 51 ቢሊየን ሰዎች ፌስቡክን በየእለቱ ይጎበኛሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም፤ ወደ ፌስቡክ ጎራ ያሉ ሰዎች ግን […]
ከብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ አሜሪካ ትኩረቷን የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማድረጓ አየተገለጸ ነው። ሚሞሪ እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚያመርተው ፉጃን ጂንሁዋ የተባለው የቻይና ኩባንያ ለአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ስጋት መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፥ ከአሜሪካ ኩባንያውች ጋር ባለው […]
ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ከመጠን ያለፈ ቅጥነት ከሰዎች የእድሜ ጣራ ላይ በአራት ዓመት እንደሚቀንስ አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። በዓለማችን ላይ በርካታ ሰዎችን አሳትፈዋል ከተባሉ ጥናቶች አንዱ በሆነው እና 2 ሚሊየን ሰዎች በፍቃደኝነት በብሪታንያ ዶክተሮች ተመዝግበው […]
በሰለሞን ዓለሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አውሮፓ ጉብኝታቸውን በመቀጠል ጀርመን በርሊን ገብተዋል። የጀርመን መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክልም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ረፋድ ላይ ነው […]
በሙለታ መንገሻ የአንጀት ካንሰር በብዛት በእድሜ ገፋ ያሉ ሰዎችን እንደሚያጠቃ ሲነገር የቆየ በቢሆንም፤ አሁን ግን በሽታው ወጣቶች ላይም በስፋት እየተስተዋለ መሆኑን አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። እንደ ጥናቱ ገለጻ እንደ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2016 ባለው […]
የዩናይትድ ስቴትስ ተመራማሪዎች የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ የማስታወስ ችሎታን እንደሚያዳብር በጥናታቸው ይፋ አደረጉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህንን ያረጋገጡት በእድሜ የገፋና አዕምሮው የተዳከመ አይጥ እንዴት የማስታወስ ችሎታውን የመለሰበትን ሂደት ከተከታተሉ በኋላ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ በምርምራቸው ሰዎች ከዕድሜ ጋር በተገናኘ […]
የስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ተማራማሪዎች ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻሻለ ሁኔታ የክብደቷን 40 እጥፍ ዕቃ የምትሸከም አነስተኛ በራሪ ሮቦት መስራታቸውን አስታወቁ፡፡ ይህቺ ሮቦት ከዚህ ቀደም ከነበሩት የሚለያት በሷ መጠን ካሉት ሮቦቶች ይልቅ ማንኛውም ቦታ መግባት ስለምትችል ነው ብለዋል፡፡ […]
ኢትዮጵያ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ጥቅምት ወር አጋማሽ የመጀመሪያዋን ሳተላይት ወደ ህዋ የምታመጥቅ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ ሳተላይት ወደ ህዋ ለማምጠቅ የሚያስችለውን ዓለም አቀፋዊ ፈቃድ ማግኘቱንም ገልጿል። በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ […]
ከሲጋራ ሱስ ለማላቀቅ የሚችል ንጥረ ቅመም ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች ገለጹ። የካሊፎርኒያ ላ ጆላ ካሊፍ ስክሪፕስ ሪሰረች ኢንስቲቲዩት ተመራማሪዎች ከሲጋራ ሱሰኝነት ለማላቀቅ የሚያስችል ንጥረ ነገር ማግኘታቸውን ተናግረዋል። ንጥረ ቅመሙ ለሲጋራ ሱሰኞች በደም ስር የሚሰጥ ሲሆን፥ በሲጋራ ውስጥ […]
