
የፍቅር ግንኙነትን የሚጎዱ ልማዶች – Habits Which Could Harm Your Relationship
መግባባት ያለበት ጽኑ ፍቅርና መተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነትን መገንባት ረዘም ላለ የአብሮነት ቆይታ እና ለትዳር አጋዥ መሆኑን የስነ ልቦና […]
መግባባት ያለበት ጽኑ ፍቅርና መተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነትን መገንባት ረዘም ላለ የአብሮነት ቆይታ እና ለትዳር አጋዥ መሆኑን የስነ ልቦና […]
መተማመን፣ ግልጽነት፣ መነጋገር እና መተሳሰብ በፍቅር ህይዎት ውስጥ ወሳኝ እና ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው። እነዚህ ነገሮች ጥንዶች በፍቅር ህይዎታቸው ረዘም ያለ ጊዜን በአብሮነት እንዲያሳልፉ ያግዟቸዋል። ከዚህ ባለፈ ግን ፍቅርን ለማጠንከርና በጠንካራ ፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም ለማድረግ […]
በትዳር ህይወታችን ደስተኛ መሆን ከበራሄያችን (ጂን) ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ጥናት አመልክቷል። የአሜሪካ ያሌ ዩኒቨርሲቲ ጥናት እንዳመለከተው፥ በትዳር ውስጥ ያለው ደስተኛ ህይወት እንደ ጥንዶቹ የበራሄ ልዩነት ሊለያይ ይችላል ብሏል። በተለይም ኦክሲቶኒን ወይም የፍቅር ሆርሚን በመባል የሚጠራው […]
የሆኑ ሕግጋትን ባለመከተላችሁ ብቻ ፍቅራችሁ የወደቀ ከመሰላችሁ ዶ/ር ፊል ስለስኬታማ ፍቅር የተሳሳቱ ግንዛቤዎች ናቸው ያላቸውን እንደሚከተለው ይዘረዝርላችኋል፡፡ እስከዛሬ የሰማናቸውና የተገነዘብናቸው ነገሮች ባብዛኛው ስህተት ናቸው፡፡ የተሳሳተ ግንዛቤ1 ስኬታማ ፍቅር በሁለት ሰዎች አዕምሮአዊ መግባባት ላይ ይመሰረታል። ሁለታችሁ […]
ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል […]
ማንኛውም የፍቅር እና የትዳር ግንኙነት የራሱ የሆነ የህይወት ውጣ ውረዶች አሉት። 42 በመቶ ጋብቻዎች በፍቺ እንደሚለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ። ሆኖም የፍቺው ምክንያት ምንድን ነው የሚለውን ለመመለስ የተለያዩ ችግሮች ቢቀርቡም፥ ዋነኛው እርስ በእርስ ከመናናቅ የሚመነጭ መሆኑን የስነ ልቦና […]
በጓደኝነት እና በፍቅር ህይዎት ውስጥ በሚኖር የአብሮነት ቆይታ ጥሩም ሆኑ መጥፎ አጋጣሚዎች ይከሰታሉ። ዋናው ነገር የዚህ አይነት […]
ምን ያህል ጥንዶች በበይነ-መረብ በዘንድሮው የፍቅረኞች ቀን ተገናኙ? ‘ከዚህ ቀደሙ የሚበልጥ’ የሚለው ምላሽ ችግር የሌለው መልስ ነው። ምክንያቱም በበይነ-መረብ ፍቅረኛን የማፈላለግ ሥራ […]
የፍቅር ግንኙነት ሰጥቶ መቀበልን መሰረት ያደረገና በአንድ […]
ከሊሊ ሞገስ ትዳር በባህር ወይም ውቅያኖስ ውስጥ ያለችን ትልቅ መርከብ ይመስላል፡፡ […]
ፍቅረኛሞች ናችሁ እንበል፡፡ ግንኙነታችሁ ይህን የሚመስል ከሆነ አልፎ አልፎ መጨቃጨቃችሁ ወይም […]
የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? በእርግጥ ይህ ጥያቄ እንደ ሰው ግንዛቤ እና ልምድ መልሱም ይለያያል ሆኖም ግን የሳይክ ሴንትራሉ ናታን ፌይለስ ጤናማ ያልሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዳለን የሚያሳዩ ነጥቦች ብሎ እነዚህን አሳይቶናል፡፡ 1. መማታት፡- በግንኙነት […]
በመአዛ መንበር (የማስተርስ ዲግሪ በካወንስሊን ሳይኮሎጂ […]
ከሰዎች ጋር መተዋወቅና ጓደኝነት መመስረት አስደሳች ስሜትን መፍጠሩ አይቀርም፤ ጉዳዩ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ሲሆን ደግሞ ትንሸ ለየት ይላል። ያንን ጓደኝነት እና ትውውቅ ከፍ ወዳለ ደረጃ ማድረሱ ደግሞ ለበርካቶች አስደሳች እና የተለየ ስሜትን የሚፈጥር ጉዳይ ነው። […]
ትዳር ከተባረከ በአለም ካሉ የከበሩ ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነው፡፡ ጥንዶች አስበውትም ሆነ ሳያስቡት የሚያደርጓቸው ጥቃቅን […]
1. በቂ የአብሮነት ጊዜን ማሳለፍ በፍቅር የተቆራኘን ጥንድነት በመፍጠር ከጥብቅ ትዳር የተሳሰረን ጎጆ መቀየስ የአብዛኛዎቹ ጥንዶች የቀን ተሌት ህልምና ምኞት ነው፡፡ የጥንዶች ህልም እውን የሚሆነውና […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com