Health | ጤና

በማንኛውም መጠን የሚወሰድ የአልኮል መጠጥ የስትሮክ ተጋላጭነተን ይጨምራል

በማንኛውም መጠን የሚወሰድ አልኮል የደም ግፊትን ከፍ በማድረግ የስትሮክ ወይም ወደ ጭንቅላት ሊደርስ የሚገባው የደም ፍሰት መቀነስ ወይም መቋረጥ ተጋላጭነትን ከፍ እንደሚያደርግ አዲስ ጥናት አመላክቷል። የብሪታኒያ እና የቻይና ተመራማሪዎች በ500 ሺህ ቻይናውያን ላይ ለ10 ዓመታት […]

Health | ጤና

ከልክ በላይ ለሆነ ወፍረት የተጋለጡ እናቶች የጡት ወተት በህፃናት ክብደት ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ተገለፀ

እናቶች ጤናማ ወይንም ከልክ በላይ ወፍረት ይኑራቸው በከፍተኛ ሁኔታ በህፃናት ሰውነት ላይ ተፅእኖ እንደሚኖረው ይገለፅ ነበር፡፡ አሁን ይፋ የሆነው አዲስ ጥናትም ከዚህ ጋር የሚቀራረብ ውጤት ይፋ ማድረጉ ተነግሯል፡፡ ጥናቱ ከልክ በላይ የሰውነት ክብደት ባላቸው እናቶች […]

Technology | ቴክኖሎጂ

አካል ጉዳተኞችን መመገብ የሚችል ሮቦት ይፋ ተደረገ

 የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኞችን መመገብ የሚችል ሮቦት መስራቱን ይፋ አድርጓል። ሮቦቱ እንደ ሰው ልጆች መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፥ አካል ጉዳተኞችን ምግብ ለመመገብ የሚያስችል ብቃት ያለው መሆኑም ተነግሯል። ለዚህም ሮቦቱ ሳህን ላይ የተቀመጠን ምግብ ለመለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ […]

Health | ጤና

በሚመገቡት ምግብ አማካኝነት በየዓመቱ 11 ሚሊየን ሰዎች ህይወታቸውን ያጣሉ

በሚመገቡት ምግብ አማካኝነት በየዓመቱ 11 ሚሊየን ሰዎች ያለዕድሜያቸው ህይወታቸውን እንደሚያጡ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ ሰዎች በየዕለቱ የሚመገቧቸው ምግቦች ሲጋራ ከማጨስም በላይ ለህይወት ማጣት ምክንያት እየሆኑ መምጣታቸውን አሳይቷል፡፡ በተጨማሪም ትናቱ ህይወታቸውን ከሚያጡ አምስት ሰዎች ውስጥ አንዱ […]

Health | ጤና

በጀርባቸው የሚተኙ እርጉዝ እናቶች ያለቀናቸው የመወለድ እድላቸው ከፍተኛ ነው

በጀርባቸው የሚተኙ እርጉዝ እናቶች ያለቀናቸው የመውለድ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ የኒውዚላንድ ተማራማሪዎች በአውስትራሊያ፣ ብሪታኒያና አሜሪካ እናቶች ላይ ባደረጉት ጥናት ከጸነሱ በኋላ በጀርባቸው የሚተኙ እናቶች ካለቀናቸው የመውለድ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አመልክቷል፡፡ በተለይም ጽንሱ 28 […]