Entertainment | መዝናኛ

የገና ጨዋታ ደረሰ መጫወቻ ሜዳውስ?

ትውፊታዊው የገና ጨዋታ በወርኃ ታኅሣሥ ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ጋር ተያይዞ የሚመጣ ጨዋታ ነው፡፡ ገጠር ከከተማ ወጣቶችና ጎልማሶች የሚያዘወትሩት ቢሆንም፣ አዛውንቶች መርቀው ከመክፈት ባሻገር አልፎ አልፎ የሚጫወቱ አይጠፉበትም፡፡ እንደ የአካባቢው ልማድ የገና ጨዋታ የታኅሣሥ ወር እንደገባ የሚጀመሩ ሲኖሩ በሌሎች አካባቢዎች ደግሞ ከወሩ አጋማሽ ይጀምሩታል፡፡ መንፈሳዊና ባህላዊ ክብረ […]

Entertainment | መዝናኛ

ታምሩ ዘገዬ፡ በክራንች ተገልብጦ በመሄድ የ100 ሜትር የክብረወሰን ባለቤት

ታምሩ ዘገዬ ተገልብጦ በክራንች በመሄድ 100 ሜትርን በ57 ሰከንድ በማጠናቀቅ ከአራት ዓመት በፊት በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። የአንደኛ ክፍል ተማሪ እያለ አንድ እንግዳ በቴሌቪዥን ቀርቦ ተመለከተ፤ቀልቡን ሳበው፤ ራሱን በእንግዳው ቦታ አድረጎ ደጋግሞ […]

Entertainment | መዝናኛ

ባህልን በኤሌክትሮኒክ ሙዚቃ የቀመመው ሮፍናን

እናቱ እንዝርት እያሾሩ ጥጥ ሲፈትሉ በተመስጦ የሚያስተውለው ታዳጊ ስለ ፈትል ክምሩ ይጠይቃል። “እማ እሱን ምን ልታደርጊው ነው?” “ዶርዜው ይመጣል፤ እሱ ሲመጣ ምን እንደሚደረግ ታያለህ” ከእናቱ የሚያገኘው ምላሽ ነው። ዶርዜው ሰአቱን ጠብቆ ይደርስና ፈትሉን ይረከባል። እጀኛው […]

Entertainment | መዝናኛ

“Free Andargachew or I Will Resign” | “አንዳርጋቸው ይለቀቅ አለበለዚያ ሥልጣኔን እለቃለሁ”

ማክሰኞ ግንቦት 21 2010 ዓ.ም ከእስር የተፈቱት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነፃ ከወጡ በኋላ በቤተሰቦቻቸው መኖሪያ ከተደረገላቸው ሞቅ ያለ አቀባበል ባሻገር ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ መወያየታቸውን ለቢቢሲ […]

Entertainment | መዝናኛ

የ12 ዓመቷ ታዳጊ በ6 ሰዓት ውስጥ በ102 የተለያዩ ቋንቋዎች በመዝፈን 2 አዳዲስ ክብረወሰኖችን ይዛለች

                                                                      […]

Entertainment | መዝናኛ

አንዲት እንስት አንበሳ የነብርን ግልገል እያጠባች ትገኛለች

በጉድፈቻ ወይስ በመዋለድ ድንቅ የእናትነት ርህራሄ፡፡ አንበሳና ነብር የተለያዩ ዝርያዎች ቢሆኑም አንዲት የታንዛኒያ እንስት አንበሳ በመካከላቸው ያለው ልዩነት ሳይገድባት ትንሿ የነብር ግልገል እያጠባች ትገኛለች፡፡   በታንዛኒያ የአለም የዱር ነብር ጥበቃ ድርጅት የፓንዜራ ፕሬዚዳንትና የጥበቃ ኃላፊ […]

Entertainment | መዝናኛ

ግሽ ዓባይ የኪነት ቡድን የት ነው?!

 የነፃነት አቀንቃኙ ማርቲን ሉተር ኪንግ “ዓለም ሁለት ታላቅ ስጦታዎች አሏት፡፡እነሱም የአምላክ ቃል እና ሙዚቃ ናቸው” ይላል፡፡  በአማራ ክልል ቀደም ባለው ጊዚያት ፣ሶስት ግዙፍ የባህል ቡድኖች ነበሩ፡፡የፋሲለደስ፣የወሎ ላሊበላ እና የግሽ ዓባይ ቡድኖች፡፡እነዚህ የኪነት ቡድኖች እስከ 1984 […]

Entertainment | መዝናኛ

በወባ ትንኝ ደም ወንጀለኞችን ማግኘት እንደሚቻል ያውቃሉ?

አንድ ወንጀለኛ የሰው ህይወት ካጠፋ እራሱን ለመደበቅ ሲል የእጅ አሻራውን፤ የእግር ዱካውን አጥፍቶ ያለምንም ማስረጃና ምስክር ሊኖር ይችላል፡፡  ይሁንና ወንጀለኛው ወንጀሉን በፈጸመበት አካባቢ ላይ በወባ ትንኝ ተነድፎ ከነበረ ማንነቱን ለመለየት የሚያስችል ግኝት ላይ ደርሰናል ብለዋል […]

Entertainment | መዝናኛ

የ”ዘመን” የቴሌቭዥን ድራማ አባላት እስራትና ድብደባ ደረሰባቸው

በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት የቡድኑ አባላት ዓርብ […]

Entertainment | መዝናኛ

“ጆሮና ቀንድ” – ከዳንኤል ክብረት

                                                                    አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር::ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶጥጃው አደገና  ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ […]