
የባህር ዳር እና አዲስ አበባ ታሳሪዎች እስካሁን ፍርድ ቤት አልቀረቡም
ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ ከተማዎች ለእስር የታደረጉ ወደ ሠላሳ የሚጠጉ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ የመብት ተሟጋቾች እና ምሁራን እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ወዳጆቻቸውና […]
ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ ከተማዎች ለእስር የታደረጉ ወደ ሠላሳ የሚጠጉ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ የመብት ተሟጋቾች እና ምሁራን እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ወዳጆቻቸውና […]
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ መረጋጋት እርቆት ከሰነበተ ቆይቷል። በዚህም የተነሳ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተስተውለዋል። ይህንን ተከትሎም ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ አድርጓል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። ነገር ግን ሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በመንግሥት ኃይሎች […]
በድንገት ወደ ቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ ለጉብኝት ገቡ የተባሉት ከፍተኛ የሰሜን ኮሪያ ባለስልጣን የሃገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሳይሆኑ እንዳልቀረ እየተገመተ […]
ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ በርበራ ወደብ 19 በመቶ ድርሻ ወደቡን ከሚያስተዳድረው የዱባዩ ዲ ፒ ወርልድ ኩባንያ ጋር መጋራቷ ይታወቃል። በስምምነቱ መሰረት ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን ለገቢ እና ወጪ ንግዷ ለመጠቀም […]
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ 60 የሩሲያ ዲፕሎማቶች አሜሪካን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፉ። የፕሬዚዳንቱ ትዕዛዝ ሩሲያ የቀድሞ ሰላይዋን በነርቭ ጋዝ መርዛዋለች የሚለውን ውንጀላ ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል። […]
በሩሲያዋ ሳይቤሪያ ግዛት የከሰል ማዕድን ማውጫ ከተማ በሆነችው ኬሜሮቮ ከተማ ውስጥ በሚገኝ የገበያ ማዕከል ላይ በተነሳ እሳት 53 ሰዎች መሞታቸው ተረጋገጠ። በእሳት አደጋው ሳቢያ ህይወታቸው ጠፍቷል ከተባሉት ሰዎች መካከል 41ዱ ህፃናት ሊሆኑ እንደሚችልኡ ሲነገር ሌሎች […]
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ በቅርቡ በሀገር ውስጥ ለሚታተም አንድ ጋዜጣ ‘ግልፅ ደብዳቤ በሀገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን’ በሚል ዘለግ ያለ ደብዳቤ ፅፈው ነበር። ለዚህ ደግሞ ሰበብ የሆናቸው ሰዎች በተለያየ ምክንያት የጥላቻ ንግግር […]
በስልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት አል ሲሲ በከፍተኛ ድምፅ ይመረጡበታል ለተባለው ምርጫ ግብፃዊያን ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ድምፅ መስጠት ጀመሩ። አብዛኞቹ የተቃዋሚ ዕጩዎች እራሳቸውን ከፕሬዝዳንታዊው […]
በመስከረም አያሌው ብዙዎቻችን ወቅታዊውን የአየር ሁኔታ ለመቋቋም ከምናደርጋቸው ነገሮች መካከል ከወቅቱ የሙቀት መጠን ጋር ተቃራኒ የሆኑ ምግቦችንና መጠጦችን መጠቀም ነው። […]
ህንድ፣ ፓኪስታን፣ ፊሊፒንስ እና ባንግላዴሽ ለአየር ንብረት ለውጥ የበለጠ ተጋላጭነት ያላቸው የእስያ ሀገራት መሆናቸው አንድ ሪፖርት አስታወቀ። ኤች ኤስ ቢ ሲ በሚል ምህፃረ ቃል የሚታወቀው […]
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ከሁለት ቀን በፊት በሩሲያ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላሸነፉት ቭላድሚር ፑቲን የደስታ መግለጫ ላኩ። ፕሬዚዳንት ሙላቱ ባስተላለፉት መልእከት፥ የሩሲያ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖው […]
የአሜሪካው ፌዴራል የንግድ ኮሚሽን ፌስቡክ የ50 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን ግላዊ መረጃ ለፖለቲካ አማካሪ ድርጅት አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ምርመራ እያከናወነበት ይገኛል። […]
የካርቦን ልቀትን በመቀነስ ብቻ የ153 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት መታደግ እንደሚቻል አዲስ የተሰራ ጥናት አመልክቷል። በአሜሪካ ካሮላይና የዱክ ዩኒቨርሲቲ ጥናት […]
የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዘደንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ከሟቹ የሊቢያ መሪ ሙዐሙር ጋዳፊ ገንዘብ ተቀብለዋል በሚልከ ክስ በፈረንሳይ ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ። የሃገሪቱ […]
በሊቢያ የውቅያኖስ ዳርቻ የነበሩ 216 ስደተኞችን ወደ ጣልያን ይዛ የመጣች የስፔን የእርዳታ መርከብ በጣልያን ባለስልጣናት ቁጥጥር ሥር ውላለች። ‘ፐሮአክቲቫ ኦፕን አርምስ’ የተሰኘችው የስፔን የእርዳታ መርከብ ሰራተኞች […]
የቻይናው ፕሬዚደንት ዢ ጂንፒንግ ለገዢው የህዝቦች ብሄራዊ ኮንግረስ ፓርቲ አባላት ንግግር ባደረጉበት ወቅት ቻይና ባሳየችው ዕድግት አጉል የራስ መተማመን ሊሰማት አይገባም ሲሉ ተደምጠዋል። በዓመታዊው የቻይና […]
ለሦስት ዓመታት ያህል የዘለቀው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ያለመረጋጋት፤ ለበርካቶች ህይወት መጥፋት እና ለንብረትም መውደም ምክንያት ከመሆኑም ባሻገር በአገሪቱ ምጣኔ ኃብት ላይ ጫና ስለማሳደሩ […]
የሩስያው ፕሬዚደንት እንደሚያሸንፉ በተገመተው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎቻቸውን በሰፊ ልዩነት በመርታት ለቀጣዩ ስድስት መሪ የሚያደርጋቸውን ድል ተቀዳጅተዋል። ሩስያን በፕሬዚደንትነትና በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከአውሮፓውያኑ 1999 ጀምሮ የመሩት ቭላድሚር ፑቲን ከ76 በመቶ በላይ ድምፅ በማምጣት ነው ምርጫውን ማሸነፍ […]
በአብረሃም ፈቀደ የአሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያና የጃፓን ከፍተኛ ብሄራዊ የጸጥታ አማካሪዎች በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው። የፀጥታ […]
ትኩሳትና ራስምታት በያዘኝ ቁጥር በአቅራቢያዬ ወደሚገኙ ክሊኒኮች በመሄድ እታከማለሁ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎችም የተለያዩ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com