Technology | ቴክኖሎጂ

አካል ጉዳተኞችን መመገብ የሚችል ሮቦት ይፋ ተደረገ

 የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኞችን መመገብ የሚችል ሮቦት መስራቱን ይፋ አድርጓል። ሮቦቱ እንደ ሰው ልጆች መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፥ አካል ጉዳተኞችን ምግብ ለመመገብ የሚያስችል ብቃት ያለው መሆኑም ተነግሯል። ለዚህም ሮቦቱ ሳህን ላይ የተቀመጠን ምግብ ለመለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

በመኪና ዳሽቦርድ ላይ ተገጥሞ ስለመንገዶች መረጃ የሚሰጠው ፈጠራ

በሳይንሱ የልበወለድ ፊልሞች ውስጥ የተመለከትናቸው የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ወደ እውኑ ዓለም መምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ከፊልም ገጸ ባህርያት ውስጥ ወጥተው ዕውን ወደ መሆን ከተሸጋገሩ ቴክኖሎጂዎች መካከልም አሽከርካሪ አልባ መኪና፣ የ3D ማተሚያ፣ ስካይፒ፣ ሆሎግራም፣ አይፓድ ታብሌት፣ ክሬዲት ካርድ፣ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ስልክዎ እንደተጠለፈ የሚያሳዩ ሰባት ምልክቶች

ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ስለእርስዎ ብዙ መረጃዎችን ሊይዝ ይችላል፤ ይህም እጅግ ግላዊ የሆኑና ሌሎች ሰዎች እንዲያዩዋቸው የማይፈልጓቸው መልእክቶች፣ የይለፍ ቃሎችና አድራሻዎችን ያካትታል። ስለዚህ ስልክዎ መጠለፉን (ሃክ መደረጉን) ካወቁ ወዲያውኑ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ስልኮቻችን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ሁዋዌ በምዕራባውያን ሀገሮች የሚደርስበትን ወቀሳ አጣጣለ

የቻይናው ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ ከደህንነት ችግር ጋር በተያያዘ ከምዕራባውያን ሀገሮች የሚደርስብትን ቅሬታ ውድቅ አድርጓል። ኩባንያው በአሜሪካና በሌሎች ሀገሮች የተለያዩ የደህንነት ስራዎችን ከተለያዩ አካላት ጋር በመመሳጠር ይሰራል በሚል የተለያዩ ቅሬታዎች እየቀረቡበት ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም የምዕራባውያን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ጎግል የሰዎችን ማንነት በፊት ገጽታ መለየት የሚያስችለውን ቴክኖሎጅ ለገበያ እንደማያቀርብ ገለፀ

ጎግል የሰዎችን ማንነት በፊታቸው ገጽታ መለየት የሚያስችለውን ቴክኖሎጅ  አስፈላጊው የህግ ማዕቀፍ እስከሚዘጋጅለት ድረስ ገበያ ላይ እንደማያውለው አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በርካቶችን እያከራከረ የሚገኘውን ይህን ቴክኖሎጅ በሰዎች ላይ በደል እንዳይፈፀም የሚያስችል ፓሊሲ እስከሚዘጋጅለት ገበያ ላይ አላውለውም ሲል በትንትናው […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች የአውስትራሊያ ፓሊስ ስማርት ስልኮችን መከታተል የሚያስችለውን ህግ ተቃወሙ

በአውስትራሊያ መንግስት የዋትስ አፕና አይ ሜሴጅ አገልግሎት ተጠቃሚዎች  የግል ጉዳይን መከታተል የሚያስችለውን አሰራር ህጋዊ ማድረጉን ተከትሎ ፌስቡክና ሌሎች የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች ስጋት እንደገባቸው አስታወቁ፡፡ መንግስት አዲሱ ህግ ፓሊስና የፀጥታ ተቋማት ሽብርተኝነትንና በህፃናት ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃትን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ሳምሰንግና ቬራይዘን በ5G ኔትዎርክ የሚሰራ ስማርት ስልክ በጋራ ሰርተው ገበያ ላይ ሊያውሉ ነው

ሳምሰንግና ቬራይዘን በ5G ኔትዎርክ የሚሰራ ስማርት ስልክ በጋራ ሰርተው በአውሮፓውያኑ 2019 ገበያ ላይ ለማዋል የሚያስችል ጥምረት ፈጠሩ። ሁለቱ ኩባንያዎች የስማርት ስልኩን የመጨረሻ ንድፈ ሀሳብም በዚህ ሳምንት በሚካሄደው የኩዋልኮም ስናፕድራጎን ጉባዔ ላይ እንደሚያቀርቡትም ተነግሯል። በ5G ኔትዎርክ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ናሳ የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ለማጥናት ሮቦት ላከ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ ናሳ ከሰባት ደቂቃ መንጠር በኋላ የላካት ሮቦት በቀይዋ ፕላኔት ወይም ማርስ ላይ በሰላም አርፋለች። ዘ ኢንሳይት ፕሮብ የተባለችው ይህች ሮቦት አላማ አድርጋ ያነገበችውም የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ጥናት ለማድረግ ነው። ማርስ ላይ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ናሳ የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ለማጥናት ሮቦት ላከ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ ናሳ ከሰባት ደቂቃ መንጠር በኋላ የላካት ሮቦት በቀይዋ ፕላኔት ወይም ማርስ ላይ በሰላም አርፋለች። ዘ ኢንሳይት ፕሮብ የተባለችው ይህች ሮቦት አላማ አድርጋ ያነገበችውም የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ጥናት ለማድረግ ነው። ማርስ ላይ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

