News | ዜናዎች

NEWS: Ethiopia To Remove OLF, ONLF and Ginbot 7 From Terror List | የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ

  ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ (OLF)፣ ኦብነግ (ONLF)ና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ። ምክር ቤቱ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር  (ኦነግ)፣ የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እና ግንቦት ሰባት የፖለቲካ ድርጅቶች […]

News | ዜናዎች

Robot Sophia Loses Parts On Way To Ethiopia | የሶፊያ ንብረት የሆነ አንድ ሻንጣ መንገድ ላይ ጠፋ

  በጀርመን በርሊን ኤክስፖ ቆይታ ያደረገችው ሮቦት ሶፊያ ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ብትደርስም በፍራንክፈርት የአውሮፕላን ማረፊያ የተወሰነ ክፍሏን የያዘው ሻንጣ መጥፋቱ ታውቋል። ይህም በእርሷ ላይ የተወሰነ ጉድለት የሚፈጥር ቢሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ […]

News | ዜናዎች

Inappropriately Suspended Judge Returns Back To Work | የኢትዮጵያ ፓርላማ ባልተለመደ መልኩ የተባረሩ ዳኛን መለሰ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከስራቸው የታገዱ ዳኛ ወደ ስራቸው እንዲመለሱ ውሳኔ አስተላለፈ። የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ቅድስት ጽጌ ከሰባት ወራት በፊት “የዲሲፕሊን ጥፋት አጥፍተዋል” በሚል ነበር በዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ከስራቸው እንዲታገዱ የተወሰነባቸው፡፡ በእስካሁኑ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

Robot Sofia To Show Up At Addis Abeba’s Millenieum Hall | ሮቦቷ የሶፊያ ነገ ሚኒሊየም አዳራሽ ትገኛለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አባባ የገባቸው ሮቦቷ ሶፊያነገ ከሰዓት በኋላ ቢሊኒየም አዳራሽ እንደምትቀርብ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ይርጋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት […]

News | ዜናዎች

Belgian Model Sparks Anger In Jerusalem | ሞዴሏ በእየሩሳሌም የተነሳችው ፎቶ ቁጣን ቀሰቀሰ

ቤልጅየማዊቷ አርቲስት በእስራኤል “እጅግ የተቀደሰ” በሚባል ሥፍራ የተነሳችው የዕርቃን ፎቶ ውግዘትን እያስከተለባት ነው። ማሪሳ ፔፔን የእርቃን ፎቶውን የተነሳችው ቅዱስ በሚባለውና በምዕራብ እየሩሳሌም በሚገኘው “የአይሁዳዊያን ግድግዳ” ላይ ተንፈላሳ በመቀመጥ ነው። አንድ የአይሁድ እምነት አባት ድርጊቱን “አስነዋሪና […]

News | ዜናዎች

NEWS: PM Dr. Abiy’s Gift for Eritrea’s President Issayas Afeworki | ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የላኩት ስጦታ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ዛሬ የቡና ስጦታ ወቅታዊ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ከሚያሳይ ምስል ጋር አያይዘው ልከዋል፡፡ የኤርትራው ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂም ቡናውን በመቅመስ “ጥዑም ቡና!” በማለት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የሚያጠናክር […]

News | ዜናዎች

NEWS: Ethiopia Starts Extracting Crude Oil | ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ በይፋ ተጀመረ።

ፖሊ ጂሲ ኤል ፔትሮሊየም ኢንቨስትመንት ኩባንያ በኦጋዴን ክልል ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱን ተግባር ዛሬ በይፋ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በትላንትናው ዕለት ከኩባንያው የስራ ኃላፊዎች ጋር በፅህፈት ቤታቸው ከመከሩ በኋላ ስራው ዛሬ እንደሚጀመር ገልፀው ነበር። […]

News | ዜናዎች

NEW: በአገሪቱ እየመጡ ያሉ ለውጦችን ለማደናቀፍ እየተሰሩ ያሉ ሴራዎችን የሚመረምሩ ኮሚቴዎች ተቋቋሙ::

በአገሪቱ እየመጡ ያሉ ለውጦችን ለማደናቀፍ እየተሰሩ ያሉ ሴራዎችን የሚመረምሩ ኮሚቴዎች ተቋቋሙ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ለኢቢሲ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ሰኔ16፣ 2010 በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት በአገሪቱ የተጀመረውን ለውጥ እውቅና ለመስጠት፣አገራዊ አንድነትን ለመገንባትና የፖለቲካ […]

News | ዜናዎች

NEWS: ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከአፋር ክልል ነዋሪዎች ጋር በሰመራ እየተወያዩ ነው

በአልአዛር ታደለ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አፋር ክልል ሰመራ ከተማ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በአሁኑ ወቅትም ከአፋር ክልል ከተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተገናኝተው በመልካም አስተዳደር እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየት ላይ ይገኛሉ። […]

News | ዜናዎች

NEWS: የማይክል ጃክሰን አባት አረፉ

የጃኔትና የማይክል አባት ጆ ጃክሰን በተወለዱ በ89 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጆ ጃክሰን ማረፋቸው የተሰማው ረቡዕ ሊነጋጋ ሲል ነው። ዘለግ ላለ ጊዜ በጣፊያ ካንሰር ሲሰቃዩ ነበር። የማይክል ጃክሰን አባት ጆ ጃክሰን የሞቱት ልጃቸው ማይክል […]

News | ዜናዎች

NEWS: ግማሽ ኢትዮጵያዊው የሽብር ተጠርጣሪ በእንግሊዝ ተያዘ

በእንግሊዝ ዌስትሚኒስትር ውስጥ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲያቅድ የነበረና ለታሊባን ፈንጂዎችን ሲሰራ የነበር አንድ እንግሊዛዊ የቧንቧ ሰራተኛ ፍርዱን እየተጠባበቀ ነው። ካሊድ አሊ የ28 ዓመት ወጣት ሲሆን፤ በሚያዚያ 2017 ዓ.ም ሶስት የስለት መሳሪያዎችን ይዞ በቁጥጥር ስር ውሏል። […]

News | ዜናዎች

NEWS: ናይጂሪያዊው ኮሜዲያን ከአሻንጉሊት ጋር ትዳር ሊመሠርት ነው

ቤንጃሚን ዋቹኩ ይባላል። ብዙዎች ሹጋ ሻ በሚለው የመድረክ ስሙ ነው የሚያውቁት። ዕውቅ ተዋናይና ኮሜዲያን ሲሆን እጅግ ቆንጆ ከሚላት ሴት አሻንጉሊት ጋር ኮስተር ያለ ፍቅር መጀመሩን ይፋ አድርጓል። ይህንን ተከትሎ የናይጄሪያ ማኀበራዊ ሚዲያ በጉዳዩ ላይ ለሁለት […]

News | ዜናዎች

NEWS: Fire Broke Out At The Great Anwar Mosque | ታላቁ አንዋር መስጊድ ቃጠሎ ደረሰበት፡፡

ዛሬ ከሌሊቱ 9 ፡30 ገደማ የእሳት አደጋ ቃጠሎው እንደተቀሰቀሰ የገለፁት የአይን እማኞች በመስጊዱ ዙሪያ ባሉ ሱቆችና መጋዘኖች ላይ ውድመት አስከትሏል፡፡ ከተወሰነው የሴቶች መማሪያ ክፍል በስተቀር ዋናው መስጊድ ከቃጠሎው መትረፉ ተገልጿል፡፡ እሳቱን ለማጥፋት የአካባቢው ማህበረሰብና የአዲስ […]

News | ዜናዎች

NEWS: Ethiopia To Start Extracting Crude Oil | ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት ትጀምራለች አሉ::

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቻይናው ፖሊ ሲ ጂ ኤል ኩባንያ […]

News | ዜናዎች

Nura Hussien; The Woman Who Killed Her Abusive Husband | ባሏን በስለት የገደለችው ኑራ ሁሴን

የሱዳን ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የኑራ ሁሴንን የሞት ፍርድ ቀልብሶታል። ኑራ አስገድዶ የደፈራትን ባለቤቷን በመግደሏ የሞት ፍርደኛ ነበረች። የ19 ዓመቷ ኑራ አሁን በአምስት ዓመት ጽኑ እስራት ብቻ እንድትቀጣ ተወስኖላታል። እናቷ ዘይነብ አሕመድ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ልጃቸው […]

News | ዜናዎች

NEWS: ከዚምባብዌ ጥቃት በስተጀርባ ግሬስ ሙጋቤ?

የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋጓን በፍንዳታው የሚጠረጠሩት ሰዎች ከቀድሞዋ ቀዳማይ እመቤት ጋር ግንኙነት ያላቸው ቡድኖች ሊሆኑ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። በፍንዳታው ሁለት ሰዎች ሞተው ከ40 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወቃል። ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋጓ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የቀድሞዋን ቀዳማይ እመቤትን […]

News | ዜናዎች

NEWS: ማቻርና ሳልቫ ኪር ከፊል ስምምነት ላይ ደርሰዋል

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማጺያኑ መሪ ሪክ ማቻር በከፊልም ቢሆን አንዳች ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰማ። ማቻርና ኪር ስምምነት የደረሱባቸው ነጥቦች ግን ለጊዜው አልተገለጹም። የሁለቱ ተፋላሚዎች የስምምነት መልካም ዜና የተሰማው ከካርቱም ሲሆን የሱዳኑ የውጭ […]

News | ዜናዎች

አዲስ አበባ የመጡት የልዑካን ቡድኑ አባላት እነማን ናቸው?

ግንቦት 28 2010 ዓ.ም የኢህአዴግ ስራ እፈጻሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን ተከትሎ በሁለቱ አገራት መካካል ቆይቶ የነበረውን ሰላምም ሆነ ጦርነት የሌለበትን ውጥረት ሊቀይር ይችላል የሚል ተስፋን ሰንቋል። ዛሬ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ […]

News | ዜናዎች

NEWS: PM Abiy Ahmed Warm Welcomes Eritrean Delegation | ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለኤርትራ መንግሥት ከፋተኛ የልኡካን ቡድን አቀባበል አደረጉ

የኤርትራ መንግሥት ከፋተኛ የልኡካን ቡድን በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ጨምሮ ከፍተኛ […]

ትዝብት

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል መቼ ምን ተከሰተ?

የኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያልተጠበቀ ውሳኔ ከኤርትራ ጋር ለዓመታት የዘለቀውን ቀዝቀቃዛ ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ተስፋ ሰጥቷል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በሚያዚያ 28/1990 ዓ.ም ነበር የድንበር ጦርነቱ የተጀመረው። ምንም እንኳ በታህሳስ 2002 ዓ.ም የሁለቱ […]