Health | ጤና

ማድያት እንዴት ሊታከም ይችላል? | Is Melasma Curable?

ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ ሲሆን ብዙ ሰዎች በጉንጫቸዉ፣ በአፍንጫቸዉ፣ በግንባራቸዉ፣ አገጫቸዉና በላይኛዉ ከንፈራቸዉ ከፍ ብሎ […]

News | ዜናዎች

ያለመከሰስ መብት ለማን? እስከምን ድረስ?

«ያለመከሰስ መብት»ን በተመለከተ በበርካታ የህግ መዝገበ ቃላት ላይ የሚደጋገመው ትርጓሜ «አንድ ግለሰብ ወይንም አካል የህግ ጥሰት የፈፀመ መሆኑ እየታወቀ ለወንጀሉ ተጠያቂ እንዳይሆን የሚደረግለት ህጋዊ ከለላ» ከሚለው ጋር የሚስተካከል ነው። የዚህ «ልዩ ከለላ» ተጠቃሚዎች ከሆኑት መካከል […]

News | ዜናዎች

NEWS: የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ መቱ

በአዝመራው ሞሴ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞች በደመወዝ ጭማሪ ጥያቄና የአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻልን በመጠየቅ ላለፉት ሶስት ቀናት የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ ሰራተኞቹ ለኢቢሲ በስልክ እንደገለፁት በግድቡ ግንባታ ላይ አሻራቸውን እያሳረፉ ቢሆንም የሚከፈላቸው ክፍያ […]

News | ዜናዎች

NEWS: የመንግስት “ቪ8” መኪኖች ከዛሬ ጀምሮ ከመስክ ስራ ውጭ አገልግሎት ላይ እንደማይውሉ መንግስት አስታወቀ::

የመንግስትን “ቪ ኤይት” ሞቶር መኪኖችን ከመስክ ስራ ውጭ አገልግሎት ላይ እንዳይውሉ ከዛሬ ጀምሮ እገዳ መጣሉን የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክር አቶ ይገዙ ዳባ የመንግስት ባለስልጣናት በከተማ የሚገለገሉት በአገር ውስጥ የተገጣጠሙ ነዳጅ […]

Health | ጤና

የሴት እና የወንድ አዕምሮ የተግባር ልዩነት የለውም የሚል የምርምር ውጤት ይፋ ሆነ

በቢኒያም መስፍን በተለምዶ የወንድ እና ሴት አዕምሯዊ ተግባራት የተለያዩ መሆናቸውን እና ወንዶች የተሻለ የማሰብ አቅም እንዳላቸው ሲነገር ቆይቷል ፡፡ ሆኖም ይህን እሳቤ ውድቅ የሚያደርግ የምርምር ውጤት ሰሞኑን ይፋ ተደርጓል፡፡ እንደ ዴይሊ ሜይል ዘገባ የአዕምሮ ዋና […]

News | ዜናዎች

BBC NEWS: ትራምፕ በማኬይን ቀብር ላይ አይገኙም

ታዋቂው አሜሪካዊ የፖለቲካ ሰውና የቀድሞ ወታደር ህይወታቸው ማለፋቸውን ተከትሎ የቀድሞ የሃገሪቱ መሪዎችን ጨምሮ አሜሪካውያን ሃዘናቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። በ81 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ጆን ማኬይን በቪየትናም ጦርነት ላይ የጦር አውሮፕላን አብራሪ በመሆን ሃገራቸውን አገልግለዋል። በአውሮፓውያኑ […]

News | ዜናዎች

NEWS: አንጋፋዋ አርቲስት ዓለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ተመለሰች፡፡

አርቲስት ዓለምፀሀይ ወዳጆ ከኢትዮጵያ ከወጣች 27 ዓመታት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡ አርቲስት ዓለምፀሀይ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም ከሀገር በወጡ በቀናት ልዩነት ነበር ለስደት የተዳረገችው፡፡ አርቲስቷ በምትኖርበት አሜሪካ በርካታ የጥበብ ስራዎችን ለታዳሚያን ስታደርስ […]

News | ዜናዎች

NEWS: ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቻይና የነጻ ትምህርት ዕድል ላገኙ ሰልጣኞች ሽኝት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝተው ለሚሄዱ የረጅም እና የአጭር ጊዜ ሰልጣኞች ሽኝት አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ትናንት ማምሻውን በድንገት በሽራተን ሆቴል ተገኝተው በእሳቸው ጥያቄ በቻይና የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝተው […]

News | ዜናዎች

EEPC CEO Mrs. Azeb Asnake Removed – የኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን ወ/ሮ አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ተነሱ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ተነሱ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ቦርድ ሰብሳቢ በአምባሳደር ግርማ ብሩ በፃፉት ደብዳቤ በኢንጂነር አዜብ አስናቀ ምትክ ዶክተር ኢንጂነር አብረሃም በላይ […]

News | ዜናዎች

NEWS: አርሴን ቬንገር በላይቤሪያ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው

የአርሰናል የቀድሞ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር በላይቤሪያ ታሪክ ከፍተኛ ነው የተባለው ሽልማት ዛሬ ይበረከትላቸዋል። ቬንገር የላይቤሪያው ፕሬዚዳንትና የቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ የአውሮፓን ምድር በረገጠበት ወቅት የመጀመሪያ አሰልጣኙ ነበሩ። በአውሮፓውያኑ 1988 ወደ ሞናኮ ወስደዋቸው ነበር። […]

