Interviews | ቃለመጠይቅ

አባይ ፀሐዬ፡ መጠየቅ ካለብን የምንጠየቀው በጋራ ነው

ከህወሓት መስራቾች አንዱና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እንዲሁም በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ የሠሩት አቶ አባይ ፀሐዬ ከወራት በፊት ተጀምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ፖለቲካዊ ለውጥና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። […]

Interviews | ቃለመጠይቅ

በቴክኖሎጂ ኢ-ፍትሐዊነትን የምትታገለው ኢትዮጵያዊት

Image copyright: TIMNIT GEBRU አጭር የምስል መግለጫትምኒት ገብሩ የተወለደችው እንደ አውሮፓውያኑ በ1983 ነው። ትምኒት ገብሩ ትባላለች። በ ‘አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ’ ዘርፍ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ባለሙያዎች አንዷ ነች። አሁን ካሊፎርንያ ውስጥ የምትኖረው ትምኒት ጉግል ውስጥ ሪሰርች ሳይንቲስት ናት። […]

Interviews | ቃለመጠይቅ

ልደቱ አያሌው:- ”ወደ ፖለቲካ ትግሉ ልንመጣ የምንችለው ያፈረሰን የምርጫ ቦርድ እራሱ ከፈረሰ ብቻ ነው”

የኢዴፓ የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ማስፈራሪያም እየደረሰብኝ በመሆኑ ከፖለቲካ ሕይወት ወጥቻለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች አስተያየታቸውን እየሰጡ ነው። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የቢቢሲ አማርኛ ባልደረባ ቃልኪዳን ይበልጣል አንኳር ጥያቄዎችን አንስቶላቸው ነበር። “በደጉ ጊዜ” ከፖለቲካው […]

Interviews | ቃለመጠይቅ

አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አህመድ አብዲ ማን ናቸው?

የቀድሞውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሐመድ ኦማርን የተኩት አህመድ አብዲ ሼክ ሞሃመድ (ኤልካስ) በፊቅ ዞን ገርቦ በተባለ ስፍራ ተወለዱ ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ በጊዜው በልማት ወደኋላ ለቀሩ ታዳጊ ክልሎች አገልጋሎት እንዲሰጥ በተቋቋመው […]