Poems and Writings | ግጥምና ወግ

“የእኔን ሥራ የሰው ልጅ ቀማኝ”

(ኤፍሬም እንዳለ) ክፋት በዝቷል፡፡ “እርጥቡን ከደረቅ አደባልቀውና፣” አይነት ክፋት በዝቷል፡፡ አገሪቷ ምርምር ያልተለመደባት አገር ሆና ነው እንጂ ይህን ጊዜ “እንዴት ነው እዚህ ደረጃ ላይ ልንደርስ የቻልነው?” መሰል ምርምሮች የሚያስፈልጉበት ጊዜ ነበር፡፡ ዙሪያችንን ስለ ክፋት የምንሰማው […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

ከማደጎ ልጅነት ወደ እውቅ ገጣሚና የማንችስተር ዩኒቨርሲቲ ሃላፊነት

ነጮቹ ለምን ሲሴ እይሉ ይጠሩታል። በ1950ዎቹ መጨረሻ ላይ ለትምህርት ወደ እንግሊዝ ሃገር የሄደችው የማርእሸት ያልፈቀደችውን ልጅ ታረግዛለች። ልጅ ወልዶ ለማሳደግ ዝግጁ ስላልነበረች የወለደችውን ልጅ ‘ለምን’ ብላ ሰየመችው። ከዚያም ለምን ሲሳይ በሁለት ወሩ ለማደጎ ተሰጠ።   […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

አንድ በሚስቱ በጣም የተማረረ ባል ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄዳል…

                       አንድ በሚስቱ በጣም የተማረረ ባል ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄዳል… ሳይኮሎጂስት ፡- እሺ ጌታው ለመኖር ምንድ ነው የምትሰራው ?ባል ፡- ባንክ ቤት ውስጥ ማናጀር ነኝሳይኮሎጂስት ፡- እሺ […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

በውቀቱ ስዩም-ሲያትል በተደረገው የዲያስፖራ የግርኳስ ውድድር አስመልክቶ የከተባት ወግ

በውቀቱ ስዩም ©2017 To be honest with you ሲያትል በተደረገው የዲያስፖራ የግርኳስ ውድድር ወደ ሚደረበት ስቴዲየም የሄድኩት ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ጋር ሳልነካካ መፅሃፌን ሸጬ አገሬ ለመግባት ነበር፤ (ከመፅሃፍ ሻጭ የሚገኘው ገቢ አስር በመቶ ለእኔ ሲሆን […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

ዋ…..ተማሪ መሆን

                                                 ኣንደኛ ክፍል ትምርት ስጀምር፤ የመማርያ ክፍላችን ተሠርቶ ኣልተጠናቀቀም ነበር፡፡ እና ከክፍሉ […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

እነሆ ቢራ አልጠጣም ብላችሁ ለምታካብዱ ዜጎች …..

      ዋሊያ ቢራም የኢትዮጲያዊነት ምልክት ነኝና ተጎንጩኝ ብሎ ሀሪፍ ማስታወቂያ አውጥቶዋል፡፡ በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ፖስተሮቻችን ብቻ ሳይሆኑ ፓስፖርቶቻችንና የቀበሌ መታወቂያዎቻችን የቢራ ስፖንሰርሺፕ ታፔላ ይለጠፍላቸዋል፡፡እንዲህ ነው ከተመታን አይቀር !! ሀበሻና ዋሊያ ቢራ ….እናታችሁ ነኝና እናንት […]