Lifestyle | አኗኗር

ቴስላ በዋጋ እጅግ ርካሽዋን የመጀመሪየዋ የኤሌክትሪክ መኪና አመረተ

ታዋቂው የአሜሪካ ኩባንያ ቴስላ እስካሁን ከተሰሩት ሁሉ በዋጋ አነስተኛው የተባለውን የመጀመሪያውን ቴስላ ሞዴል 3 የኤሌክትሪክ መኪና በትናንትናው ዕለት አምርቶ ማውጣቱን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ቢሊየነሩ ኤለን ሙስክ አስታውቀዋል፡፡ ቴስላ ሞዴል 3 ተባለቺው በኤሌክትሪክ ሃየል የምትንቀሳቀሰውና […]

Health | ጤና

10 የኩላለት በሽታ ምልክቶች

 የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡ ሌሎች ለውጦች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦ ሌሊት ሽንት ለመሽናት ደጋግመው መነሳት ለመሽናት መቸኮል ከተለመደው ጠቆር ያለ […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

በውቀቱ ስዩም-ሲያትል በተደረገው የዲያስፖራ የግርኳስ ውድድር አስመልክቶ የከተባት ወግ

በውቀቱ ስዩም ©2017 To be honest with you ሲያትል በተደረገው የዲያስፖራ የግርኳስ ውድድር ወደ ሚደረበት ስቴዲየም የሄድኩት ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ጋር ሳልነካካ መፅሃፌን ሸጬ አገሬ ለመግባት ነበር፤ (ከመፅሃፍ ሻጭ የሚገኘው ገቢ አስር በመቶ ለእኔ ሲሆን […]

Health | ጤና

ቡና መጠጣት ረጅም እድሜ ለመኖር ይረዳል-ተመራማሪዎች

ቡና በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየወጡ ያሉ ትልልቅ ጥናቶች እያመለከቱ ነው።  የአውሮፓ እና የአሜሪካ ተመራማሪዎች በጋራ ሆነን አጥንተናል ባሉት ምርምር ደግሞ፥ ቡና ቶሎ የመሞት እድልን እንደሚቀንስ የሚያሳይ ማስረጃ አግኝተናል ብለዋል።  የአውሮፓ ተመራማሪዎች […]

Sport | ስፖርት

የቀድሞው የፊፋ ስራ አስፈጻሚ አባል ብሌዘር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) ስራ አስፈጻሚነትን ጨምሮ በሌሎች የሃላፊነት ቦታ ላይ የሰሩት ቼክ ብሌዘር በ72 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ከካንሰር ህመማቸው ጋር ሲታገሉ የቆዩት ብሌዘር፥ በተወለዱ በ72 ዓመታቸው ከዘህ ዓለም መለየታቸውን […]

Health | ጤና

በቆሎ ለቆዳ እና ለጸጉር ያለው ጠቀሜታ

ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ በሀገራችን በአብዛኛውን ጊዜ የሚዘወተረው በቆሎ አስገራሚ የጤና በረከቶች እንዳሉት ይነገርለታል። ታዲያ ይህ በብዛት በዓለማችነ ላይ ለምግብነት የሚውለው በቆሎ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በቆሎ የፕሮቲን፣ የስብ እና  የአንቲኢክሲደንት መገኛ  […]

Health | ጤና

ክረምት ወለድ በሽታዎች-የጉንፋን በሽታ ጨምሮ፣ ፍሉ፣ የአፍንጫ አስም፣ሳንባ ምችና የዲያፍራሞች መዳከም የክረምቱን መግባት ተገን አድርገው የሚዘምቱብን የጤና ችግሮች ናቸው፡፡

 የክረምቱን መግባት ተከትለው የሚከሰቱ እንደ ጉንፋን ያሉ የጤና ችግሮች ለበርካቶቻችን ጤና መጓደል ዋንኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ እነኚህ የጤና ችግሮች የአተነፋፈስ ስርዓትን የሚያውኩና ለከፋ የጤና ችግር የሚዳርጉን ሲሆኑ በክረምቱ ወራት መግቢያና መውጫ ላይ በስፋት የሚከሰቱ ናቸው፡፡ በቫይረስ […]

Entertainment | መዝናኛ

ግሽ ዓባይ የኪነት ቡድን የት ነው?!

 የነፃነት አቀንቃኙ ማርቲን ሉተር ኪንግ “ዓለም ሁለት ታላቅ ስጦታዎች አሏት፡፡እነሱም የአምላክ ቃል እና ሙዚቃ ናቸው” ይላል፡፡  በአማራ ክልል ቀደም ባለው ጊዚያት ፣ሶስት ግዙፍ የባህል ቡድኖች ነበሩ፡፡የፋሲለደስ፣የወሎ ላሊበላ እና የግሽ ዓባይ ቡድኖች፡፡እነዚህ የኪነት ቡድኖች እስከ 1984 […]

Entertainment | መዝናኛ

በወባ ትንኝ ደም ወንጀለኞችን ማግኘት እንደሚቻል ያውቃሉ?

አንድ ወንጀለኛ የሰው ህይወት ካጠፋ እራሱን ለመደበቅ ሲል የእጅ አሻራውን፤ የእግር ዱካውን አጥፍቶ ያለምንም ማስረጃና ምስክር ሊኖር ይችላል፡፡  ይሁንና ወንጀለኛው ወንጀሉን በፈጸመበት አካባቢ ላይ በወባ ትንኝ ተነድፎ ከነበረ ማንነቱን ለመለየት የሚያስችል ግኝት ላይ ደርሰናል ብለዋል […]

Health | ጤና

ወንዶችን መሀን የሚያደርጉ አዳዲስ ምክንያቶች ይፋ ተደረጉ!

ሁሉም ሰው ልጅ ማለት ይችላል ራሱን ተክሎ ማለፍ፣ አይኑን በአይኑ ማየት ይፈልጋል፡፡ ጉዳዩ የፆታ ገደብ ባይኖረውም እርግዝናውንም ምጡንም ሴቶች ስለሚከውኑት ጉጉቱ በእነሱ ይበረታል፡፡ ፍሬ ማየት ሲዘገይም ጥያቄው ወደ ሴቲቱ ማመዘኑ በተለይ በኢትዮጵያ የተለመደ ነው፡፡ ይሁንና በህክምናው […]

Sport | ስፖርት

በ10ኛው የአለም ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የወርቅ እና ነሃስ ሜዳልያ አግኝታለች

10ኛው የአለም ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት በኬንያ ናይሮቢ ሲጀመር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች።  ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ነው የወርቅ እና የነሃስ ሜዳልያ ያገኘችው።  ውድድሩን አበራሽ ምንስዎ በ9 ደቂቃ ከ24.62 ሰከንድ በቀዳሚነት […]

Health | ጤና

የኩፍኝ በሽታ በአውሮፓ እየተስፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለፀ-በጀርመን 950 ሰዎች ሲጠቁ አንድ ሞት ተመዝግቧል

በአውሮፓ ባለፉት 12 ወራት ብቻ በኩፍኝ በሽታ 35 ሰዎች መሞታቸውና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መጠቃታቸው የበሽታውን በአሳሳቢ ሁኔታ መስፋፋት እንደሚያሳይ የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። የኩፍኝን መስፋፋት ለማስቆም ክትባቶችን ተደራሽ ማድረግም ወሳኝ መሆኑን ድርጅቱ ጠቁሟል፡፡ የአውሮፓ የበሽታ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: አስደንጋጭ ዜና– አይቮሪኮስት ተጫዋቿን በልብ ህመም ሜዳ ላይ በሞት ተነጠቀች