ተመራማሪዎች የደም ግፊታችንን መጠን የሚለካ አዲስ ፕላስተር መስራታቸው ተነግሯል። አንድ ኢንች ርዝመት ያለው ፕላስተሩ በአንገታችን ላይ በመለጠፍ ወደ አእምሯችን በሚመላለሰው ደም ላይ በመመስረት አጠቃላይ የደም ግፊታችንን መጠን የሚለካ ነው። ፕላስተሩ በአንገታችን ላይ ከተጠለፈ በኋላ ወደ […]
አትከልትና ፍራፍሬ ተመጋቢወች በስጋ ፋንታ የሚጠቀሟቸው ምግቦች ከፍተኛ የጨው ይዘት እንዳላቸው ተገልጿል። በለንደን ”ኩዊይን” ሆስፒታል የልብ ጤና ፕሮፌሰር የሆኑት ግርሃም ማክገርጎር እንደተናገሩት ከምግብ ጋር የሚወሰድን የጨው መጠን በማስተካከል በልብ ህመም እና ሌሎች ተያያዥ በሽታዎች የመያዝ […]
አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ መሆኑ ተገልጿል። አዲሱ የጉንፋን መድሃኒት እድሚያቸው 12 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህሙማን የሚሰጥ ሲሆን፥ የጉንፋን ህመም ምልክቶች በታዩ ከ48 ሰዓት በፊት መወሰድ እንዳለበትም ተገልጿል። መድሃኒቱ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚወሰድ ሲሆን፥ ቀደም […]
በብሪታንያ የ32 ዓመቷ ዶክተር ከአሲድ ጥቃት የሚከላከል መዋቢያ “ሜክአፕ” መስራቷን አስታወቀች፡፡ ወጣቷ ዶክተር አልማስ አህመድ ትባላለች፤ ሜክአፑን ለመስራት ያሰበችው ገና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለች በአንዲት ሞዴል ላይ የደረሰውን የአሲድ ጥቃት ከተመለከተች በኋላ እንደነበር ገልጻለች፡፡ ይህንንም ተከትሎ […]
በአፍ ፋንታ አየርን በአፍንጫ መሳብ እና ማስገባት የማስታዎስ አቅምን እንደሚጨምር አንድ ጥናት አመላክቷል። በዚህም ማዕዛዎችን የመለየት እና የመረዳቱ ተግባር ነገሮችን ከመልመድ እና ከማስታዎስ ጋር እንደሚያያይዝም ነው በጥናቱ የተገለጸው። ለዚህም የማስታዎስ አቅምን ለማሻሻል አየርን በአፍ ከመሳብ […]
ፓልም የሚል መጠሪያ ያለው አነስተኛ የቅንጦት የእጅ ስልክ ለገበያ ሊቀርብ ነው። አነስተኛ መጠን ያለው ስማርት ስልክ ፓልም በሚል መጠሪያ በቅርቡ የአሜሪካን ገበያ ይቀላቀላል ተብሏል። አዲሱ የቅንጦት ስማርት የእጅ ስልክ የክሬዲት ካርድ መጠን ያለው ሲሆን፥ ሁለት […]
በሞባይል መተግበሪያዎች አማካኝነት የግለሰቦችን መረጃ ያለፍቃድ የመሰብሰብ እና ለሌሎች የማካፈል ስራ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መምጣቱን በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተሰራ ጥናት አመልክቷል። በጥናቱ ከጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ በነፃ ከሚገኙ መተግበሪያዎች 90 በመቶዎቹ የግለሰቦችን መረጃ ያለፍቃድ እየወሰዱ ለጎግል […]
በአካላዊ ቅጣት ካደጉ ሕፃናት ይልቅ ያለ ቅጣት ያደጉት በወጣትነት ዕድሜ ክልል ላይ የተሻለ ሥነ-ምግባር እንደሚኖራቸው ተገለፀ፡፡ በዓለማችን የተለያዩ ሀገራት ውስጥ የሚኖሩ ወላጆች ልጆቻቸው ጥሩ ሥነ ምግባር ያላቸውና እራሳቸውን ፣ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ሀገራቸውን የሚጠቅሙ ዜጎች እንዲሆኑ ይፈልጋሉ፡፡ […]
አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን ተከትሎ በተለያየ አጋጣሚ የሚያውቋቸው ብዙዎች ስለ እርሳቸው አስተያየታቸውን እየሰነዘሩ ነው። በተለይ በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ብዙዎች ስለርሳቸው ብዙ ብለዋል፤ ብዙ እያሉም ነው። አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን ለረዥም ጊዜ በሥራ አጋጣሚ በቅርበት […]
የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ግንባታው 9 ዓመታትን የፈጀውን የዓለማችንን ረዥሙን ባህር የሚያቋርጥ ድልድይ መርቀው ከፈቱ። የድልድዩ አካል የሆኑ መንገዶችን ጨምሮ ርዝመቱ 55 ኪ.ሜ ሲሆን ሆንግ ኮንግን ከማካኡ እንዲሁም የቻይናዋን ዡሃይ ከተማን ያገናኛል። የድልድዩ ግንባታ የተጠናቀቀው […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com