Sport | ስፖርት

SPORT NEWS: ሌሮይ ሳኔ ከጀርመን የአለም ዋንጫ ስብስብ ውጭ ሆነ – Leroy Sane Left Out of Germany World Cup Squad

የጀርመኑ አሰልጣኝ ዮዓኪም ሎው በ2018ቱ የሩሲያው የአለም ዋንጫ የሚሳተፈውን የመጨረሻ ስብስብ ይፋ አድርገዋል። በቡድኑ ስብስብ ውስጥ በማንቼስተር ሲቲ በዘንድሮው አመት ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው የግራ መስመር አማካዩ ሌሮይ ሳኔ ሳይካተት ቀርቷል። ግብ ጠባቂዎች፦ ማርክ አንደር […]