
ሰሜን ኮሪያ ለሶሪያ የኬሚካል ጦር መሳረያ ማምረቻ ቁሶችን ታቀርባለች ተባለ – North Korea Helping Syria Manufacture Chemical Weapons
ሰሜን ኮሪያ የኬሚካል ጦር መሳሪያዎችን ለማምረት የሚያስችሉ ቁሳቁሶችን ለሶሪያ ትልክ እንደነበረ የተባበሩት […]
ሰሜን ኮሪያ የኬሚካል ጦር መሳሪያዎችን ለማምረት የሚያስችሉ ቁሳቁሶችን ለሶሪያ ትልክ እንደነበረ የተባበሩት […]
ግብጻዊቷ ዘፋኝ ሼሪን አብድል ዋህብ በአባይ ወንዝ ንጽህና ላይ በመቀለዷ ለስድስት ወራት በእስር እንድትቆይ ተፈረደባት። በግብጽ […]
እንግሊዝ እንደ አሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ2014 ጀምሮ በአሜሪካ መራሹ ዘመቻ በሶሪያና ኢራቅ አይ ኤስ ላይ በወሰደችው የአውሮፕላንና ድሮን ጥቃት 1 […]
ካሊፎርኒያ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን ከመጭው ሚያዚያ ወር ጀምሮ በጎዳናዎች ላይ ልትሞክር ነው። የተሽከርካሪዎቹ ሙከራ ያለምንም አሽከርካሪ […]
የልብ ጤንነትን ለመጠበቅ ቀላል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከማድረግ ጀምሮ አመጋገብን መቆጣጠር እንደሚገባ የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። […]
ምሽት ላይ ይፋ በሆነ ውሳኔ ሳኡዲ አረቢያ የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹሙን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን […]
ምግብ ከተመገቡ በኋላ አፍን አለመጉመጥመጥ እና አለማጽዳት የምግብ ቅሪቶች በጥርስ ላይ እንዲቀሩ ያደርጋል። […]
በቅርቡ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቦታ የበለጠ ሊያጠበው እንደሚችል ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት […]
ከሰሜን ኮሪያ ጋር የሚደረግ የትኛውም ውይይት […]
በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመድሃኒት ስህተቶች እየተፈጠሩ መሆኑን አንድ ጥናት አስታወቀ። በጥናቱ መሰረት ከፍተኛ አደጋ እና ሞት እያስከተሉ መሆኑን እንግሊዝ የጤና ሚንስትር ጀርሚ ሃንት ገልጸዋል። የጤና ተቋማት በየዓመቱ 237 ሚሊዮን ስህተቶችን እየፈጠሩ ሲሆን ይህም ከሚሰጡ […]
በታሪክ አዱኛ በተሻሻለው የአሽከርካሪዎች የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት ከመስከረም 2010 ዓ.ም ጀምሮ ህግ የጣሱ አሽክርካሪዎች 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ተቀጥተዋል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው፥ ከታሪፍ በላይ በማስከፈል፣ መስመር ባለመሸፈን እና […]
ናሳ ከምድራችን በ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝን አካል ፎቶ ማንሳቱን አስታወቀ።ይህም ከዚህ ቀደም ከተነሳው በስልሳ ሚሊየን ኪሎ ሜትር በመላቅ አዲስ ሪከርድ ሆኖ መመዝገቡን ነው ያመለከተው።ድርጅቱ ሐሙስ የለቀቀውንም ተከትሎ ካሜራው በምድራችን ላይ […]
ከ6-8 ወር • የጡት ወተት ወይም ድቄት ወተት • ምግብ ከ 2-3 ጊዜ በቀን መመገብ ይኖርባቸዋል ፡፡ቢበሉ የሚመከረው • ከጥራጥሬ እና ከእህል ዘሮች ፡-የተፈጨ ሩዝ […]
የአይቮሪኮስት ዜግነት ያለው አባት የስምንት አመት ልጁ በሻንጣ ውስጥ ከሞሮኮ ተጉዞ ስፔን የደረሰ ሲሆን፤ አባትየው በቅርቡ ከእስር ነፃ […]
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ባምፕ ስቶክ” የሚባሉትን የመሳሪያ አይነቶች […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com