
ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰኔው የቦምብ ጥቃት አምስት ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ክስ መሰረተ
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ድጋፍ ለመግለጽ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት ተጠርጥረው በተያዙ ግለሰቦች ላይ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የሽብርተኝነት ክስ መሰረተ። በሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት የሙሳ ጋዲሳና ዮሴፍ አያሌው […]
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ድጋፍ ለመግለጽ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት ተጠርጥረው በተያዙ ግለሰቦች ላይ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የሽብርተኝነት ክስ መሰረተ። በሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት የሙሳ ጋዲሳና ዮሴፍ አያሌው […]
አመጋገብን ማስተካከል አንዲት ነፍሰጡር ሴት በየቀኑ ፍራፍሬና አትክልት (በተለይ አረንጓዴ፣ብርቱካናማና ቀይ ቀለም ያላቸውን)፣ጥራጥሬዎችን (እንደ ባቄላ፣አኩሪአተር፣ ሽንብራ ያሉትን)፣የእህል ዘሮችን (ስንዴ፣በቆሎ፣አጃንና ገብስን )፣ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦችን (ዓሣ፣ዶሮ፣የበሬሥጋ፣እንቁላል፤ አይብ፤ ወተት እና የወተት ተዋጽኦ ) መመገብ ይገባታል።ቅባት ስኳርና ጨው በመጠኑ […]
በህንድ የሚገኙ የእንስሳት ጥበቃ ባለሙያዎች እንደገለጹት ባልተለመደ መልኩ በጉጅራት ግዛት ሞተው የተገኙትን 11 የእስያ አንበሶች የሞት ምክንያት እያጣሩ ነው። የእስያ አንበሶች እ.አ.አ ከ2008 ጀምሮ በመጥፋት ስጋት ላይ ያሉ እንሰሳት ተብለው ነበር። በጉጅራት እንስሳት መጠበቂያ ውስጥ […]
Image copyright ASHENAFI TESFAYE አጭር የምስል መግለጫ የጉራጌ ብሄር ተወላጆች ለመስቀል ወደትውልድ ቀያቸው ያመራሉ በቤተ- ጉራጌ መስቀል የአንድ ቀን በዓል አይደለም፡፡ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ልዩ የፈንጠዝያ ረድፍ እንጂ፡፡ ከመስከረም 12 በፊት የጉራጌ ብሄር ተወላጆች፤ […]
የቴምር የጤና ጥቅሞች አንዳንድ ነጥቦችን እንነገራችሁ፡፡ ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ 1. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል። 2. የተለያየ የአንጀት ችግሮችን ይከላከላል። 3.ቀላል የማይባል የሀይል ክምችት ስላለዉ ንቁ አና በሀይል የተሞላን ያደርገናል 4. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል። 5. […]
የበታችነት ስሜት ማለት ስለራስ ማንነት፣ ብቃት፣ ችሎታ ወይም በሌሎች የህይወት ገጽታዎች ከሌሎች ሰዎች በታች እንደሆኑ ማሰብና ስሜቱንም መለማመድ ነው፡፡ ይህ ከሌሎች በታች እንደሆኑ ማሰብ በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በተለያዩ አሉታዊ ጫናዎች የተፈጠረ አስተሳሰብና ስሜት […]
ሁሉም ጋዜጠኛ በሆነበትና ተጠያቂነት በሌለበት በማህበራዊ ድር አምባ ዘመን ‘ፌክ ኒውስ’ ወይም ‘ሃሰተኛ ዜና’ በከፍተኛ መጠን እየተሰራጨ ነው። በተለይም የሃገራት የሚዲያ ሕጎች በዜጎች ላይ ተግባራዊም ስለማይደረጉባቸው ሃሰተኛ ዜናዎችን ለግልም ይሁን ለፖለቲካዊ ፍጆታ ማስፋፋት የተለመደ ሆኗል። […]
በማህበራዊ ሚዲያው ሁሉም የራሱን ሃሳብ ይሰጣል። መረጃዎችን ያሰራጫል። የመረጃው እውነት ወይም ሃሰት መሆኑን የመለየቱ ፈንታ ግን የተጠቃሚው ነው። ሐሰተኛ ዜና ወይም ‘ፌክ ኒውስ’ የማሕበራዊው ሚዲያ ተጠቃሚዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል። ሐሰተኛ ዜና ሆነ ተብሎ የፖለቲካ ወይም […]
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ በዛሬው […]
