Lifestyle | አኗኗር

The Ethiopian Female Globe Trotter Meskerem | ከአንታርክቲካ በስተቀር ስድስቱን አህጉሮች ያዳረሰችው ኢትዮጵያዊት

`ይህንን ቃለ መጠይቅ ለማድረግ እርሷን ማነጋገር ከጀመርንበት የአውሮፓውያኑ ሰኔ፣ አሁን እስካለንበት መስከረም ወር በጀርመን፣ ቦን የተካሄደውን ዓለም አቀፍ የሚዲያ ጉባዔን ታድማለች። በሰሜን አሜሪካ ዳላስ፣ ቴክሳስ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ባዘጋጀው የባህል ትዕይንተ-ሕዝብ ላይ ተገኝታለች፤ ዋሽንግተን፣ ቨርጂኒያና […]