News | ዜናዎች

“ሰው እየሳቀ መሞት እንደሚችል አሳያችኋለሁ ነበር ያልኳቸው” አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት መግለፁን ተከትሎ ከትንናት ሰኞ ጀምሮ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው መፈታታቸውን ሲጠብቁ ቆይተው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ተለቀዋል። በቤተሰባቸው ቤት ከቅዳሜ […]

News | ዜናዎች

NEWS: ፈረንሣይ ውስጥ ከ ማሊ የመጣ ስደተኛ በሞት አፋፍ ላይ የነበረውን ህፃን በሚያስገርም መንገድ አዳነው

በፓሪስ ከሰሞኑ ከ4ኛ ፎቅ ከመፈጥፈጥ የተረፈው ሕጻን ወላጆች ማላዊውን ስደተኛ “እግዜር ይስጥልን” ብለውታል። “ከልቡ ጀግና ነው።” ብለዋል የሕጻኑ ሴት አያት። የማሊው ስደተኛ ጀብድ ዓለምን ካስደመመ በኋላ አዳዲስ ጥያቄዎች መነሳት ጀምረዋል። የብዙዎች ጥያቄ እንዴት የ4 ዓመት […]

News | ዜናዎች

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ – President Mulatu Ordered The Release of Ato Andargachew Tsige

ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ከየመን ሰነዓ በቁጥጥር ሥር ውለው ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ወሰኑ፡፡ ምንጭ: ሪፖርተር

News | ዜናዎች

ሰዎችን ከሲኖ ትራክ የገለበጠው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ – Sinotrack Driver Who Dumped Passengers He Loaded Is Under Arrest

ለሃይማኖታዊ ክብረ-በዓል ለማጓጓዝ በሲኖትራክ የጭነት መኪና ላይ ያሳፈራቸውን ሰዎች ለጉዳት በሚዳርግ ሁኔታ ገልብጧል የተባለው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፎገራ ወረዳ ፖሊስን ጠቅሶ የአማራ መገናኛ ብዙሃን ዘገበ። በፎገራ ወረዳ በሚገኘው የክርስቶስ ሰምራ ገዳም በየዓመቱ ግንቦት አስራ […]

News | ዜናዎች

“ልጄ ከአሁን አሁን ነቅቶ ይጠራኛል እያልኩ ስጠብቅ 12 ዓመት ሆነኝ”

Image copyright NEBIYU SIRAK ወ/ሮ ሀሊማ ሙዘይን እና ባለቤቷ ኑሮን ሳኡዲ አረቢያ ሲያደርጉ ሰርቶ መኖርን ወልዶ መሳምን አስበው ነው። ከ 30 ዓመት በላይ በዚህ ሀገር ሲኖሩም ሁለት ልጆች አፍርተዋል። ኑሯቸውን መካ ያደረጉት ሀሊማና ባለቤቷ ሁለተኛ ልጃቸው […]

News | ዜናዎች

ሳውዲ ኢትዮጵያውን እስረኞችን ልትፈታ ነው – Saudi Arabia To Free Ethiopian Detainees

የሳዑዲ መንግሥት ኢትዮጵያውን እስረኞችን ለመፍታት ዝግጁ ነኝ አለ። የኢትዮጵያ ፌደራል ኮሚዮኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንዳስታወቀው የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በቁጥጥሩ ስር የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን እስረኞችን ለመፍታት ዝግጁ ነኝ ብሏል። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሳዑዲው ንጉስ ሰልማን ቢን […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የኢትዮ ቴሌኮም ጉዞ: ወዴት? እንዴት?

ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በርካቶች የኢትዮ ቴሌኮም እርምጃ የተሻለ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማግኘት መልካም አጋጣሚ […]

Documentary | ዘገባ

የኢትዮጵያ ተረት ገፀ-ባህሪን በተንቀሳቃሽ ምስሎች የምታቀርበው የ26 ዓመት ወጣት የ DLA ሽልማት አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊት ፌበን ኤሊያስ – Meet 26 Years Old Ethiopian Animation Artist DLA Prize Winner Feben Elias

“ተረት ተረት” ሲባል “የላም በረት” ለማለት ከሚፈጥኑ ልጆች አንዷ ነበረች። ከልጅነት ትውስታዎቿ ተረት ትሰማ የነበረበተ ጊዜያት ዋነኞቹ ነበሩ ። አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው የ26 ዓመቷ ፌበን ኤልያስ በህንጻ ኮሌጅ ኧርባን ዲዛይን ስትማር ከምህንድስና በበለጠ የሶስት […]

News | ዜናዎች

NEWS: በዳንጎቴ ሰራተኞች ግድያ ከ15 በላይ ጥይቶች ተተኩሰዋል – Dangote Bloodshed: Over 15 Gunshots

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ሰዎች በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አልፈ። ትናንት ማምሻውን ከዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ መኖሪያቸው አዲስ አበባ ከተማ እየተጓዙ ሳሉ ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ሁለት ግለሰቦች በመኪናው ላይ ተኩስ በመከፈቱ ስራ […]

News | ዜናዎች

NEWS: የዳንጎቴ ሲሚንቶ ማኔጀር ተገደሉ – Manager of Dangote Cement Factory in Ethiopia Killed by Gunmen

ቃለየሱስ በቀለ የዳንጎቴ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዲፕ ካማራ ረቡዕ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. አሥር ሰዓት ላይ ከጸሐፊያቸውና ከሾፌራቸው ጋር ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ 85 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ ረጂ በተባለ አካባቢ በሚገኘው የዳንጎቴ ሲሚንቶፋብሪካ አካባቢ መገደላቸው ተሰማ፡፡በ2008 እና በ2009 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመፅ ሳቢያ ንብረቶቻቸው ከተጎዱባቸው ፋብሪካዎች መካከል ዳንጎቴ አንዱ ነው፡፡ግድያውን የፈጸሙ አካላት ማንነታቸው ያልታወቀ […]

News | ዜናዎች

በትናንቱ ተቃውሞ 55 ፍልስጤማውያን ተገድለዋል

የእስራኤል ወታደሮች 55 ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ሰልፈኞችን ከገደሉ ከአንድ ቀን በኋላ ፍልስጤማውያን ለተጨማሪ የተቃውሞ ሰልፍ እየተዘጋጁ ነው። ዛሬ እስራኤል እአአ በ1948 ከተመሰረተች 70 ዓመት ታስቆጥራለች። ፍልስጤማውያን ይህን ቀን ‘ናክባ’ ወይም መቅሰፍት ሲሉ ይጠሩታል። ትናንት የተገደሉት […]

News | ዜናዎች

በኬንያ የ80 ሚሊያን ዶላር የሙስና ቅሌት ተጋለጠ

የኬንያ መርማሪዎች የ80 ሚለየን የአሜሪካ ዶላር የሙስና ቅሌት አጋለጡ። በሙስና ቅሌት መዝገቡ ላይ የተመዘገቡ የገንዘብ ዝውውሮች እንደሚያመላክቱት የመንግሥስት ሹመኞች እጃቸው አለበት ሲሉ የአቃቤ ህግ ዳሬክተር ለቢቢሲ ተናግረዋል ። ይህ የሙስና ቅሌት በኬንያ ከተጋለጡ ቅሌቶች የቅርቡ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የአሜሪካ ጠፈር ምርምር ኤጀንሲ NASA ትንሽ ሄሊኮፕተር ወደማርስ ሊልክ ነው – NASA to fly a helicopter on Mars

የአሜሪካ ብሔራዊ የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ / ናሳ / ተመራማሪዎች ስለቀይዋ ፕላኔት ያላቸውን ዕውቀት የሚያሰፋ ሰው አልባ አነስተኛ ሄሊኮፕተር ወደማርስ ለመላክ ማቀዳቸውን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡ የጠፈር ምርምር ኤጀንሲው እኤአ በ2020 ከሚያከናውናቸው ጉልህ ተግባራት መካከል አንዱ በሆነው […]

