Lifestyle | አኗኗር

የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

  በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ከሁሉ ነገር የበለጠ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደረገው ደግሞ ሁለት መቶ […]

Lifestyle | አኗኗር

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ (አቶ በሱፈቃድ ዜና)

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት […]

Lifestyle | አኗኗር

የጥፍራችን ቅርጽ ስለባህሪያችን ምን ይላል? አስገራሚ ነገር ይመልከቱት

 ተተርጉሞ የተጻፈው፦ በሙለታ መንገሻ አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 23፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የእጅ ጣታችን ጥፍር ቅርጽ ስለኛ ባህሪ ይናገራሉ ይባላል። ይህንን ለማወቅም በምስሉ ላይ ካሉት የጥፍር ቅረጾች ውስጥ ከኛ ጋር ተመሳሳይ ሆነውን በማመሳከር ከስር የተዘረዘሩትን […]

Lifestyle | አኗኗር

በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የቆዳ ሸንተረር ማጥፊያ መላዎች

  በቆዳዎት ላይ ያለ ሸንተረር ምቾት ነስቶት ይሆናል። ሸንተረሩን የሚያስወጡ ሁለት ዋነኛ ምክንያቶች ከእርግዝና እና ከውፍረት በኋላ ያለው የሰውነት መቀነስ ነው፡፡ እነዚህ ምልክቶች በእግር፣ ክርን፣ ወገብ፣ ጡት እና ጀርባ ላይ ሊወጡ ይችላሉ፡፡ ይሄን ለማጥፋት ግከገበያ […]

Lifestyle | አኗኗር

“የተመኘሀትን ሴት ማንም ትሁን የራስህ ልታረጋት ትችላለህ” (ምርጥ የሆነ ሳይኮሎጂ)

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸውበውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገርግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷንደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችንልታውቅላት የሚያስፈልግና […]