Sport | ስፖርት

SPORT NEWS: Mesut Ozil: When I Win a German, When I lose an Immigrant | “ሳሸንፍ ጀርመናዊ ስሸነፍ ስደተኛ” ሜሱት ኦዚል

ጀርመናዊው የአርሴናል እግር ኳስ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል ከቱርኩ ፕሬዝደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶዋን ጋር በአካል መገናኘቱን ተከትሎ ከደረሰበት ወቀሳ በኋላ ራሱን ከበሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታውቋል። ውሳኔውን አስመልክቶ በሰጠው ረዘም ባለ መግለጫ ላይ የ29 ዓመቱ ኦዚል «ከጀርመን […]

Health | ጤና

NEWS: ከ60 ዓመት በኋላ የወባ መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ይሁንታ አገኘ

ከ 60 ዓመት በኋላ ወባን ለማከም የሚረዳ ኪኒን በአሜሪካ ባለስልጣናት ፈቃድ አገኘ። መድሃኒቱ በየአመቱ 8 ሚሊየን ሰዎች ላይ የሚያገረሸውን የወባ አይነት ለማከም የሚረዳ ነው። ይህ አይነት የወባ በሽታ በጉበት ውስጥ ለረጅም ዓመት ተደብቆ የመቆየት ባህሪ […]

Lifestyle | አኗኗር

Experts View of The Diaspora Trust Fund Account | የትረስት ፈንድ ሃሳብ በዲያስፖራው እና በባለሙያዎች ዕይታ

ከሁለት ሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የ2011 ዓ.ም ረቂቅ በጀትን በሙሉ ድምፅ ባፀደቀበት ስብሰባ ላይ አዲስ ምክረ-ሃሳብ አቅርበው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአገር እድገት ይበጃል ያሉት ይህ ምክረ-ሃሳብ፤ የትረስት ፈንድ […]

Health | ጤና

Signs of Blood Cancer | የደም ካንሰርና ምልክቶቹ

የደም ካንሰር (leukemia) የደም ህዋሶችን የሚያጠቃ አንድ የካንሰር በሽታ አይነት ነው። የደም ካንሰር በሚከሰትበት ጊዜ ከተለምዶ ወጣ ያሉ (abnormal) የደም ሴሎች በመቅኒ (bone marrow) ውስጥ ይመረታሉ። አብዘሃኛውን ጊዜ እነዚህ የሚመረቱት የደም ሴሎች በሽታን ለመከላከል የሚጠቅሙን […]

Health | ጤና

የፊኛ ኢንፌክሽን ምንድን ነው?

የሴት ልጅ ፊኛና የሰገራ መውጫ ቅርብ በመሆኑ በሽታው በአብዛኛው ሴቶችን ሲያጠቃ ምልክቶቹም በድንገት በመከሰት ከኩላሊት ኢንፌክሽን መለየት ይቻላል:: ምልክቶቹም :- 1. በተደጋጋሚ ማሸናት ( ሲከፋ : ሲሸኑ ማቃጠል) 2. ሽንት ለመሽናት ማስቸኮል 3. የፊንኛ ቦታ […]

Health | ጤና

የአንጎል አወቃቀር እንደ ጣት አሻራ የተለያየ ነው

የአንጎል አወቃቀር እንደ ጣት አሻራ የተለያየ መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ። በራሂና ሌሎች ጉዳዮች የአንጎልን ተግባር ብቻ ሳይሆን የአንጎል መዋቅር ላይ ተጽህኖ ያላቸው መሆኑንን በጥናቱ ተገልጿል። በሲውዘር ላንድ የዙሪክ ዩንቨርስቲ የነርብ ፕሮፌሰር የሆኑት ሉትዝ ጃንኬ እንደተናገሩት በጥናቱ […]

Sport | ስፖርት

Ethiopian Trio Brings Medals at WOMEN’S IAAF WORLD U20 CHAMPIONSHIPS TAMPERE 2018 | አትሌት ድርቤ ወልተጂ በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኘች

አትሌት ድርቤ ወልተጂ በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኘች:: በ17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በፊንላንድ ቴምፕር በመካሄድ ላይ ይገኛል። በትናንትናው እለት ምሽትም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር የሩጫ የፍፃሜ ውድድር […]

Health | ጤና

Natural Ways To Stop Anxiety | ጭንቀትን ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ለማስወገድ

አሁን ላይ ጭንቀት የበርካቶች የዕለት ተዕለት ችግር እየሆነ መምጣቱን የተለያዩ መረጃዎች ያመላክታል። ከበዛ የስራ ጫና፣ በኑሮ ደስተኛ አለመሆን እና ተያያዥ ምክንያቶች እንዲሁም በማህበራዊ ህይዎት የሚከሰቱ አጋጣሚዎችና በርካታ ምክንያቶች ደግሞ ለዚህ እንደ ምክንያት ይጠቀሳሉ። የጤና እና […]

Health | ጤና

Tonsillitis – ቶንሲል

ለተለምዶ ቶንሲሌን አመመኝ ወይም ቶንሲል አሞኛል ስለምንለው በሽታ እስቲ ትንሽ ነገር እንበላችሁ ቶንሲላይተስ ወይም የቶንሲል መቆጣት group B streptococcal በሚባሉ ባክቴሪያዎች የሚከሰት ሲሆን አንዳንዱ በadeno virus ሊከሰት ይችላል ቶንሲል በአፍ ወስጥ ያሉትንና ወደ ጉሮሮ የሚደርሱትን […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

Kiremt and Reading | ክረምትና መጽሐፍ

መፅሀፍ አዟሪዎች ከተመረጡ መፅሀፍ መካከል ምርጦቹን ነው ይዘው የሚዞሩት ይላል መኮንን። “ቢሸጡ ጥቅም ያላቸው፣ አንባቢም ይፈልጋቸዋል የተባለውን ነው ይዘን የምንዞረው።” መኮንን ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ መነን አካባቢ ነው፤ መፅሀፍ ማንበብ ይወድ እንደነበር ያስታውሳል። ስራ ሲፈታም […]