Technology | ቴክኖሎጂ

Google Announces The New Android OS | ጎግል አዲሱን አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይፋ አደረገ

ጎግል አንድሮይድ P የተባለውን አዲሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለተጠቃሚዎቹ ይፋ ማድረጉ ተገለፀ። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ወስጥ አብዛኛዎቹ ከዚህ ቀደም የነበሩ እና ማሻሻያ የተደረገባቸው መሆኑ ተነግሯል። ነገር ግን አዲሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለየት የሚያደርገው ስለ አጠቃላይ ጤናችን […]

Health | ጤና

ፆም ለአንጀት ጤና በጎ እስተዋፆ አለው – Fasting and It’s Positive Impact On Our Intestine

ተመራማሪዎቹ በአይጦች ላይ በአደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት ለ24 ሰዓት ከምግብ በመታቀብ በአንጀት ጤና ላይ የሚከሰቱ የጤና ጉድለቶችን ለማሻሻል ይቻላል ተብሏል። የአንጀት ግድግዳዎች በእየ 5 ቀናቱ እራሳቸውን የሚድሱ ሲሆን፥ በዚህም በአንጀት ግድግዳዎች ላይ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች በተፈጥሮአዊ […]

Health | ጤና

የወር አበባ ለምን ይዛባል? – Menstrual Chaos

በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የወር አበባ ሊዛባ ይችላል፡፡ ለመፍትሄው ግንዛቤ እንዲኖር መነሻዎችን መረዳት ያሻል፡፡ የጤና ችግር፣ አንዳንድ መድኃኒቶች፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም አሁን ያለዎት አጠቃላዩ የጤና ሁኔታ የወር አበባ ኡደትን ሊያዛቡ ይችላሉ፡፡ ከአንድ የወር አበባ ኡደት (እንደሚታወቀው) […]

Health | ጤና

አይናችን ስለ ጤናችን ምን ይናገራል? – What Do Our Eyes Tell Us About Our Health?

በአይኖቻችን ላይ የሚታዩ ለውጦች የእይታ ችግር፣ የስኳር በሽታ፣ ጭንቀት እና መሰል ችግሮች መጋለጥን ሊያሳዩ ይችላሉ።በአይናችን የሚታዩ ያልተለመዱ ምልክቶችን ማስተዋል ከቻልን የችግሩን ምንጭ በመረዳት ለመፍትሄው መንቀሳቀስ እንጀምራለን።ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በአይናችን ላይ የሚታዩ ምልክቶች ስለሚሉት ነገሮች እንዲቀህ […]

Health | ጤና

የራስ ምታትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ልምዶቻችን – Habits Which Could Cause Headache

የራስ ምታት ህመም ሲሰማን ላለፉት ሰዓታት የተጠቀምናቸውና ለህመሙ ሊያጋልጡን ይችላሉ ብለን የምናሰባቸው ነገሮችን ለማስታዎስ መሞከር የተለመደ ነው። በዚህም ለራስ ምታት የሚዳርጉን ነገሮችም ከቀላል እስከ ውስብስብ ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ። አንዳንዴም ጉዳዮች እኛ ከምናስበው በላይ ከፍተኛ የህክምና […]

Health | ጤና

የሚጥል በሽታ በሴት ልጅ እርግዝና ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም (ጥናት) Eplilepcy During Pregnancy

የሚጥል በሽታ የሴት ልጅ የማርገዝ እድልን እንደማይቀንስ አንድ ጥናት አመለከተ። በሚጥል በሽታ የተጠቁ ሴቶች በሚኖሩበት ማህበረሰብ ሲኖሩ በርካታ መልካም ያልሆነ ገፅታ እንደሚሰጣቸው እና እንደሚገለሉ ይታወቃል። እንዲሁም በዚህ በሽታ የተጠቁ ሴቶች ለአደጋ ይጋለጣሉ በሚል ስጋት ለበርከታ […]

Health | ጤና

የተሰበረ አጥንት ቶሎ እንዲያገግም በቤት ውስጥ ልከናወኑ የሚገቡ ተግባራት – Homemade Remedies To Heal Broken Bones

ስብራት በጣታችን፣በክንዳችንም ይሁን በታችኛው የእግራችን ክፍል ሲያጋጥመን መዳኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ባለመዳኑ ምክንያት ውስብስብ የጤና ችግር አስከትሎ እንቅስቃሴና አቅማችንን የሚገድብ ይሆናል፡፡ የተሰበረ አጥንት የሚያገግምበት ጊዜ እንደ እድሜያችን፣ ጤንነታችን፣ አመጋገባችንና እንደ ጉዳቱ ደረጃ የሚወሰን ቢሆንም የአጥንት […]

Health | ጤና

በእርግዝና ወቅት ከምናደርጋቸው ጥንቃቄዎች Prenatal care

በእርግዝና ወቅት ከምናደርጋቸው በርካታ ጥንቃቄዎች መካከል የአመጋገብ ባህላችንን መቀየር አንዱ እና ዋንኛው ነው ሊባል ይችላል። በመሆኑም የማርገዝ ዕቅድ ሲኖር አስቀድሞ የአመጋገባችንን ሁኔታ ምን መምሰል ይኖርበታል? የትኞቹን ምግቦች ማዘውተር ይኖርብን ይሆን? የትኞቹንስ ማስቀረት ይጠበቅብናል? ለሚሉት ጥያቄዎች […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

በጓደኛ ወይም በቤተሰባችን ላይ የፅንስ መቋረጥ ሲያጋጥም መለገስ ያለብንና የሌለብን ምክሮች

                                              በጓደኛዎ ወይም ቤተሰብዎ የልጅ ማጣት አልያም የፅንስ መቋረጥ በሚፈጠርበት ተገቢውን ድጋፍ ማድረግ […]