
SPORT: ሊዮኔል መሲ ከሰርጉ የተረፉ ምግቦችና መጠጦችን በእርዳታ ለገሰ
የባርሴሎናው ኮከብ ሊዮኔል መሲ ከሰርጉ በኋላ በሰርጉ ላይ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ምግብና መጠጦችን ለእርዳታ ድርጅቶች በመለገስ ምንም ዓይነት ምግብ እና መጠጥ እንዳይወገድ ማድረገ መቻሉን የመሲ የትውልድ ከተማ የሆነችው ሮዛሪዮ የምግብ ማከማቻ ዋና ኃላፊ የሆኑት ፓብሎ […]
የባርሴሎናው ኮከብ ሊዮኔል መሲ ከሰርጉ በኋላ በሰርጉ ላይ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ምግብና መጠጦችን ለእርዳታ ድርጅቶች በመለገስ ምንም ዓይነት ምግብ እና መጠጥ እንዳይወገድ ማድረገ መቻሉን የመሲ የትውልድ ከተማ የሆነችው ሮዛሪዮ የምግብ ማከማቻ ዋና ኃላፊ የሆኑት ፓብሎ […]
አሁን ጥያቄው ከ 2004 አንስቶ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ በናፈቀው አርሰናል ውስጥ ፈረንሳዊው አጥቂ ልዩነት መፍጠር ይችላል ወይ? ወይም ደግሞ በሌላ ቋንቋ ልዩነት […]
የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል1. ባክቴርያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ […]
ክትባቶችን ለመውሰድ መርፌ መወጋት የግድ […]
በደቡባዊ ጣሊያን የምትገኘው የፒዮፒ መንደር “የአለማችን ጤናማ መንደር” የሚል ስያሜን ካገኘች ሰነባብታለች። አብዛኞቹ የፒዮፒ […]
ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ […]
ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደርና ማነጻጸር የተለመደና በስፋት የሚስተዋል ጉዳይ ነው። ይሁን እንጅ ይህን መሰሉ ነገር የበዙ አሉታዊ ጎኖች እንዳሉት የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። […]
1. ጤናማ የአይን እይታ እንዲኖረን ያደርጋል ወይም እይታን ያሻሽላል። 2. […]
1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን […]
የጉበት በሽታ በብዛት ጤናማ የሆነ የአኗኗር ዘይቤን ካለመከተል ጋር ተያይዞ የሚከሰት መሆኑ […]
የምግብ መመረዝ ወይንም የአንጀት ቁስለት የምንለው የሕመም ዓይነት የሚከሰተው በቫይረስ፣በባክቴሪያ፣እና በፓራሳይት አማካኝነት የተበከለን ምግብ በምንመገብበት ወቅት ነው፡፡እነዚህ ተህዋስያን ምግብን […]
የጨጓራ ህመምተኞች ሊመገቧቸው የሚችሉ የምግብ አይነቶች፡፡ 1. ፍራፍሬ ፡- ፍራፍሬዎች ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖች ፣ ፋይበር እና አንቲ ኦክሲደንቶችን ስለሚይዙ በእለት ተእለት የምግብ ፕሮግራማችን ላይ ማካተት ጠቃሚ ነው፡፡ እንደ ፖም […]
ህጻናት በመጀመሪያዎቹ እድሜያቸው ወራት ላይ ከአባቶቻቸው ጋር የሚኖራቸው ቆይታ ለአእምሯቸው ጠቀሜታ እንዳለው አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል።በእንግሊዝ በሚገኙት […]
የሚከተሉት የህይዎት ዘይቤ ጤንነትዎን ለመጠበቅና በጤና ለመሰንበት ከፍ ያለ ጠቀሜታ አላቸው። ለራስ ጊዜ መስጠት፣ ጫና ያልበዛበት ህይዎት መምራት፣ አመጋገብ እና ሌሎችም ጉዳዮች […]
የአስም በሽታ በመላው ዓለም የሚታይ ሲሆን በአየር ብክለት ምክንያት መጠኑ እየጨመረ ይገኛል። አስም ያለባት ሴት ማርገዝ ትችላለች ወይ?አዎንእርግዝና በአስም ላይ የሚያመጣው ችግርአስም ካለባቸው […]
1.ጉበትቫይታሚን ኤ ህፃኑ በማህፀን ውስጥ ለሚኖረው እድገት አስፈላጊ ነው። ይህን ቫይታሚን እርጉዝ ሴቶች ከፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሥጋ እና […]
ጨዋታ ህጻናት በተፈጥሮ የሚከውኑት ተግባር ሲሆን፥ ወላጆችም ይህንን ተግባራቸውን ሊያበረታቱት እንደሚገባ ይነገራል። “ህጻናት በተፈጥሮ የመጫወት ፍላጎት አላቸው፤ […]
ጊዜዎን እንዴት እና በምን መልኩ መጠቀም እንዳለብዎት አስበው ያውቃሉ? በጣም የተጨናነቀ እና […]
የጡት ካንሰር በአብዛኛው ሴቶችን የሚያጠቃ የጤና እክል ሲሆን በጊዜ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com