
ነስርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
በአፍንጫ ላይ በርከት ያሉ የደም ስሮች የሚገኙ በመሆኑና በተፈጥሯዊ አቀማመጣቸው ምክንያት በቀላሉ ለጉዳት ስለሚጋለጡ የአፍንጫ መድማት (ነስር) በቀላሉ ሊከሰት እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ የአፍንጫ መድማት በአየር ድርቀት፣ በአፍንጫ መቁሰል፣ በቅዝቃዜ፣ በጉዳት እና በሌሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል። […]
በአፍንጫ ላይ በርከት ያሉ የደም ስሮች የሚገኙ በመሆኑና በተፈጥሯዊ አቀማመጣቸው ምክንያት በቀላሉ ለጉዳት ስለሚጋለጡ የአፍንጫ መድማት (ነስር) በቀላሉ ሊከሰት እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ የአፍንጫ መድማት በአየር ድርቀት፣ በአፍንጫ መቁሰል፣ በቅዝቃዜ፣ በጉዳት እና በሌሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል። […]
በቀላሉ በምናገኘው ቲማቲም ቡጉርን፤የቆዳ ጥቁረትን እነዲሁም ጥቁት ነጠብጣብን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አዲስ ውህድ ይዘንላችው መተናል፡፡መዘጋጀት ያለባቸው ነገሮች1) 1 ቲማቲም2) 2 የሻይ ማንኪያ ስኳር3) 2 የሻይ ማንኪያ ማር4) 1 መለስተኛ የቡና ሲኒ አዘገጃጀት1) በመጀመርያ የፊታችን የቆዳችን […]
በእርግዝና ወቅት የሚደረግ የነፍሰጡር እናት የህክምና ክትትል እና እንክብካቤ የእናትየውንና የሚወለደውን ህፃን ጤና ለመከታተልና የተሻለ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ ከእርግዝና ጋር የተያያዙ የጤና ችግሮች እንዳይከሰቱ ና እንዲቀንሱ ይረዳል፡፡ የእርግዝና ምልክቶች -የወር አበባ መቅረት -የጡት መደደር -ማቅለሽ -ድካም መሰማት -የሽንት ቶሎ […]
የዶክተር አለ ሀኪሞች ስለ እርግዝና እና በእርግዝና ግዜ ስለሚያጋጥሙ ነገሮችና መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ሊያማክሩዋችሁ ተዘጋጅተዋል፡፡ ● ቃር ወይም ምግብ ቶሎ አለመፈጨት ● የሆድ ድርቀት ● የፍንጢጣ ደም ስሮች ማበጥ (የፊንጢጣ ኪንታሮት) ● የአፍንጫ የማፈን ሰሜት […]
1 በቀላሉ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል ኑግ በውስጡ ማግንዥየም ፣ፖታሽየም ፣ እንዲሁም ዚንክ የተባለ ንጥረ ነገር የያዘ ሲሆን በውስጣቸን የሚመረቱ የሆርሞኖችን መጠን ይቆጣጠራል በዚህ ምክንያት ሰውነታችን የተረጋጋ እረፍት እንዲያገኝ ይረዳል 2 የልብ ጤንነትን ያስተካክላል የኑግ ዘይት በሰውነታችን ውስጥ […]
ለብብት መጥቆር መፍትሄ ለመፈለግ የሚረዱ ዘዴዎች 1.ቤኪንግ ሶዳ ፡ – ሁለት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ በውሃ ወፈር አድርገን መበጥበጥ እና ብብታችንን መቀባት – ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ያህል መቆየት ከዛም ብብታችንን ማጽዳት በሳምንት 2 ጊዜ ብንጠቀመው […]
የምናዘወትራቸው የምግብ አይነቶች ረሃብን ከማስታገስ በዘለለ ለአእምሯችን ጠቀሜታ እንዳላቸው ባለሙያዎች ይጠቁማሉ። በተለይም አንዳንድ ምግቦች እና መጠጦች ደግሞ የአእምሮን የመስራት አቅም በማሳገዱ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል። ከእነዚህ ምግቦች እና መጠጦች ውስጥም ቀጥሎ የተዘረዘሩት ተጠቃሽ […]
በአብርሃም ፈቀደ ካናቢስ የዘረመል መዋቅርን ሊያዛባ እንደሚችል ጥናቶች አሳዩ፡፡ የዱክ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ንጥረ ነገሩ የወንድ የዘር ፍሬ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ጠቅሰዋል፡፡ በዚህም ካናቢስ የሚጠቀሙ ሰዎች ልጅ ለመውለድ ከማሰባቸው ስድስት ወራት ቀደም ብለው መጠቀም ቢያቋርጡ እንደሚመረጥ […]
“አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በድብቅ በመንቀሳቀስ ሰዎችን ሲገድሉና ሲያስገድሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የኦሮሚያ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ብሄራዊ የመረጃ እና የደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል በዛሬው እለት ስድስት ተጠርጣሪዎች […]
ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)
የቻይናው ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ ከደህንነት ችግር ጋር በተያያዘ ከምዕራባውያን ሀገሮች የሚደርስብትን ቅሬታ ውድቅ አድርጓል። ኩባንያው በአሜሪካና በሌሎች ሀገሮች የተለያዩ የደህንነት ስራዎችን ከተለያዩ አካላት ጋር በመመሳጠር ይሰራል በሚል የተለያዩ ቅሬታዎች እየቀረቡበት ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም የምዕራባውያን […]
በሞባይል ስልኮች የፅሑፍ መልዕክት መለዋወጥን ማዘውተር ሲጋራን ለማቆም የሚረዳ መሆኑን ጥናት አመለከተ። በትናንትናው ዕለት በቻይና ተመራማሪዎች ይፋ የሆነው ጥናት እንደሚያመላክተው በሞባይል ስልኮች አዘውትሮ የፅሁፍ መልዕክት መለዋወጥ ሲጋራ ማጤስን ለማቆም ሁነኛ መፍትሄ መሆኑ ተረጋግጧል። በምርምሩ ሂደት […]
የህጻናትን ሰውነት በዝግታ ማሻሸት በአእምሯቸው ውስጥ ከህመም ጋር ተያይዞ ያለውን ስራ በማቅለል ከህመም ስሜት እንደሚያስታግስ አዲስ የተሰራ ጥናት አመልክቷል። በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እና በሊቨርፑል ጆን ሞርስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተሰራው ጥናቱ የ32 ህጻናት የደም ምርመራ በሚያደርጉበት ጊዜ […]
ጎግል የሰዎችን ማንነት በፊታቸው ገጽታ መለየት የሚያስችለውን ቴክኖሎጅ አስፈላጊው የህግ ማዕቀፍ እስከሚዘጋጅለት ድረስ ገበያ ላይ እንደማያውለው አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በርካቶችን እያከራከረ የሚገኘውን ይህን ቴክኖሎጅ በሰዎች ላይ በደል እንዳይፈፀም የሚያስችል ፓሊሲ እስከሚዘጋጅለት ገበያ ላይ አላውለውም ሲል በትንትናው […]
በብሪታኒያ የተደረገ ጥናት በሬስቶራንት (ምግብ ቤት) የሚሸጡ ምግቦች ከፍተኛ የሆነ የካሎሪን መጠን እንዳላቸው አመለከተ። ይህም የሬስቶራንት ምግቦች ከፈጣን ምግቦች አንፃር ጤናማ እንዳልሆኑ ያመላከተ ጥናት ነው ተብሏል። የጤና ባለሙያዎች በምግብ ውስጥ የሚገኝ ካሎሪን መጠን ከ600 መብለጥ […]
ትናንት ረፋድ ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዶ ነበረ። በውይይቱ ላይ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ክንውኖች ላይ ማስተካከያ በማድረግ ፕሮጀክቱ ከአራት ዓመታት በኋላ እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል። ፕሮጅክቱ ሲጀመር የግድቡ ግንባታ […]
ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)
ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ውስጥ ለስቃይ እና ለእንግልት የተዳረጉ የቀድሞ እስረኞች መንግሥትን ካሳ እንጠይቃለን አሉ። የ32 ዓመቱ ሰይፈ ግርማ በሽብር ወንጀል ተከሶ ለሦስት ዓመታትን በእስር አሳልፏል። በቆይታውም ከፍተኛ የማሰቃየትና የማስፈራራት ተግባራት ይፈፀምበት እንደነበረ የሚናገረው […]
የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መስራት በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች እንደሚያስገኝልን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች ውስጥ የህመም ስሜቶችን ማስታገስ አንዱ ሲሆን፥ እኛም የህመም ስሜቶችን ለማስታገስ የሚረዱ ቀለል ያሉ የአካል ብቃት […]
ከህወሓት መስራቾች አንዱና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እንዲሁም በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ የሠሩት አቶ አባይ ፀሐዬ ከወራት በፊት ተጀምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ፖለቲካዊ ለውጥና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com