የጮቄ ተራራዎች በምስራቅ ጐጃምና ምዕራብ ጐጃም ዞኖች በ9 ወረዳዎች ክልል ውሰጥ የሚገኝ ሲሆን ጠቅላላ ስፋቱም ወደ 53558 ሄ/ር እንደሚደርስ በአካባቢው የተደረጉ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ አካባቢው /የጮቄ አካባቢ/ በደቡብ ምዕራብ አማራ የልማት ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በጐጃም […]
በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል፡፡ በአገራችን […]
በተፈጥሮ ለልብ ህመም ተጋለጭ የሆኑ ሰዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ የበሽታውን የመከስት እድል ከ50 በመቶ በታች ዝቅ ማድረግ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አረጋገጠ። እድሜያቸው ከ40 እስከ 69 የሆኑ 482ሺህ 702 የብሪታኒያ ሰዎች ላይ ጥናቱ ተካሄዶ ውጤቱ […]
በአንዳንድ የማህበራዊ የትስስር ድረ ገፆች የሚሰራጩ የተሳሳቱ የአመጋገብ ስርዓትን መሞከር በጤና ላይ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል ይችላል ተብሏል። ለምሳሌ አወዛጋቢ በሆነ መልኩ ውሃን በምግብ ወቅት አለመጠጣት የሚመለከቱ መረጃዎች የሚሰራጩባቸው ድረ ገፆች አሉ። ይህ ያልተለመደ አመጋገብ ከየት […]
ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች-በምግብዎ ዉስጥ የአዮዲን ንጥረነገር-ሴት መሆን፡- ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለታይሮይድ እጢ ችግሮች የተጋለጡ ስለሆኑ ከወንዶች ይልቅ ለእንቅርት የመጋለጥ እድላቸዉ የሰፋ ነዉ፡፡-እድሜ፡- እድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር እንቅርት የመከሰቱ እድል እየጨመረ ይመጣል፡፡-መሰል ችግር በቤሰብ ዉስጥ ከነበረ-እርግዝናና […]
ይህ የማህበራዊ ችግር /social anxiety disorders/ ይባላል፡፡ሁላችንም በማህበራዊ ሁኔታዎች ውስጥ የመረበሽ ስሜት ወይም አዲስ ሰው ሲመጣ መናገር ወይም በማያውቀው ሁኔታ ውስጥ መገኘት ለሁሉም ሰው አስደሳች አይደለም፤ ነገር ግን አብዛኛው ሰው ሊያልፍበት ይችላል፡፡ ሆኖም ግን, የማህበራዊ […]
ችግሩ በአንድ ሰው ውሰጥ ሁለት ስብህና ወይም ድርጊት መኖር ሲሆን እንደ የዓለም ጤና ድርጅት ዘገባ ከሆነ ባይፖላር ዲስኦርደር በዓለም ላይ ስድስተኛ ደረጃ ነው፤ ይህ ሁኔታ እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆኑ እና አዋቂዎችን ያካትታል፡፡ሶስት ዓይነት […]
በሳይንሳዊ ስሙ ሩታ ካሌፔንሲስ(Ruta chalepensis) እየተባለ የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራንያንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል፤ ሩታ የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው፡፡ የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው […]
ካንሰር ከ100 በላይ ለሆኑ የተለያዩ በሽታዎች የተሰጠ ስም ነው፤ ይህ በሽታ መነሻውን ከህዋሶች የሚያደርግ ሲሆን ባሕሪው ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ የህዋሶች መካፈልና መባዛት፣ እንዲሁም ሌሎች ጤናማ ኀብረህዋሳትን መውረርና ለጉዳት መዳረግ ነው፡፡ ካንሰር በማንኛውም አባለ አካል […]
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ በህክምና ስህተት ምክንያት በታካሚዎች ላይ የሚደርሰው የሞት እና አካል መጉደል ቁጥሩ በየዓመቱ እየጨመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብ መድሀኒት ቁጥጥር እና ጤና ክብካቤ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የህክምና ስህተት የተፈፀመባቸውን […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com