News | ዜናዎች

ዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ

ተከሳሾቹ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀጽ 464 እና 494 በመተላለፍ ተከላከሉ ተብለው እንደነበር ይታወቃል። የሃገር ውስጥ ሚዲያዎች እንደዘገቡት ፤ በእነ አበበ የኋላ የክስ መዝገብ የተጠቀሰውን አንቀጽ በመተላለፍ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ላይ ያሉ 18 ተከሳሾች ክስም እንዲነሳ […]

Health | ጤና

ላልተፈለገ ውፍረት የሚያጋልጠው የሰውነት ንጥር ቅመም Enzyme ተገኘ –

ያልተፈለገ የሰውነት ውፍረት የሚያመጣው የሰውነት ውስጥ ንጥረ ቅመም/ኢንዛይም/ እንዳገኙ ተመራማሪዎች ገለጹ። የኮፐንሄገን ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች የአዲሱን ጥናት ውጤት በአይጦች ላይ ባደረጉትጥናት እና ምርምር እንዳረጋገጡም ነው የተገለጸው። በጥናቱም በሰውነት ውሰጥ የሚገኝ ኤን ኤ ኤም ፒቲ የተባለ ንጥረ […]

Lifestyle | አኗኗር

ተወዳጁ የቤት እንስሳ – Man’s Best Friend…Dog

ከሮቤ ባልቻ ከለማዳ የቤት እንስሳት ሁሉ ውሻ በጣም ተወዳጅ ነው፡፡ ‹‹ውሻ ታማኝ ነው፤›› ባለቤቱንና ንብረቱን ይጠብቃል፤ ከጥቃትም ይከላከላል፤›› ተብሎም በአገራችን ይሞካሻል፡፡ አብዛኞቹ የአውሮፓ አገሮችም ለውሻ ያላቸው ፍቅር ከፍ ያለ ነው፡፡ እንደ ኑሮው ሁኔታ ከአንድ እስከ […]

Health | ጤና

ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዱ ምግቦች – Diets Which Help Strengthen Bones.

የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ የተባሉ የምግብ አይነቶች በ health እና cooking light ድረ-ገፅ ላይ ተዘርዝረዋል፡-  • እርጎ፡ ሲሆን አንድ ብርጭቆ እርጎ መጠጣት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገንን ካልሺየም […]

News | ዜናዎች

NEWS: የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው – ዴልሂ ተካሄደ

ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒውዴልሂ ሕንድ ተካሂዷል፡፡ የኢፌ.ዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ ባደረጉት ንግግር በሁለቱ ሀገራት መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀው ዲኘሎማሲያዊ […]

News | ዜናዎች

ዜና እረፍት: የአፍቃሪ ኢትዮጵያው ቤተሰብ የመጨረሻ ሰው፣ ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ አረፉ::

እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ እ.ጎ.አ በመጋቢት 5 ቀን 1935 የተወለዱት ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ አባታቸው የሙዚቃ ሊቅ እናታቸው ደግሞ የአባታቸው የሙዚቃ ተማሪ ነበሩ፡፡ አፍቃሪ ኢትዮጵያ የሆኑት የፕሮፌሰር አብይ ወላጆች ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በ1923 የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን የዘውድ […]

News | ዜናዎች

NEWS: ብዙ ባሎችን አግብታለች የተባለች ሴት በአልሻባብ ተገደለች

በርካታ ባሎችን በማግባት ክስ ተመስርቶባት በአክራሪው የሶማሊያ እስላማዊ ቡድን በሚመራ ፍርድ ቤት የቀረበች ሴት በድንጋይ ተወግራ እንደተገደለች ለታጣቂው ቡድን ቅርብ የሆነ የዜና ድረ-ገፅ ዘግበ። ሹክሪ አብዱላሂ ዋርሳሜ የተባለችው ይህች ሴት ቀደም ካሉ ባሎቿ ጋር የፈፀመችውን […]