በ2025 የደቡብ ምስራቅ እስያ የኢንተርኔት ምጣኔ ሃብት ከ240 ቢሊየን ዶላር በላይ ይሆናል ተባለ

ጎግል እና ቲማሴክ ኩባንያዎች በጋራ ባጠኑት ጥናት የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት የኢንተርኔት ምጣኔ ሃብት በ2025 ከ240 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ያንቀሳቅሳል ማለታቸው ተሰማ፡፡ የቀጠናው የ2018 የኢንተርኔት ጠቅላላ ምጣኔ ሃብትም 72 ቢሊየን ዶላር እንደደረሰ የሚገመት ሲሆን፥ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የሳምሰንግ ኩባንያ ሰራተኞቹ ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸውን ተከትሎ ይቅርታ ጠየቀ

የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ በሰሚ ኮንዳክተር ማምረቻው ሲሰሩ የነበሩ ሰራተኞች ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸውን ተከትሎ ይቅርታ ጠየቀ፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ተቃውሟቸውን ሲያቀርቡ የነበሩ ሰዎች ከስራ ጋር በተገናኘ 320 ሰዎች ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን፥ 118 የሚሆኑት ደግሞ ህይወታቸውን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ቀጣዩ ጋላክሲ S10 ስማርት ስልክ 6 ካሜራ የተገጠመለትና 5G ኔትዎርክ ማስተናገድ የሚችል ነው ተባለ

ሳምሰንግ በቀጣይ ገበያ ላይ የሚያው ጋላክሲ S10 ስማርት ስልክ እስካሁን በገበያ ላይ ከዋሉት ምርቶቹ በርካታ ማሻሻያዎች የሚደረጉለት መሆኑ ተነግሯል። ግዙፉ የኮሪያ የቴክኖሎጂ አምራች ሳምሰንግ 10ኛ ዓመቱን በማስመልከት በሚያመርተው ስማርት ስልኩ ነው ለየት ያለ ነገር ይዞ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

በቻይና ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለው ዜና አቅራቢ ሮቦት ተሰራ

የዓለማችን ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ቻይና ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለው ዜና አቅራቢ ሮቦት መሰራቱ ተገለጸ፡፡ ሮቦቱ የመንግስት መገናኛ ብዙኀን በሆነው ሽንዋ ውስጥ በዜና አቅራቢነት ስራ መጀመሩም ተሰምቷል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገው ሙከራ በመንደሪንና በእንግሊዘኛ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

81 ሺህ የሚደርሱ የግል የፌስቡክ መረጃዎች ለሽያጭ ቀረቡ

መረጃ መንታፊዎች 81 ሺህ የሚደርሱ የተበረበሩ በፌስቡክ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ የግል መረጃዎች ለሽያጭ ማቅረባቸው ተነገረ፡፡ መረጃ በርባሪዎችቹ ሩሲያ ለሚገኝ የቢቢሲ አገልግሎት እንዳስታወቁት ከሆነ 120 ሚሊየን በሚደርሱ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ መረጃ እንዳላቸውም ገልጸዋል፡፡ በርባሪዎቹ በእጃቸው የሚገኘውን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የፌስቡክ የእለት ጎብኚዎች ቁጥር ዝቅ ማለቱ ተነገረ

የፌስቡክ የእለት ጉኚዎች ቁጥር መቀነሱ እና ገቢውን ከተጠበቀው በታች መሆኑን ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው ጥናት አመልክቷል። ባሳለፍነው መስከረም ወር 1 ነጥብ 51 ቢሊየን ሰዎች ፌስቡክን በየእለቱ ይጎበኛሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም፤ ወደ ፌስቡክ ጎራ ያሉ ሰዎች ግን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ከብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ አሜሪካ ትኩረቷን የቻይና ኩባንያዎች ላይ አድርጋለች

ከብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ አሜሪካ ትኩረቷን የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማድረጓ አየተገለጸ ነው። ሚሞሪ እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚያመርተው ፉጃን ጂንሁዋ የተባለው የቻይና ኩባንያ ለአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ስጋት መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፥ ከአሜሪካ ኩባንያውች ጋር ባለው […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የክብደቷን አርባ እጥፍ የምትሸከመው አነስተኛዋ በራሪ ሮቦት

የስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ተማራማሪዎች ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻሻለ ሁኔታ የክብደቷን 40 እጥፍ ዕቃ የምትሸከም አነስተኛ በራሪ ሮቦት መስራታቸውን አስታወቁ፡፡ ይህቺ ሮቦት ከዚህ ቀደም ከነበሩት የሚለያት በሷ መጠን ካሉት ሮቦቶች ይልቅ ማንኛውም ቦታ መግባት ስለምትችል ነው ብለዋል፡፡ […]

No Picture
Technology | ቴክኖሎጂ

ኢትዮጵያ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ የመጀመሪያዋን ሳተላይት ወደ ህዋ ታመጥቃለች

ኢትዮጵያ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ጥቅምት ወር አጋማሽ የመጀመሪያዋን ሳተላይት ወደ ህዋ የምታመጥቅ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ ሳተላይት ወደ ህዋ ለማምጠቅ የሚያስችለውን ዓለም አቀፋዊ ፈቃድ ማግኘቱንም  ገልጿል። በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ […]