Health | ጤና

የኩፍኝ በሽታ በአውሮፓ እየተስፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለፀ-በጀርመን 950 ሰዎች ሲጠቁ አንድ ሞት ተመዝግቧል

በአውሮፓ ባለፉት 12 ወራት ብቻ በኩፍኝ በሽታ 35 ሰዎች መሞታቸውና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መጠቃታቸው የበሽታውን በአሳሳቢ ሁኔታ መስፋፋት እንደሚያሳይ የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። የኩፍኝን መስፋፋት ለማስቆም ክትባቶችን ተደራሽ ማድረግም ወሳኝ መሆኑን ድርጅቱ ጠቁሟል፡፡ የአውሮፓ የበሽታ […]

Health | ጤና

በዳይፐር የሚመጣ ቁስለት /Diaper rash/

ዳይፐር ራሽ /Diaper rash/ የህፃናት ቆዳን የማቃጠል ሁኔታ ሲሆን በዋነኝነት በሰገራና በሽንት አማካኝነት የሚከሰት ነው፡፡ የረጠበ ዳይፐር እና ለረጅም ግዜ ከቆዳ ጋር በቀጥታ ሲነካካ የሚፈጠር ነው፡፡ ምልክቶቹ፡- -ዳይፐር የሚደርስበት ቦታ ላይ መቅላት፡ የቆዳ ቀለም መቀየር፡ትንንሽ […]

Health | ጤና

የጨጓራ ህመምን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን

                                            የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል1. ባክቴርያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ […]

Health | ጤና

የጣልያኗ “የአለማችን ጤናማ መንደር” ነዋሪዎች የረጅም እድሜ ሚስጢሮች::

                                           በደቡባዊ ጣሊያን የምትገኘው የፒዮፒ መንደር “የአለማችን ጤናማ መንደር” የሚል ስያሜን ካገኘች ሰነባብታለች። አብዛኞቹ የፒዮፒ […]

Health | ጤና

በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሳደግ የሚረዱ ቀላል ልማዶች – Simple Methods Which Help Increase Your Immune System

                                             ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ […]

Health | ጤና

የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች – Organs Which Could Be Damaged by Consumption of Too Much Alcohol

                                                     1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን […]

Health | ጤና

የምግብ መመረዝ/የአንጀት ቁስለት

                                 የምግብ መመረዝ ወይንም የአንጀት ቁስለት የምንለው የሕመም ዓይነት የሚከሰተው በቫይረስ፣በባክቴሪያ፣እና በፓራሳይት አማካኝነት የተበከለን ምግብ በምንመገብበት ወቅት ነው፡፡እነዚህ ተህዋስያን ምግብን […]

Health | ጤና

ለጨጓራ ታማሚዎች ጤናማ አመጋገብ – The Best Foods for Gastric Patients

          የጨጓራ ህመምተኞች ሊመገቧቸው የሚችሉ የምግብ አይነቶች፡፡ 1. ፍራፍሬ ፡- ፍራፍሬዎች ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖች ፣ ፋይበር እና አንቲ ኦክሲደንቶችን ስለሚይዙ በእለት ተእለት የምግብ ፕሮግራማችን ላይ ማካተት ጠቃሚ ነው፡፡ እንደ ፖም […]

Health | ጤና

ህጻናት ከአባቶቻቸው ጋር የሚያሳልፉት ጊዜ ለአእምሯቸው ጠቀሜታ አለው

                                    ህጻናት በመጀመሪያዎቹ እድሜያቸው ወራት ላይ ከአባቶቻቸው ጋር የሚኖራቸው ቆይታ ለአእምሯቸው ጠቀሜታ እንዳለው አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል።በእንግሊዝ በሚገኙት […]

Health | ጤና

የልብ ህመምና በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ – Ways to Reduce Your Risk of Heart Disease and Stroke

                          የሚከተሉት የህይዎት ዘይቤ ጤንነትዎን ለመጠበቅና በጤና ለመሰንበት ከፍ ያለ ጠቀሜታ አላቸው። ለራስ ጊዜ መስጠት፣ ጫና ያልበዛበት ህይዎት መምራት፣ አመጋገብ እና ሌሎችም ጉዳዮች […]

Health | ጤና

አስም በሽታና እርግዝና – Asthma During Pregnancy

                          የአስም በሽታ በመላው ዓለም የሚታይ ሲሆን በአየር ብክለት ምክንያት መጠኑ እየጨመረ ይገኛል። አስም ያለባት ሴት ማርገዝ ትችላለች ወይ?አዎንእርግዝና በአስም ላይ የሚያመጣው ችግርአስም ካለባቸው […]

Health | ጤና

ለእርጉዝ ሴቶች የተከለከሉ 9 ምግቦች – Foods to Avoid During Pregnancy

                                    1.ጉበትቫይታሚን ኤ ህፃኑ በማህፀን ውስጥ ለሚኖረው እድገት አስፈላጊ ነው። ይህን ቫይታሚን እርጉዝ ሴቶች ከፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሥጋ እና […]

Health | ጤና

ጨዋታ ህፃናትን ከማዝናናት ባለፈ የሚሰጣቸው በርካታ ጠቀሜታዎች::

                                    ጨዋታ ህጻናት በተፈጥሮ የሚከውኑት ተግባር ሲሆን፥ ወላጆችም ይህንን ተግባራቸውን ሊያበረታቱት እንደሚገባ ይነገራል። “ህጻናት በተፈጥሮ የመጫወት ፍላጎት አላቸው፤ […]

Health | ጤና

የጡት ወተት ውስጥ ያለው ንጥረ ነገርና ካንሰርን የመከላከል አቅሙ…

                                        በተለይም ለህጻናት ጤንነት እጅግ በጣም ብዙ ጠቀሜታዎችን እንዳሉት የሚነገርለት የጡት ወተት አሁን ደግሞ በህክምናው ዓለም […]