News | ዜናዎች

NEWS: የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውን አስከፊ ሁኔታ ላይ መሆናቸው ተገለፀ

በደቡብ ኢትዮጵያ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የተፈናቀሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ህዝቦች በአሳሳቢ ሁኔታ ጉስቁልና ላይ መሆናቸውን የእርዳታ ድርጅቶች ገልፀዋል። በተለይም የዝናብ ወቅት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የመንገዶች ምቹ አለመሆን እርዳታ ለሚሹና ከሚሊዮን ለሚልቁ ሰዎች እርዳታ ማድረስን ከባድ […]

News | ዜናዎች

NEWS: Investigators Find Handgranaites and Weapons At Tesfaye Urge’s House | መርማሪ ፖሊስ በአቶ ተስፋዬ ኡርጌ እጅ ቦምብና የጦር መሳሪያ መገኘቱን ገለፀ

  አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2010 የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት የመምሪያ አዛዥ ናቸው ብሎ መርማሪ ፖሊስ ከሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታን በማስተባበር ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ፤ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚሰሱ ግጭቶች እጃቸው […]

News | ዜናዎች

NEWS: ባህሬን ለኳታር ዜጎች የቪዛ አገልግሎት መስጠት አቆመች

ባህሬን ለኳታር ዜጎች የቪዛ አገልግሎት መስጠት እንዳቋረጠች አስታወቀች፡፡ ከዓመት በፊት አራት የአረብ ሀገራት ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ባህሬንና ግብጽ ሙሉ ለሙሉ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ማቋረጣቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም ኳታር እስከአሁን ድረስ የቪዛ አገልግሎቱን በይፋ ማቋረጧን አላስታወቀችም […]

News | ዜናዎች

NEWS: ቻይና አሜሪካ በምርቶቿ ላይ ለጣለችው አዲስ ቀረጥ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀቷን ገለጸች

ቻይና አሜሪካ በምርቶቿ ላይ ለጣለችው አዲስ ቀረጥ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀቷን ገልጻለች። ዋሽንግተን ለ2ኛ ጊዜ በቻይና ምርቶች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ መጣሏን ይፋ ካደረገች በኋላ የቻይናው የንግድ ሚኒስትር ቤጅንግ የአጸፋ ምላሽ እንድመትወስድ ማስጠንቀቃቸው ተገልጿል። በዚህም ለተጨማሪው […]

News | ዜናዎች

NEWS: ደቡብ አፍሪካዊው ዘረኝነትን አስመልክቶ ባሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል ከስራው ተባረረ

ደቡብ አፍሪካዊው ግለሰብ ዘረኝነትን የሚያነፀባርቅ ንግግሮችን የያዘ ተንቀሳቃሽ ምስል በስፋት መሰራጨቱን ተከትሎ ይሰራበት ከነበረው የቤተሰቦቹ የንግድ ስራ ተሰናብቷል። ይህ አዳም ካተዛቭሎስ የተባለ ግለሰብ በውሃ ዳርቻ አካባቢ ሆኖ የቀረፀው ተንቀሳቃሽ ፊልም “ጥቁር ህዝቦች ባይኖሩ ኖሮ ገነት […]

Health | ጤና

ጎዳና ተዳዳሪዎችን በህክምና መታደግ

መኮንን ገብረመድህን ጅግጅጋ ይኖር ነበር። በጅግጅጋ የተቀሰቀሰው አለመረጋጋት ግን ቤት ንብረቱን ጥሎ ወደ አዲስ አበባ እንዲሸሽ አስገድዶታል። አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አካባቢ ጎዳና ላይ ከወደቀ ስድስት ቀናት ተቆጥረዋል። መኮንን ለሁለት ዓመት ያህል አይኑን ይጋርደው ነበር። […]

Health | ጤና

አውሮፓ በኩፍኝ ተቸገረች፡፡

በኪሩቤል ተሾመ በአውሮፓ አህጉር በኩፍኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ በአውሮፓውያኑ 2018 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከ41 ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል ፤37ቱ ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡ ባሳለፍነው የፈረንጆች አመት […]

News | ዜናዎች

Ethio Telecom Announces Tariff Price Decrease | ኢትዮ ቴሌኮም በስልክ አገልግሎት ላይ የታሪፍ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16 ፣ 2010: ኢትዮ ቴሌኮም በስልክ አገልግሎት የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በሰጠው መግለጫ፥ ተቋሙ በስልክ አገልግሎት ላይ የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል። በዚህ መሰረት የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የ43 […]

News | ዜናዎች

Fire in Addis Abeba Destroys Property Worth 500K Birr | በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ500 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2010 በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ድርጅትና መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 550 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን […]

News | ዜናዎች

BREAKING NEWS: የተመድ የቀድሞ ዋና ፀሀፊ ኮፊ አናን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀሃፊ ኮፊ አናን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በሰብዓዊ እርዳታ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የነበሩት ኮፊ አናን ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት በ80 ዓመታቸው ነው። ኮፊ አናን ፋውንዴሽን ይፋ እንዳደረገው ቀለል ባለ ህመም […]