Health | ጤና

በአፍ የሚወሰዱ የፀረ-ኤች አይ ቪ መድሃኒቶች በመርፌ ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ገለፁ::

                                                 በአፍ የሚወሰዱ የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒቶች በመርፌ ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ጠቁመዋል፡፡ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ማንችስር ሲቲ ቤንጃሚን ሜንዲን ከሞናኮ ማስፈረሙ ተረጋገጠ::

                                     ማንችስተር ሲቲ ፈረንሳያዊውን ቤንጃሚን ሜንዲን በአምስት ዓመታት የኮንትራት ስምምነት ማስፈረሙንና 22 ቁጥር መለያ ለብሶ እንደሚጫወት በድረገፁ በይፋ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ጁቬንቱስ የበርናንዲችን ዝውውር ማጠናቀቁ ተረጋገጠ::

                                  ጁቬንቱስ በአምስት አመታት የውል ስምምነት ፌደሪኮ በርናንዲችን ከፊዮረንቲና በ 35.7 ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙን ማረጋገጫ ሰጥቷል። በፖላንድ በተደረገው ከ 21 […]

Health | ጤና

ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድሀኒቶች ትኩረት የሚሹ በሽታዎችን ለመከላከል ተሰራጭተዋል::

                                         በሰለሞን ጥበበስላሴ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን አራት ዓይነት መድሀኒቶች ትኩረት ይሻሉ ተብለው የተለዩ […]

Health | ጤና

የብርቱካን የጤና በረከቶች

                                        1.በውስጡ ፋይቶኬሚካል የተባለ ንጥረ ነገር በመያዙ ከካንሰር በሽታ ይከላከላል2.የብርቱካን ጁስን መጠጣት ከኩላሊት በሽታ ይከላከላል3.የመንደሪን ብርቱካንን […]

Health | ጤና

የአዕምሯችን ኃይል በመጠቀም ጤናችንን ለመጠበቅ የሚረዱ ስልቶች

               አዕምሯችን የሚያስበው እና ሰውነታችን የሚሰማን ነገር የቀጥታ ግንኙነት አላቸው።             በመሆኑም ስነ ልቦናዊ ጫናዎችን ለማቃለል የሰውነታችን እንቅስቃሴ ወሳኝ ፋይዳ አለው። አዕምሯችን በመጠቀምም የሰውነታችን ጤና […]

Lifestyle | አኗኗር

በልዩ ዝግጅት ላይ ከመሳተፋችን በፊት ራሳችንን በመስታወት መመልከት የሚያስገኝልን 7 ጠቀሜታዎች::

                                              በአንድ ህዝባዊ ወይም ማህበራዊ ልዩ ዝግጅት ላይ ለመታደም በምንፈልግበት ጊዜ መስታወት መመልከት […]

Sport | ስፖርት

SPORT: የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ከ16 ወደ 24 እንዲያድግ ተወሰነ::

                                              በዳዊት በጋሻው  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2019 በካሜሩን ከሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ጀምሮ በውድድሩ […]

Health | ጤና

የሳንባ ምች – Pneumonia

                                           የሣንባ ምች እንዴት ይከሰታል? ✔ በባክቴሪያ✔ በቫይረስ✔ በሽታን የመከላከል አቅማቸው የደከመ ሰዎች ላይ ይከሰታልአንድ ሰው አየር በሚያስገባ […]

Health | ጤና

የማህፀን ውስጥ ዕጢ – Myoma

                                             የማህፀን ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ ዕባጭ ሲሆን በአብዛኛው የሚከሰተው በወጣትነት […]

Lifestyle | አኗኗር

ጎግል የሞባይል ስልክ የመረጃ መፈለጊያ መተግበሪያውን አሻሻለ::

                                                ጎግል የሞባይል ስልክ የመረጃ መፈለጊያ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች የሚፈልጉትን አዳዲስ መረጃ በቀላሉ […]

Lifestyle | አኗኗር

ማህበራዊ ሚዲያዎች ወጣቶችን ለጭንቀትና ፍርሃት እንደሚዳርጉ ተመራማሪዎች ገለጹ::

                                               የማህበራዊ ትስስር ገጾች በበርካቶች ዘንድ ተመራጭና የመገናኛ ዘዴዎች ከሆኑ ውለው አድረዋል። የስነ […]

Health | ጤና

የአንጀት ቁስለት ህመምና መዘዙ!

                                         ለመሆኑ የትልቁ አንጀት ቁስለት በሽታ ምንድነው? ምልክቶቹና መንስኤዎቹስ ምንድናቸው?  1.5 ሜትር ርዝመት ያለውና በትንሹ አንጀታችን […]