
የታንዛኒያ መንግሥት ጦማሪያን እንዲመዘገቡ አዘዘ
የታንዛኒያ የኮሚዩኒኬሽን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በሃገሪቱ ያሉ ጦማሪያንና የድረ-ገፅ ባለቤቶች ሕጋዊ ሆነው ለመስራት በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ አዘዘ። ይህ ባለፈው ወር በመንግሥት ተግባራዊ የሆነውን አወዛጋቢውን አዲስ […]
የታንዛኒያ የኮሚዩኒኬሽን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በሃገሪቱ ያሉ ጦማሪያንና የድረ-ገፅ ባለቤቶች ሕጋዊ ሆነው ለመስራት በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ አዘዘ። ይህ ባለፈው ወር በመንግሥት ተግባራዊ የሆነውን አወዛጋቢውን አዲስ […]
የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት በጥገኝነት ጠያቂዎች ዙሪያ ያለውን ደንብ የሚያጠብቅ ጠንካራ የስደተኞች ሕግ አፀደቀ። ሕጉ ጥገኝነት ለሚጠይቁ ሰዎች ጥያቄ የሚያቀርቡበትን የጊዜ ገደብ ያሳጠረ ሲሆን ሕገ-ወጥ ስደተኞች ሊታሰሩ […]
በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱት የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫና ፕሪሚዬር ሊግ ፍልሚያዎች በርካታ ድንቅ ተጫዎቾችን አሳይተውናል። ከእነዚህ መሃል ነጥረው ወጥተው የተንታኙ ጋሬዝ ክሩክስን ቀልብ መሳብ መቻል የቻሉት […]
ጀርመንን በጥምር የሚመራው የጀርመኑ ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ በ154 ዓመት ታሪኩ የመጀመሪያዋን ሴት መሪ መረጠ። የቀድሞዋ የሌበር ፓርቲ ሚኒስትር አንድሪያ ኔህልስ የአምናውን ምርጫ ተከትሎ የለቀቀውን ማርቲን ሹልዝ […]
ይቅርታ ማድረግና ይቅር ባይነት በህይዎት ዘመን ሲኖሩ እጅጉን ከሚያስፈልጉ ሰዋዊ ባህሪያት አንዱ ነው።ይቅር ባይነት ለአዕምሮ እርካታን በመፍጠር የደስተኝነት ስሜትን ያጎናጽፋል የራስ መተማመን እንዲኖርም ይረዳል።ይቅር ማለት ትልቅነት ከዚህ ባለፈም […]
በእርግዝና ወቅት ከምናደርጋቸው በርካታ ጥንቃቄዎች መካከል የአመጋገብ ባህላችንን መቀየር አንዱ እና ዋንኛው ነው ሊባል ይችላል። በመሆኑም የማርገዝ ዕቅድ ሲኖር አስቀድሞ የአመጋገባችንን ሁኔታ ምን መምሰል ይኖርበታል? የትኞቹን ምግቦች ማዘውተር ይኖርብን ይሆን? የትኞቹንስ ማስቀረት ይጠበቅብናል? ለሚሉት ጥያቄዎች […]
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ኮሚሽነሩ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝት ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ መንግስት ባደረገላቸው ግብዣ […]
(ትግስት ዘሪሁን) ድምፃዊ ታምራት ደስታ ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡ ድምፃዊው ህመም ተሰምቶት መኪና እየነዳ ወደ ስላሴ ክሊኒክ ሲሄድ ድንገት ራሱን መሳቱንና […]
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በዓለም አቀፍ ደረጃ 10 በመቶ ያህል አዋቂ ሰዎች በአንገት ህመም ይሰቃያሉ። ከህሙማኑ መካከል 65 በመቶ በላይ ያህሉ በሽታው በህይወታቸው አንድ ጊዜ የሚጎበኛቸው ናቸው። ከአካል እንቅስቃሴ […]
የአለም ህዝብ ከሚተነፍሰው አየር 95 በመቶው ጤነኛ ያልሆነና የተበከለ ሲሆን፥ የችግሩ ተፅዕኖ በደሃ ሀገራት ጎልቶ እንደሚታይ አንድ ጥናት አመለከተ። በፈረንጆንቹ 2016 ከአየር ብክለት ጋር በተያያዘ […]
ናሳ ከመሬት ጋር የሚመሳሰል ሌላ ፕላኔት ፍለጋ መንኩራኩር ሊያመጥቅ መሆኑ ተሰምቷል። የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ማእከል የሆነው ናሳ አዲስ የሚያመጥቀው መንኮራኩር “ቴስ” የሚል ስያሜ ያለው […]
ተማሪዎች የሚማሩትን ትምህርት በቀላሉ እንዲረዱ ለማድረግ በርካታ የማስተማሪያ ዘዴዎች እንዳሉ ይታወቃል። በቻይናዋ ሻንዶንግ ግዛት ዴዞሁ ከተማ የሚገኝ የአሽከርከርካሪ ማለማመጃ ትምህረት ቤት ደግሞ የተማሪዎቹን ስማርት ስልክ ለመለማመጃነት […]
በራሂን/ጂን/ ለማስተካከልና ለማረም ያስቻለው አዲሱ ቴክኖሎጂ ወደፊት በዘረመል የሚመጡ አንዳንድ በሽታችን ለማከም እንደሚያስችል አንድ አዲስ ጥናት አመልክቷል። የአልበርታ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች በስነ-ህይወት ማሽን በመታገዝ ባካሄዱት ጥናት […]
የቻይና ኢኮኖሚ በአውሮፓውያኑ 2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከተገመተው በላይ እድገት ማስመዝገቡ ተነገረ። የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከጥር ወር እስከ መጋቢት ወር ባለስ ሶስት ወራት ውስጥ […]
በዙፋን ካሳሁን በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ ለሚሄዱ ሰዎች የቅድመ ጉዞ ስልጠና የሚሰጥባቸው ማእከላት ማቋቋሙን የአማራ ክልል ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አሳውቋል። የቢሮው የህዝብ […]
ለተወሰነ ጊዜ በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያዎችን የወሰዱ እናቶች በማህጸን ካንሰር የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ ሆኖ እንደተገኘ ተመራማሪዎች ገለጹ። የጥናቱ ውጤት እንዳመላከተው እናቶች በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያ […]
በዩናይትድ ስቴትስ ኢንዲያና ግዛት ውስጥ የሚገኝ የዶሮ እርባታ 207 ሚሊየን የሚደርሱ እንቁላሎች ከዘጠኝ ግዛቶች እንዲሰበሰቡ አዘዘ። ዕንቁላሎቹ ተቅማጥ፣ ራስምታት እና የሆድ ህመምን በሚያስከተል “ሳልሞኔላ” በተባለ ባክቴሪያ […]
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በወሩ መጨረሻ ከናይጀሪያው አቻቸው ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር ሊወያዩ ነው። የመሪዎቹ ውይይት የዛሬ ሁለት ሳምንት የሚካሄድ ይሆናል ተብሏል። የኋይት ሃውስ ቃል አቀባይ […]
ክብደን ማንሳትን ጨምሮ የሰውነት ማጠንከሪያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ መስራት ያለ እድሜ የሚከሰት ሞትን በ46 በመቶ ይቀንሳሉ ተባለ። የፔን ስቴት የህክምና ኮሌጅ ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው የጥናት ውጤት እንደያሳየው፤ በተለይ ሰዎች […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com