
ለብብት መትቆር መፍትሄዎች
ለብብት መጥቆር መፍትሄ ለመፈለግ የሚረዱ ዘዴዎች 1.ቤኪንግ ሶዳ ፡ – ሁለት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ በውሃ ወፈር አድርገን መበጥበጥ እና ብብታችንን መቀባት – ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ያህል መቆየት ከዛም ብብታችንን ማጽዳት በሳምንት 2 ጊዜ ብንጠቀመው […]
ለብብት መጥቆር መፍትሄ ለመፈለግ የሚረዱ ዘዴዎች 1.ቤኪንግ ሶዳ ፡ – ሁለት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ በውሃ ወፈር አድርገን መበጥበጥ እና ብብታችንን መቀባት – ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ያህል መቆየት ከዛም ብብታችንን ማጽዳት በሳምንት 2 ጊዜ ብንጠቀመው […]
በአብርሃም ፈቀደ ካናቢስ የዘረመል መዋቅርን ሊያዛባ እንደሚችል ጥናቶች አሳዩ፡፡ የዱክ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ንጥረ ነገሩ የወንድ የዘር ፍሬ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ጠቅሰዋል፡፡ በዚህም ካናቢስ የሚጠቀሙ ሰዎች ልጅ ለመውለድ ከማሰባቸው ስድስት ወራት ቀደም ብለው መጠቀም ቢያቋርጡ እንደሚመረጥ […]
በሙለታ መንገሻ በሩሲያ እየተካሄደ ያለው 21 የዓለም ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዛሬው እለት ተጠባቂ የነበረው ጨዋታ በምድብ ስድስት በተደለደሉት ሜክሲኮ እና ጀርመን መካከል ተካሂዷል። ጨዋታውም በሜክሲኮ 1ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፥ የዓለም ዋንጫን ታነሳለች የሚል ግምት […]
የዩናይትድ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምና የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጁንግ ኡን ነገ ለሚያደርጉት ውይይት ሲንጋፖር ላይ ናቸው፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች እሁድ ስብሰባው ወደ ሚካሄድበት ሲንጋፖር መግባታቸው ይታወሳል፡፡ የዩናይትድ ፕሬዚዳንት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ከሰዓታት በፊት […]
በቤቴልሄም ጥጋቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ የመጀመሪያ የ100 አውሮፕላኖች ባለቤት ያደረገውን ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ተረክቧል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፥ የአየር መንገዱ እዚህ መድረስ ለኢትዮዽያውያን ትልቅ ኩራት መሆኑን ተናግረዋል። […]
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ካስተላለፋቸው አበይት ውሳኔዎች አንዱ በመንግስት እጅ ውስጥ የቆዩ ግዙፍ የንግድ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል ለግል ባለሃብቶች እንዲዘዋወሩ መፍቀድ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ለዓመታት ‹በግል ባለሀብቶች እጅ ሊገቡ አይገባም› በሚል መንግስት […]
ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም […]
በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው የኮሞሮስ ደሴት ተመራጭ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራ ነች። በህንድ ውቅያኖስ […]
በጓደኛዎ ወይም ቤተሰብዎ የልጅ ማጣት አልያም የፅንስ መቋረጥ በሚፈጠርበት ተገቢውን ድጋፍ […]
(የኔነህ ከበደ) ኮንኮርድ የተሠኘው ከድምፅ የፈጠነ ሱፐር ሶኒክ የመንገደኞች አውሮፕላን በ27 ዓመት የአገልግሎት […]
ዘወትር ስለኤርትራ በምጽፍበት ጊዜ የሚሰጠኝ አስተያየት (Comment) ከወትሮው ይበዛል፡፡ እነኝህ ኮሜንቶች በዓይነታቸውም ይለያያሉ፡፡ በአድናቆት ከሚያንቆለጳሱኝና የሌለኝን ብቃት እየተረኩልኝ የሰማይ ጥግ ሊያደርሱኝ ከሚሞክሩት ጀምሮ “ህልመኛ ነህ፤ በቁምህ አትቃዥ፣ ኤርትራዊያን ደመኛ ጠላቶቻችን ናቸው” እስከሚሉት ድረስ ዓይነተ-ብዙ ናቸው፡፡ […]
ብዙዎቻችን ህይወትን የምንደርስበት ግብ አድርገን ፣ነገ የምናገኘው፣ ከልፋት በኋላ የምንቀዳጀው፣ ከአድማስ ባሻገር ያለ የቅርብ ሩቅ አድርገን እንስለዋለን። ይህ ግን ዛሬን እንደ መራራው ኮሶ መድኃኒት እየተጋትን ነገን በሰማይ እናዳለችው ወተቷን እንደማናየው ላም እየናፈቅን የቅዠት ኑሮ፣ […]
ከጅቡቲ የተነሳው የባቡር ሀዲድ እ.ኤ.አ. በ1902 ዛሬ ድሬዳዋ ካለችበት ቦታ ሲደርስ በአቶ መርሻና በፈረንሳዊው ሌዎን ሸፍነ መሪነት አዲስ ከተማ እንዲቆረቆር ትእዛዝ ተሰጠ። የቦታውም ስም መጀመሪያ አዲስ ሐረር ተባለና ትንሽ ቆይቶ ግን ድሬዳዋ የሚል ስያሜ ተሰጠው። […]
ቲማቲም መመገብ የካንሰር ህዋሳት እድገትን ለማቆም እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመለከተ። ይህን ተወዳጅ ፍራፍሬ እስከነ ልጣጩ […]
(የዘመን አቆጣጠሩ ሁሉ እንደ አውሮፓውያን ነው ) ከአሥር ልጆች አራተኛ በመሆን የተወለደው ኃይሌ ገሪማ መጋቢት 1946 ላይ ነው […]
ከያሬድ ሹመቴ 1. ፊታውራሪ ዳምጠው ከተማ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ስመ ጥር መኮንን ነበሩ። ከፍተኛ ዲፕሎማት በመሆን ለዓድዋ ጦርነት የሩሲያ መንግስትን የጦር መሳሪያ […]
በአዜብ ታደሰና በሸዋዬ ለገሠ ይህ ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል ከሕዝቡ ባህል ጋር ጥብቅ ትስስር ያለው በመሆኑም ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር ባሕላዊ ፋይዳውም የጎላ ስለሆነ በሀገር ዉስጥ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com