Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ፍቅር እና ግንኙነት ከቲንደር አብዮት በኋላ – Love and Relationship After The Tingeing Revolution

                           ምን ያህል ጥንዶች በበይነ-መረብ በዘንድሮው የፍቅረኞች ቀን ተገናኙ? ‘ከዚህ ቀደሙ የሚበልጥ’ የሚለው ምላሽ ችግር የሌለው መልስ ነው። ምክንያቱም በበይነ-መረብ ፍቅረኛን የማፈላለግ ሥራ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የአዲሱ ሳምሰንግ ጋላክሲ S9 በካሜራ ብቃት ላይ አተኩሯል – The New Samsung Galaxy S9 Model Focused on Camera Capabilities

                                        የጋላክሲ S9 እንዲሁም S9+ ካሜራዎች አቅም ከፍተኛ እንዲሆን ማድረግ የአዳዲሶቹ የሳምሰንግ ምርቶች መገለጫዎች ናቸው። የሁነቶችን […]

Lifestyle | አኗኗር

ቁጠባ ወደ ስኬትዎ የሚያስገባ አይነተኛ መንገድ – Saving Money For a Successful Life

በታደሰ ብዙዓለም ብዙዎቻችን ከትንሽ ደመወዝ ላይ በመቆጠብ ህይወታችን ሊቀየር እንደሚችል አናስብም። ስለገንዘብ በቂ እውቀት ያላቸው ባለሙያዎች ግን ይህን ቢያደርጉ በቀላሉ ወደ ስኬትና በልፅግና ጎዳና ሊያመሩ ይችላሉ ያሏቸውን ምክሮች ይጠቁማሉ። ቢዝነስ ስታንዳርድ ይዞት በወጣው ዘገባ ላይ […]

Health | ጤና

በደቡብ አፍሪካ ተከስቶ ለነበረው አደገኛ የምግብ መመረዝ ምክንያቱ ታወቀ – The Cause of Dangerous Food Poisoning in South Africa Was Discovered

                                     በደቡብ አፍሪካ ባለፈው አመት 180 ሰዎችን የገደለውን አደገኛ የምግብ መመረዝ መከሰቻ አግኝቸዋለሁ ስትል ተናገረች። መነሻውም በኢንተርፕራይዝ ፉድስ […]

Health | ጤና

የከሰል ጭስ እና መዘዙ – Dangers of Coal Smoke

ከከሰል የሚወጣው ጭስ ለሰው ልጅ ጤና አደገኛ በመሆኑ ለመሞቅ ያቀጣጠልነው ከሰል ሌላ መዘዝ ያመጣብናል እና ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው። በከሰል ጭስ ምክንያትም በየጊዜው የተለያዩ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉም በብዛት ይስተዋላል። ከሰል በምናቀጣጥልበት ጊዜ ከውስጡ ካርቦን ሞኖክሳይድ /Carbon […]

Health | ጤና

የአእምሮ ስራን ለማሻሻል የሚረዱ ተግባራት – Increasing Your Memory Power

                                        አእምሯችን በርካታ ተግባራትን ከሚያከናውኑ ሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ አንዱ እና ወሳኙ ነው። ታዲያ ይህ የሰውነታችን ክፍል በምንከተለው […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ፕሮጀክተር የተገጠመለት ስማርት ሰዓት – Smartwatch With Skin-Touch Projector!

የ                               ቻይናው ሀይር ኩባንያ ፕሮጀክተር የተገጠመለት ስማርት የእጅ ሰዓት አስተዋውቋል። ኩባንያው ስማርት ሰዓቱን በስፔን ባርሴሎና በተካሄደው የሞባይል ኮንግረስ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ […]