የብርቱካን የጤና በረከቶች

                                       

1.በውስጡ ፋይቶኬሚካል የተባለ ንጥረ ነገር በመያዙ ከካንሰር በሽታ ይከላከላል
2.የብርቱካን ጁስን መጠጣት ከኩላሊት በሽታ ይከላከላል
3.የመንደሪን ብርቱካንን መመገብ ከጉበት ካንሰር ይከላከላል
4.የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል
5.በፖታሲየም የበለፀገ ስለሆነ በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
6.የሆድ ድርቀትን ይከላከላል
7.ለአይን እይታና መልካም ጤንነት ይጠቅማል
8.የደም መጠን ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል
9.በውስጡ ቤታካሮቲን የተባለ አንቲኦክሲዳንትን ስለያዘ ቆዳ ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል
10.ቆዳ ያለ ግዜው እንዳይሸበሸብ ይረዳል
11.የምግብ ልመትን ያፋጥናል
12.ለአእምሮ እድገት ጠቃሚ ነው
13.ለክብደት መቀነስ ጠቃሚ ነው
14.ለአጥንት እና ለጥርስ ጤና ጠቃሚ ነው
15.ቁስል በቀላሉ እንዲድን ይረዳል
16.የደም ስር መጥበብን ይከላከላል
17.የጡት ኢንፌክሽንን ይከላከላል
18.መጥፎ የአፍ ጠረንን ይከላከላል
19.ለፀጉር እድገትና ፎሮፎርን ለማስወገድ ጠቃሚ ነው
20.ከመገጣጠሚያ ህመም ይከላከላል

ምንጭ:- ጤናችን

Advertisement