Documentary | ዘገባ

ባለ 777 መወጣጫው ሀምባሪቾ ተራራ

በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቱሪስት መስህብ ከሆኑ ሥፍራዎች የሀምባሪቾ ተራራ፣ የአጆራ ፏፏቴና ሌሎችም ይገኛሉ፡፡ ሆኖም እነዚህን መስህቦች ለገብኚዎች አመቺ አድርጎ ሕዝቡንና አገርን አብዝቶ ተጠቃሚ ማድረግ አልተቻለም፡፡ በመሆኑም ዞኑ የሕዝቡን ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዕድገት ለማፋጠንና ተጠቃሚ ለማድረግ […]

Documentary | ዘገባ

የኢትዮጵያ ተረት ገፀ-ባህሪን በተንቀሳቃሽ ምስሎች የምታቀርበው የ26 ዓመት ወጣት የ DLA ሽልማት አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊት ፌበን ኤሊያስ – Meet 26 Years Old Ethiopian Animation Artist DLA Prize Winner Feben Elias

“ተረት ተረት” ሲባል “የላም በረት” ለማለት ከሚፈጥኑ ልጆች አንዷ ነበረች። ከልጅነት ትውስታዎቿ ተረት ትሰማ የነበረበተ ጊዜያት ዋነኞቹ ነበሩ ። አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው የ26 ዓመቷ ፌበን ኤልያስ በህንጻ ኮሌጅ ኧርባን ዲዛይን ስትማር ከምህንድስና በበለጠ የሶስት […]

Documentary | ዘገባ

ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?

  ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት የሚሻገር የስነ ጥበብ ታሪክ እንዳላት አጥኝዎች ያወሳሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ከፍ ያለ ሚና እንደተጫወተ የሚመሰክሩ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይ ፤ በኃይማኖታዊ ድርሳናት ውስጥ እንዲሁም በእንጨት ላይ የተሰሩ በርካታ ስዕሎች […]

Documentary | ዘገባ

ለኢትዮጵያውያን ዲፕሎማቶች ቪዛ ስለማትጠይቀው ኳታር 5 ነገሮች – Five Things About Qatar Where Ethiopian Diplomats Do Not Need Visas

  ወደ ኳታር መጓዝ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ዲፕሎማቶች ካሁን በኋላ ቪዛ አያስፈልጋቸውም፤   እስኪ ለወደፊቶቹ ጎብኚዎች 5 ጠቃሚ ነጥቦችን እናካፍላችሁ።  1. የዓለማችን ሃብታም ሀገር ናት  ምንም እንኳ የነዳጅ ዋጋ እየቀነሰ ቢመጣም ኳታር ግን በሚያስገርም ሁኔታ እያደገች ነው።  […]

Documentary | ዘገባ

ሞትን አምልጦ የብዙዎችን ተስፋ ያንሰራራው ወጣት – The Young Man Who Escaped Death Gives Hope To Others

                                                       በብዙዎች ዘንድ አሰቃቂ ትውስታን ጥሎ ያለፈው የ 1977 […]

Documentary | ዘገባ

ተዓምራዊቷ ቅድስት ማርያም ውቕሮ ገዳም – The Mysterious St. Mary Monastery in Ethiopia

የትግራይ ምድር አቅፎ ከያዛችው ከ120 በላይ የሆኑት ከአለት ተፈልፍለው የታነፁት አብያተ ክርስትያን ለዛሬ አንዱን እናስተዋውቃችሁ። ቅድስት ማርያም ውቕሮ ትባላለች። ወደ አካባቢው ለመድረስ በጣም አስቸጋሪ የጠጠር መንገድና ወንዝ መሻገር የግድ ነው። መኪናችን ወንዙን መሻገር አቅቷት ስትንገዳገድ […]