በቻይና ሲጫወት የነበረው የቀድሞ የኒውካስትሉ አማካይ ቼክ ቲዮቴ በልብ ህመም ሜዳ ላይ ወድቆ ህይወቱ ካለፈ በኋላ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አይቮሪኮስት በተመሳሳይ የልብ ህመም ሜዳ ላይ ሌላኛውን ተጫዋቿን በሞት ተነጠቀች።  የቀድሞ የአሴክ ሚሞሳክ ተጫዋች የነበረው […]

Health | ጤና

በዳይፐር የሚመጣ ቁስለት /Diaper rash/

ዳይፐር ራሽ /Diaper rash/ የህፃናት ቆዳን የማቃጠል ሁኔታ ሲሆን በዋነኝነት በሰገራና በሽንት አማካኝነት የሚከሰት ነው፡፡ የረጠበ ዳይፐር እና ለረጅም ግዜ ከቆዳ ጋር በቀጥታ ሲነካካ የሚፈጠር ነው፡፡ ምልክቶቹ፡- -ዳይፐር የሚደርስበት ቦታ ላይ መቅላት፡ የቆዳ ቀለም መቀየር፡ትንንሽ […]

Lifestyle | አኗኗር

ድንቃድንቅ ከእንስሳት አለም– አብዛኛዉ lip stick ከአሳ ቆዳ እንደሚሰራ ያውቃሉ***ሌሎች ለማመን የሚከብዱ ተፈጥሮዎች

– የቀጭኔ ምላስ 2 ጫማ ያህል ርዝመት አለው። – አዞ በሚመገብበት ወቅት ያለቅሳል። – ግመል የሐሞት ከረጢት የላትም። – አቦ ሸማኔ በፍጥነቱ ተወዳዳሪ የሌለው እንስሳ ነው። – ጉማሬ የደስደስ ስሜት ሲሰማው ቀይ ላብ ያመነጫል። – […]

Lifestyle | አኗኗር

ማንበብ ለጤናማ ሕይወት – Reading for a Healthy Wellbeing

  ማንበብ አዕምሮን ለማስፋትና እውቀት ለማዳበር አይነተኛ ሚና እንዳለው ይታመናል። በማንበብ ራስን ከአላስፈላጊ እና ከአልባሌ ቦታዎች በመጠበቅ እውቀትን መገብየትም ይቻላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ባለሙያዎች የማንበብ ልማድ ለጤና እና ለደህንነት መልካም መሆኑንም ይመክራሉ። ከአሜሪካው ያሌ ዩኒቨርሲቲ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? እርግጠኛ መሆን የሚችሉት በቀጣይ ያሉትን ነጥቦች ሲመለከቱ ነው

የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? በእርግጥ ይህ ጥያቄ እንደ ሰው ግንዛቤ እና ልምድ መልሱም ይለያያል ሆኖም ግን የሳይክ ሴንትራሉ ናታን ፌይለስ ጤናማ ያልሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዳለን የሚያሳዩ ነጥቦች ብሎ እነዚህን አሳይቶናል፡፡ 1. መማታት፡- በግንኙነት […]

Sport | ስፖርት

SPORT:የ28 ዓመቱ የአርሰናል አጥቂ ቲዎ ዋልኮት ወደ ዌስት ሃም ሊያመራ ይችላል።በርካታ የዝውውር ዜናዎቸም ተካተዋል

የቀድሞ አጥቂያቸው ዋይኔ ማርክ ሩኒን ከቀያይ ሰይጣኖቹ መልሰው የተረከቡት ኤቨርተኖች ፊታቸውን ወደ ስዋንሲው አማካይ ጊልፊ ሲጉርሰንን አዙረዋል። ኤቨርተን የ27 ዓመቱን አማካይ ሲጉርሰንን ለማስፈረም 32 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል። ይህም ክለቡ በክረምቱ ተጫዋቾችን ለማዘዋወር የሚያወጣውን ገንዘብ ወደ […]

Entertainment | መዝናኛ

የ”ዘመን” የቴሌቭዥን ድራማ አባላት እስራትና ድብደባ ደረሰባቸው

በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት የቡድኑ አባላት ዓርብ […]