Health | ጤና

በቂ እንቅልፍ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሻሻል ያለው አስተዋፅዖ

የተለያዩ የጥናት ውጤቶች በተደጋጋሚ በቂ እንቅልፍ ለአካላዊ እና አዕምሮአዊ ጤና አስፈላጊ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ የጀርመኑ ቱቢንጌን ዩኒቨርስቲ የጥናት ቡድን በቂ እንቅልፍና በሽታ የመከላከል ስርዓትያላቸውን ግንኙነት በተመለከተ ጥናት አካሄዷል፡፡ ይህ ጥናት በቂ እንቅልፍ በሽታ የመከላከል ስርዓትን እንደሚያሻሽል […]

Health | ጤና

በአንድ ጊዜ 40 ፑሽ አፕ የሚሰሩ ሰዎች በልብ ህመም የመያዝ ዕድላቸው ይቀንሳል

በአሜሪካ ዕድሜ ጠገብ ከሚባሉት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚመደበው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ሰሞኑን ፑሽ አፕን የልብ ህመም ከመከላከል ጋር ያለውን ግንኙነት ይፋ አድርጓል። ጥናቱ በአንድ ጊዜ 40 ፑሽ አፖችን የሚሰሩ ሰዎች ከልብ ህመም ጋር በተያያዙ በሽታዎች የመያዝ ዕድላቸው […]

Health | ጤና

የጥርሳችንን ጤና መጠበቅ ለአጠቃላይ ጤናችን ያለው ፋይዳ

የጥርስን ጤንነት መጠበቅ ፈገግታን ከማሳመር በላይ ስለ አጠቃላይ የጤንነታችን ሁኔታ የሚለን ነገር አለ ይላሉ ተመራማሪዎች። በአጠቃላይ የአፋችንን ጤንነት በተለይ የጥርስን ጤንነት አጠቃላይ ጤናችን ምን ይመስላል የሚለውን ለመለየት እንዴት ይጠቅማል በሚለው ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶች ሲሰሩ ቆይተዋል። […]

Health | ጤና

አስፕሪን የተባለው መድኃኒት የትልቁ አንጀት ካንሰር በሽታን ይከላከላል

መድሃኒቱ የትልቁ አንጀት ካንሰር በሽታን መከላከል የሚያስችል ቢሆንም÷ የመድሃኒቱ ተጠቃሚዎች ውስን መሆናቸው ተነግሯል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በትልቁ አንጀት ላይ የህመም ስሜት የሌላቸው ነጠብጣቦች የሚከሰቱ ሲሆን÷ እነዚህ ነጠብጣቦች የትልቁን አንጀት የካንሰር ተጋለጭነት እንደሚጨምሩ ታውቋል፡፡ ክስተቱ በምርመራ የሚለይ […]

Health | ጤና

የቫይታሚን ሲ ተፈጥሯዊ ምንጮች

አስኮርቢክ አሲድ የሚል መጠሪያ ያለው ቫይታሚን ሲ ለሰው ልጅ እድገት እና የተስተካከለ ጤነነት ጠቃሚ ከሆኑ ንጥረ ነገሮች ውስጥ ይመደባል። ከአንቲ ኦክሲዳንት ንጥረ ነገሮች ውስጥ የሚጠቃለለው ቫይታሚን ሲ በሽታ የመከላከል እቅማችንን የሚጨምር ሲሆን፥ በተጨማሪም በሰውነታችን ውስጥ […]

Health | ጤና

ህፃናት ዘመናዊ ስልኮች ላይ ረጅም ጊዜ እንዲያሳልፉ ማድረግ በዕድገታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል

ህፃናት በዘመዊ ስልኮች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ እንዲያሳልፉ መፍቀድ በእድገታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር አንድ ጥናት አመላከተ። በካናዳና አሜሪካ ባለሙያዎች የተካሄደው ጥናት እንደሚያሳየው ህፃናት በዘመናዊ ስልኮች፣ ቴሌቪዥን፣ ኮምፒዩተርና መሰል የቴክኖሎጅ ውጤቶች ላይ ብዙ ጊዜ እንዲያሳልፉ […]

Health | ጤና

ፓፓያ እና የጤና ጥቅሞቹ

* ፓፓያ በሆድ ውስጥ የሚገኙ ትላትሎችን ለማጥፋት እናየጨጓራን አሲድነት ይቀንሳል፡፡ * የፓፓያ ጁስ መጠጣትን ልምድ ማድረግ በአንጀት ውስጥየሚፈጠርን ኢንፌክሽን እና ጎጂ ፈሳሽ ጠርጎ ያወጣል፡፡ * ፓፓያ ዝቅተኛ የካሎሪ እና ከፍተኛ የጠቃሚ ምግብ ይዘትስላለው በውፍረት መቀነስ […]

Health | ጤና

የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለእርግዝና!

ለእርግዝና የሚረዱ ጥሩ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ልምዶች 1. ስፐርም (የወንድ የዘር ፍሬ)! እርግዝናን በሚያስቡበት ወቅት ሰው ሰራሽ ማለስለሻዎችን መጠቀም በፍጹም አይመከርም የዚህም ምክንያት ለወንድ የዘር ፈሳሽ ጎጂ ስለሆነ ነው፡፡ አንዳንድ ሴቶች የጥሬ ዕንቁላል ነጭ ክፍሉን […]

Health | ጤና

የጽንስ እንቅስቃሴ/ Fetal quickening

ከእርግዝና ተሞክሮዎች ውስጥ ሌላው አስደሳች እና አስገራሚው ጊዜ የጽንሱ እንቅስቃሴ መሰማት ነው።በህክምና አጠራሩ (Quickening) ተብሎ የሚጠራው እንቅስቃሴ ከ16ኛው የእርግዝና ሳምንት ጀምሮ እስከ 25ኛው ሳምንት ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰማል። የመጀመሪያ እርግዝና ላይ እስከ 25ኛው ሳምንት እናቲቱ […]

Health | ጤና

‹‹ በኦፕሬሽን የሚወልዱ እናቶች በምጥ ከሚወልዱ እናቶች የመሞት ዕድላቸው ሶስት እጥፍ የሰፋ ነው ›

ህፃናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ በምጥ ወይም ደግሞ በኦፕሬሽን (surgical delivery by Cesarean section) ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህክምና አማራጭ ያላቸው እናቶች አምጦ ከመውለድ ይልቅ በኦፕሬሽን መውለድን እንደተሸለ አማራጭ ሲወስዱ ይታያል ፡፡ ለመሆኑ በኦፕሬሽን መውለድ […]

Health | ጤና

የደም ግፊትን በቤት ወስጥ በቀላሉ እንዴት መከላከል ይቻላል?

ከፍተኛ የደም ግፊት ወይም ሃይፐርቴንሽን ለልብ ህመምና ለኩላሊት በሽታ (ሥራ ማቆም) የሚዳርግ ከባድ የጤና ችግር ነው። የደም ግፊትዎን ተለክተው ከ 140/90 በላይ ከሆኑ ከጤናማ የደም ግፊት ከፍ ያለ ነው። ለተወሰነ ጊዜ ቀጣይ የሆነ የደም ግፊት […]

Health | ጤና

የወይን ፍሬ ጥቅሞች

ጤናችንን ለመጠበቅ ከሚረዱን ነገሮች መሃከል ፍራፍሬዎች ዋነኞቹ ናቸው ። ስለሆነም ስለወይን ፍሬ ጥቅሞች ይዘን ቀርበናል ።– ሽንትን የማሸናት ሃይል አለው – ቶሎ ላለ ማርጀት – የስኳር ህመምን መከላከል– ካንሰርን መከላከል – ለልብ ድካም የመጋለት እድልን ይቀንሳሉ– የደም ግፊትን […]

Health | ጤና

ልጅዎ የስድስት ወር እድሜ ሳለ …

•ማህበራዊና ስሜታዊ ነገሮች / Social and Emotional የሚያዉቀዉንና እንግዳ የሆነን ሰዉ ፊት መለየት መቻል • ከሌሎች ሰዎች በተለይ ከቤተሰቦቹ ጋር መጫወት መዉደድ/መፈለግ • የሌሎች ሰዎች ስሜት መረዳትና ምላሽ መስጠት መቻል/ ደስተኛ መሆን • እራስን መስታወት […]

Health | ጤና

የመንታ እርግዝና

ተጨማሪ ወጭ ሳያወጡ የትኞቹንም ችግሮች በቀላሉ በቤትዎ ከህክምና ባለሙያ ጋር በስልክ በማወያት ያለብዎ የጤና ችግር ተባብሶ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ወደ ዶክተር አለ! 8809 ጤናን በቤትዎ የማማከር አገልግሎት የጥሪ ማዕከል በመደወል ጤናዎንና ወጭዎን ይጠብቁ፡፡ […]

Health | ጤና

‹‹ካላዛር 46 አይነት የበሽታ ዝርያዎች አሉት፡፡ ካላዛር በህክምና ይድናል፤ በወቅቱ ህክምና ካላገኘ ደግሞ ገዳይ በሽታ ነው፡፡›› የጤና ባለሙያዎች

ሻምበል ወርቁ በወቅቱም የካላዛር በሽታ በርሃ ቀመስ በሆኑ የሀገራችን አካባቢዎች ‹‹የአሽዋ ዝንብ›› በምትባል ትንኝ አማካኝነት የበሽታው ተህዋሲያን በሰዎች ላይ እንደሚከሰት እውቅና ተፈጠረ፡፡ ካላዛር 46 አይነት ዝርያዎች እንዳሉትም ታወቀ፡፡ ከ1996 ዓ.ም ጀምሮም በተለይም በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ […]

Health | ጤና

አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የሚነገርለት ቀረፋ

በተለያዩ ጊዜያት የተካሄዱ ጥናቶች ደግሞ ቀረፋ እጅግ አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ማረጋገጥ መቻላቸው ነው በብዛት የሚነገረው። በተለይም የቻይና የህክምና ጠበብቶች ቀረፋን በተለያየ ዘዴ ለተለያዩ ህክምናዎች በማዋል ከአለም ቀዳሚ እንደሆኑ ነው የሚነገረው። እንደ ሳል፣ ጉንፋን፣ የምግብ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

‹‹ግጭት ተኮር የቪዲዮ ጨዋታዎችን ማየት የሚያዘወትሩ ታዳጊዎች በማህበራዊ የህይወት መስተጋብራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይደርስባቸዋል፡፡›› ጥናት

ግጭት ተኮር የቪዲዮ ጨዋታዎችን ማየት የሚያዘወትሩ ወጣቶች ማየት ከማያዘወትሩት የበለጠ በማህበራዊ የህይወት መስተጋብራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚደርስባቸው ያስነበበው ሳይንስ ደይሊ ነው፡፡ ጥናቱን ያረጋገጡት በሀገረ እንግሊዝ በሚገኘው ዳርት ማውዝ ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች ናቸው፡፡ ሳይንቲስቶቹ አስፈሪ፣ተንኮል ተኮር፣በይበልጥ የግጭት […]

Health | ጤና

በ2019 በከባቢ አየር ላይ የካርበንዳይ ኦክሳይድ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ይችላል

በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በከባቢ አየር ላይ የሚኖረው የካርበንዳይ ኦክሳይድ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ። ጥናቱን ያካሄዱት የሜት ቢሮ ተመራማሪዎች በያዝነው ዓመት በተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ክስተቶች ምክንያት በከባቢ አየር ላይ የሚለቀቀው የካርበንዳይ […]

Health | ጤና

ተመራማሪዎች በዘላቂነት የረዥም ጊዜ የማስታወስ ችሎታን የሚያዳብር መድሐኒት አገኙ

በጃፓን የሚገኙ ተመራማሪዎች ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ አግኝተንለታል እያሉ ይገኛሉ። በዚህ ክዮቶና ሆካይዶ ዩኒቨርስቲዎች በጋራ ባካሄዱት ጥናት በ20ዎቹ አጋማሽ በሚገኙ ወጣቶች ላይ ነው ትኩረት አድርገው ምርምራቸውን የሰሩት። ከሁለቱም ጾታ የተውጣጡ ቁጥራቸው 38 የሚደርሱ ወጣቶች በሦስት በተለያዩ […]

Health | ጤና

የቢልሃርዚያና የአንጀት ትላትል በሽታዎችን መከላከል የሚያስችል መድሃኒት መስጠት ተጀመረ

ፕሮግራሙ የተጠቀሱት በሽታዎች በሚስተዋሉባቸው ወረዳዎችና ቀበሌዎች ላይ የሚካሄድ መሆኑ ነው የተገለፀው። የማህበረሰብ አቀፍ የመድሃኒት መስጠት ፕሮግራሙ ዕድሜያቸው ከ 5 እስከ 14 የሆኑ ህፃናትን ብቻ የሚያካትት ነው ተብሏል። በዘመቻው ለቢልሃርዚያ በሽታ በ196 ወረዳዎች ውስጥ ለሚገኙ 9 […]