Lifestyle | አኗኗር

“ማብረርን ወደላቀ ደረጃ የማድረስ ህልም ነበረው”የረዳት አብራሪው አህመድ ኑር ጓደኛ

በቅርቡ የተከሰከሰው ቦይንግ 737 ማክስ 8 ረዳት አብራሪ የነበረው አህመድ ኑር ፓይለት ከመሆኑ በፊት በልደታ ህንፃ ኮሌጅ በአርክቴክቸር የትምህርት ክፍለ ዘርፍ እንደተመረቀ የሚናገረው በተቋሙ ሲማር በነበረበት ወቅት የዩኒቨርስቲ ጓደኛው የነበረው ፈክሩዲን ጀማል ነው። ከጓደኝነት በተጨማሪ […]

Health | ጤና

ስትሮክ ምንድን ነው? እንዴትስ መከላከል እንችላለን?

የአንጎል ህዋሳት ሥራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ በደም ስር አማካኝነት የማያቋርጥ የኦክስጅንና የጉሉኮስ አቅርቦት ያስፈልጋዋል፡፡ እስትሮክ የሚፈጠረው ደግሞ ወደ አንጎላችን የሚያመራው የደም አቅርቦት ሲዛባ የሚፈጠረው በቂ ያልሆነ የኦክስጅን አቅርቦት የአንጎል ህዋሳት እንዲሞቱ ሲያደርግ ነው፡፡ የደም ፍሰቱ በተለያዩ […]

Health | ጤና

466 ሚሊየን ሰዎች የመስማት ችግር አለባቸው – የዓለም ጤና ድርጅት

የዓለም ጤና ድርጅት በዓለም ዙሪያ 466 ሚሊየን ሰዎች የመስማት ችግር እንዳለባቸው ገለጸ። ድርጅቱ ይህንን የገለጸው በትናትናው ዕለት የመስማት ቀንን አስመልከቶ በጉዳየ ዙሪያ የሚነሱ ችግሮችን መቅረፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ባካሄደበት ወቅት ነው። ድርጅቱ በአውሮፓውያኑ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

በትዳር ውስጥ ደስተኛ መሆን ከበራሄያችን(ጂን) ላይ ሊያያዝ ይችላል- ጥናት

በትዳር ህይወታችን ደስተኛ መሆን ከበራሄያችን (ጂን) ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ጥናት አመልክቷል። የአሜሪካ ያሌ ዩኒቨርሲቲ ጥናት እንዳመለከተው፥ በትዳር ውስጥ ያለው ደስተኛ ህይወት እንደ ጥንዶቹ የበራሄ ልዩነት ሊለያይ ይችላል ብሏል። በተለይም ኦክሲቶኒን ወይም የፍቅር ሆርሚን በመባል የሚጠራው […]