News | ዜናዎች

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ የኢፌዴሪ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ | The First Female President of Ethiopia

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች ዛሬ ባካሄዱት ልዩ ስብሰባቸው አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን 4ኛው የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሄር አድርጎ በሙሉ ድምፅ መርጧል ፡፡ ፕሬዝዳት ሳህለወርቅ ዘውዴ ቃለ መሃላ ፈፅመው ኃላፈነታቸውን በትጋትና በታማኝነት አገርና ህዝብን ለማገልገል […]

Lifestyle | አኗኗር

በሥራ ቃለ መጠይቅ ወቅት ልንላቸው የማይገቡ 7 ነጥቦች

በሥራ ቃለ-መጠይቅ ወቅት ያልተጠበቁ ነገሮች ይፈጠራሉ። ለምሳሌ መቼ እረፍት እንደሚወጡ የሚጠይቁ፣ ስልክ የሚያናግሩ፣ ስለቀድሞ አለቃቸው መጥፎ ነገር የሚያወሩ እና ሌሎችም. . . እነዚህ ነገሮች ብዙ ሲሆኑ የማይገባ ነገር በመናገርም ሥራውን የማጣት ዕጣም ይገጥማል። በሥራ ቃለ-መጠይቅ […]

Health | ጤና

የዲስክ መንሸራተት

የጀርባ አጥንት ቨርተብሬ የሚባሉ የ26 አጥንቶች ስብስብ ነው። ዲስክ በቨርተብሬዎች መሃከል የሚገኙ ርብራብ መሰል ክፍሎች ናቸው ። እነዚህ ዲስኮች የጀርባ አጥንትን ባለበት ደግፈው ይይዛሉ። ሰውነት ከባድ ሃይል ሲያስተናግድ ሃይሉን የሚያምቁ ክፍሎች ናቸው። ዲስክ ጠንካራ ሽፋን […]

Health | ጤና

ጥርት ያለ የፊት ቆዳ ለማግኘት

የፊት ቆዳችንን በአግባቡ ካልተንከባከብነው በቀላሉ የሚጎዳ ሲሆን ቀጥሎ ያሉትን የፊት ቆዳን መንከባከቢያ መንገዶች ይመልከቱ። – ፊትን በቀን ሁለቴ መታጠብ – የፊት ሳሙና ወይም ሌላ ቅባት ሲቀቡ የፊትዎን ቆዳ ከመፈተግ ይቆጠቡ ይልቁንም በለስላሳና ክባዊ እንቅስቃሴ ቀስ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

ጭንቀት በህፃናት

የጭንቀት ስሜት ወይም ጭንቀት በዕለት ከዕለት ህይወት የሚጠበቅ ክስተት ነው፡፡ ማንኛውም ሰው ቢሆን በሆነ ጊዜ ውስጥ መጨነቁ አይቀርም :: ከአነስተኛ እስከ መካከለኛ ጭንቀት ለልጆች ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ትኩረታቸው፣ ሀይላቸው ላይ እንዲያተኩሩ ያግዛቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ፣ በከፍተኛ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ስለ ስኬታማ የፍቅር ግንኙነት 10 የተሳሳቱ ግንዛቤዎች 

የሆኑ ሕግጋትን ባለመከተላችሁ ብቻ ፍቅራችሁ የወደቀ ከመሰላችሁ ዶ/ር ፊል ስለስኬታማ ፍቅር የተሳሳቱ ግንዛቤዎች ናቸው ያላቸውን እንደሚከተለው ይዘረዝርላችኋል፡፡ እስከዛሬ የሰማናቸውና የተገነዘብናቸው ነገሮች ባብዛኛው ስህተት ናቸው፡፡ የተሳሳተ ግንዛቤ1 ስኬታማ ፍቅር በሁለት ሰዎች አዕምሮአዊ መግባባት ላይ ይመሰረታል። ሁለታችሁ […]

Entertainment | መዝናኛ

ታምሩ ዘገዬ፡ በክራንች ተገልብጦ በመሄድ የ100 ሜትር የክብረወሰን ባለቤት

ታምሩ ዘገዬ ተገልብጦ በክራንች በመሄድ 100 ሜትርን በ57 ሰከንድ በማጠናቀቅ ከአራት ዓመት በፊት በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። የአንደኛ ክፍል ተማሪ እያለ አንድ እንግዳ በቴሌቪዥን ቀርቦ ተመለከተ፤ቀልቡን ሳበው፤ ራሱን በእንግዳው ቦታ አድረጎ ደጋግሞ […]

Health | ጤና

ሳናውቀው በሰውነታችን ውስጥ የሚከማች አደገኛ ስብ

በጤናማ የሰውነት ክብደት ውስጥ የስብ ክምችት ሊኖር ይችላል? የ29 ዓመቷ የቢቢሲ ጋዜጠኛ መጠነኛ የሰውነት አቋም ያላትና ጤናማ የምትባል ናት። የምትለብሰው 12 ቁጥር ልብስ ሲሆን ጤናማ የህይወት ዘዬ እንደምትከተል ታምናለች። በፀደይ ወቅት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ብትሰራም […]

Health | ጤና

ልባችን ከእድሜያችን ቀድሞ ሊያረጅ እንደሚችል ያውቃሉ?

የእንግሊዝ የማህበረሰብ ጤና ማህበር በሰራው ጥናት መሰረት፤ እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከሚያጋጥሟቸው የልብ ህመሞች መካከል 80 በመቶ የሚሆኑትን ቀድሞ መከላከል ይቻላል። ጤናማ ያልሆነ አመጋገብና አኗኗር ከአምስት ሰዎች አራቱ ላይ ሞት ያስከትላል። ሰዎች ሲጋራ […]

Health | ጤና

የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል?

አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር በቀን ለአስር ደቂቃ ቀለል […]

Health | ጤና

በቀዶ ህክምና የሚወልዱ (ሲ-ሴክሽን) እናቶች ቁጥር መጨመሩን አንድ ጥናት አመለከተ

አሁን አሁን በተለይ በከተሞች አካባቢ ‘ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው’ የሚባለው አባባል የተረሳ ይመስላል፤ እናቶችም በተፈጥሯዊ መንገድ በምጥ ለመውለድ ፍላጎት የማሳየታቸው ጉዳይ አጠያያቂ እየሆነ ነው። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢነሱም ምጥን ከመፍራትና ከዘመናዊነት ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ይነገራል። […]

Health | ጤና

ተፈጥሯዊ መለያችን ስለሆነው ስለድምጻችን ልናውቃቸው የሚገቡ ሰባት ነጥቦች

ሁሉም ሠው የተለየ ድምጽ ይዞ ነው የሚወለደው። የቋንቋ አስተማሪ ወይንም ዘፋኝ ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ምን ያህል ስለአስደናቂው የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሃብት ምን ያህል ያውቃሉ? የቢቢሲ ሳይንስ ፕሮግራም በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት በማድረግ አስገራሚ ውጤቶችን አግኝቷል። […]

News | ዜናዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተናገሩት: በቅርቡ የታጠቀ ወታደር ወደ ቤተ መንግስት የመጣው አገራዊ ለውጡን ለማደናቀፍ ታስቦ የተደረገ ነበር፡፡

በቅርቡ የደመወዝ ጭማሬ ለመጠየቅ ወደ ቤተ መንግስት ስለመጡት ወታደሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለፓርላማው የተናገሩት • የታጠቀ ወታደር ወደ ቤተ መንግስት የመጣው አገራዊ ለውጡን ለማደናቀፍ ታስቦ የተደረገ ነበር፡፡ • ይሁን እንጂ ሁሉም የመጡት ይህን እሳቤ […]

Interviews | ቃለመጠይቅ

በቴክኖሎጂ ኢ-ፍትሐዊነትን የምትታገለው ኢትዮጵያዊት

Image copyright: TIMNIT GEBRU አጭር የምስል መግለጫትምኒት ገብሩ የተወለደችው እንደ አውሮፓውያኑ በ1983 ነው። ትምኒት ገብሩ ትባላለች። በ ‘አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ’ ዘርፍ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ባለሙያዎች አንዷ ነች። አሁን ካሊፎርንያ ውስጥ የምትኖረው ትምኒት ጉግል ውስጥ ሪሰርች ሳይንቲስት ናት። […]

News | ዜናዎች

ጦላይ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

Image copyright: GETTY IMAGES ከአዲስ አበባ ተወስደው ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርጋዲየር ጄኔራል ደግፌ በዲ ለቢቢሲ ገለፁ። ወጣቶቹ የተያዙት “በጎዳና ላይ ንብረት ሲያወድሙና ሁከት ሲፈጥሩ […]

Health | ጤና

የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል? | 10 Minutes Exercise To Boost Our Memory

Image copyright: Getty IMAGES አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር […]

No Picture
Health | ጤና

መቀመጫቸውን ለማስተለቅ የሚታትሩ ሴቶች እየሞቱ ነው

በሺህ የሚቆጠሩ ሴቶች መቀመጫቸውን ሞንዳላ ለማድረግ ሰማይ ይቧጥጣሉ። የብሪታኒያ የፕላስቲክ ሰርጀሪ ማኅበር እንዳለው ይህ መቀመጫን የማደለብ ቀዶ ጥገና ሕክምና ገዳይ እየሆነ መጥቷል። በዚህ ሳምንት ሁለተኛዋ ብሪታናዊት ሴት ይህንኑ “የብራዚል መቀመጫ” በሚል የሚቆላመጠውን አደገኛ የቀዶ ሕክምና […]

Health | ጤና

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን – Vaginal Candidiasis

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ ላይ በዕድሜ ዘመናቸው ቢያንስ አንዴ የሚከሰት የሕመም ዓይነት ነው፡፡ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን ከአባለዘር በሽታዎች ውስጥ የማይመደብ ሲሆን ቀላል በሚባል ሕክምና ሊድን የሚችል ነው፡፡ በዓመት ውስጥ […]

No Picture
News | ዜናዎች

“ማንም ቢሆን ኢትዮጵያን ለብቻዬ ሰራኋት ሊል አይችልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ

‘ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና’ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘው የኢህአዴግ ጉባዔ ላይ የግንባሩ አባል ድርጅቶች አመራሮችና አባላት፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች፣ የወዳጅ ሀገራት ልዑካን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔና የደቡብ […]

Lifestyle | አኗኗር

ውሸት…ለምን እንዋሻለን ?? ውሸት ተናጋሪዎችን እንዴት እናውቃለን?

ከሜክሲኮ ወደ አራት ኪሎ ለመሄድ የታክሲ ሰልፍ  መጨረሻ ላይ ተሰልፌያለሁ፡፡ መቼም የስራ መውጫ ሰዓት ስለነበር የሰልፉን እርዝመት ልነግራችሁ አልችልም ደግነቱ የታክሲው ቶሎ ቶሎ መምጣት በጊዜ ወደ ቤት የመግባት ተስፋዬን አለምልሞታል፡፡ ከኋላዬ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ […]