Lifestyle | አኗኗር

ድንቃድንቅ ከእንስሳት አለም– አብዛኛዉ lip stick ከአሳ ቆዳ እንደሚሰራ ያውቃሉ***ሌሎች ለማመን የሚከብዱ ተፈጥሮዎች

– የቀጭኔ ምላስ 2 ጫማ ያህል ርዝመት አለው። – አዞ በሚመገብበት ወቅት ያለቅሳል። – ግመል የሐሞት ከረጢት የላትም። – አቦ ሸማኔ በፍጥነቱ ተወዳዳሪ የሌለው እንስሳ ነው። – ጉማሬ የደስደስ ስሜት ሲሰማው ቀይ ላብ ያመነጫል። – […]

Lifestyle | አኗኗር

ማንበብ ለጤናማ ሕይወት – Reading for a Healthy Wellbeing

  ማንበብ አዕምሮን ለማስፋትና እውቀት ለማዳበር አይነተኛ ሚና እንዳለው ይታመናል። በማንበብ ራስን ከአላስፈላጊ እና ከአልባሌ ቦታዎች በመጠበቅ እውቀትን መገብየትም ይቻላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ባለሙያዎች የማንበብ ልማድ ለጤና እና ለደህንነት መልካም መሆኑንም ይመክራሉ። ከአሜሪካው ያሌ ዩኒቨርሲቲ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? እርግጠኛ መሆን የሚችሉት በቀጣይ ያሉትን ነጥቦች ሲመለከቱ ነው

የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? በእርግጥ ይህ ጥያቄ እንደ ሰው ግንዛቤ እና ልምድ መልሱም ይለያያል ሆኖም ግን የሳይክ ሴንትራሉ ናታን ፌይለስ ጤናማ ያልሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዳለን የሚያሳዩ ነጥቦች ብሎ እነዚህን አሳይቶናል፡፡ 1. መማታት፡- በግንኙነት […]

Sport | ስፖርት

SPORT:የ28 ዓመቱ የአርሰናል አጥቂ ቲዎ ዋልኮት ወደ ዌስት ሃም ሊያመራ ይችላል።በርካታ የዝውውር ዜናዎቸም ተካተዋል

የቀድሞ አጥቂያቸው ዋይኔ ማርክ ሩኒን ከቀያይ ሰይጣኖቹ መልሰው የተረከቡት ኤቨርተኖች ፊታቸውን ወደ ስዋንሲው አማካይ ጊልፊ ሲጉርሰንን አዙረዋል። ኤቨርተን የ27 ዓመቱን አማካይ ሲጉርሰንን ለማስፈረም 32 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል። ይህም ክለቡ በክረምቱ ተጫዋቾችን ለማዘዋወር የሚያወጣውን ገንዘብ ወደ […]

Entertainment | መዝናኛ

የ”ዘመን” የቴሌቭዥን ድራማ አባላት እስራትና ድብደባ ደረሰባቸው

በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት የቡድኑ አባላት ዓርብ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ሊዮኔል መሲ ከሰርጉ የተረፉ ምግቦችና መጠጦችን በእርዳታ ለገሰ

የባርሴሎናው ኮከብ ሊዮኔል መሲ ከሰርጉ በኋላ በሰርጉ ላይ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ምግብና መጠጦችን ለእርዳታ ድርጅቶች በመለገስ ምንም ዓይነት ምግብ እና መጠጥ እንዳይወገድ ማድረገ መቻሉን የመሲ የትውልድ ከተማ የሆነችው ሮዛሪዮ የምግብ ማከማቻ ዋና ኃላፊ የሆኑት ፓብሎ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: አሌክሳንደር ላካዜቲ በይፋ አርሰናልን ተቀላቀለ::

                          አሁን ጥያቄው ከ 2004 አንስቶ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ በናፈቀው አርሰናል ውስጥ ፈረንሳዊው አጥቂ ልዩነት መፍጠር ይችላል ወይ? ወይም ደግሞ በሌላ ቋንቋ ልዩነት […]

Health | ጤና

የጨጓራ ህመምን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን

                                            የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል1. ባክቴርያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ […]