Health | ጤና

ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድሀኒቶች ትኩረት የሚሹ በሽታዎችን ለመከላከል ተሰራጭተዋል::

                                         በሰለሞን ጥበበስላሴ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን አራት ዓይነት መድሀኒቶች ትኩረት ይሻሉ ተብለው የተለዩ […]

Health | ጤና

የብርቱካን የጤና በረከቶች

                                        1.በውስጡ ፋይቶኬሚካል የተባለ ንጥረ ነገር በመያዙ ከካንሰር በሽታ ይከላከላል2.የብርቱካን ጁስን መጠጣት ከኩላሊት በሽታ ይከላከላል3.የመንደሪን ብርቱካንን […]

Health | ጤና

የአዕምሯችን ኃይል በመጠቀም ጤናችንን ለመጠበቅ የሚረዱ ስልቶች

               አዕምሯችን የሚያስበው እና ሰውነታችን የሚሰማን ነገር የቀጥታ ግንኙነት አላቸው።             በመሆኑም ስነ ልቦናዊ ጫናዎችን ለማቃለል የሰውነታችን እንቅስቃሴ ወሳኝ ፋይዳ አለው። አዕምሯችን በመጠቀምም የሰውነታችን ጤና […]

Lifestyle | አኗኗር

በልዩ ዝግጅት ላይ ከመሳተፋችን በፊት ራሳችንን በመስታወት መመልከት የሚያስገኝልን 7 ጠቀሜታዎች::

                                              በአንድ ህዝባዊ ወይም ማህበራዊ ልዩ ዝግጅት ላይ ለመታደም በምንፈልግበት ጊዜ መስታወት መመልከት […]

Sport | ስፖርት

SPORT: የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ከ16 ወደ 24 እንዲያድግ ተወሰነ::

                                              በዳዊት በጋሻው  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2019 በካሜሩን ከሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ጀምሮ በውድድሩ […]

Health | ጤና

የሳንባ ምች – Pneumonia

                                           የሣንባ ምች እንዴት ይከሰታል? ✔ በባክቴሪያ✔ በቫይረስ✔ በሽታን የመከላከል አቅማቸው የደከመ ሰዎች ላይ ይከሰታልአንድ ሰው አየር በሚያስገባ […]

Health | ጤና

የማህፀን ውስጥ ዕጢ – Myoma

                                             የማህፀን ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ ዕባጭ ሲሆን በአብዛኛው የሚከሰተው በወጣትነት […]

Lifestyle | አኗኗር

ጎግል የሞባይል ስልክ የመረጃ መፈለጊያ መተግበሪያውን አሻሻለ::

                                                ጎግል የሞባይል ስልክ የመረጃ መፈለጊያ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች የሚፈልጉትን አዳዲስ መረጃ በቀላሉ […]

Lifestyle | አኗኗር

ማህበራዊ ሚዲያዎች ወጣቶችን ለጭንቀትና ፍርሃት እንደሚዳርጉ ተመራማሪዎች ገለጹ::

                                               የማህበራዊ ትስስር ገጾች በበርካቶች ዘንድ ተመራጭና የመገናኛ ዘዴዎች ከሆኑ ውለው አድረዋል። የስነ […]

Health | ጤና

የአንጀት ቁስለት ህመምና መዘዙ!

                                         ለመሆኑ የትልቁ አንጀት ቁስለት በሽታ ምንድነው? ምልክቶቹና መንስኤዎቹስ ምንድናቸው?  1.5 ሜትር ርዝመት ያለውና በትንሹ አንጀታችን […]

Health | ጤና

በቂ እንቅልፍ አለማግኘት የሚያስከትላቸው 6 የጤና እክሎች

                                           በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር እንደሚታወቀው በቂ እንቅልፍ ያላገኘን ከሆነ የመነጫነጭ፣ ለስራ ተነሳሽነት ማጣት እና […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ጭቅጭቅን ማስቆሚያ 4 የፍቅር ዘዴዎች | Four Argument Avoiding Tips

                                                ፍቅረኛሞች ናችሁ እንበል፡፡ ግንኙነታችሁ ይህን የሚመስል ከሆነ አልፎ አልፎ መጨቃጨቃችሁ ወይም መጣላታችሁ […]

Health | ጤና

ቡአ (ኸርኒያ)

                                                    ኸርኒያ እንዴት ይከሰታል?ኸርኒያ በጡንቻዎች መድከም እና መወጠር ምክንያት የውስጠኛው […]

Health | ጤና

ጡት የማጥባት ተግዳሮቶች

ጡት የማጥባት ተግዳሮቶች   ሦስቱን ልጆቻቸውን ጤናማና ጠንካራ በማለት ይገልጿቸዋል፡፡ የመጀመሪያ ልጃቸው አሥር ሲሆን፣ ሁለተኛው ስድስት፣ ሦስተኛው ደግሞ አራት ዓመቱ ነው፡፡ ልጆቹ በሆነው ባልሆነው እየታመሙባቸው በየጤና ተቋማት ተመላልሰው እንደማያውቁ ይናገራሉ፡፡ ለዚህም ያደረጉት የተለየ ነገር ኖሮ […]

Entertainment | መዝናኛ

አንዲት እንስት አንበሳ የነብርን ግልገል እያጠባች ትገኛለች

በጉድፈቻ ወይስ በመዋለድ ድንቅ የእናትነት ርህራሄ፡፡ አንበሳና ነብር የተለያዩ ዝርያዎች ቢሆኑም አንዲት የታንዛኒያ እንስት አንበሳ በመካከላቸው ያለው ልዩነት ሳይገድባት ትንሿ የነብር ግልገል እያጠባች ትገኛለች፡፡   በታንዛኒያ የአለም የዱር ነብር ጥበቃ ድርጅት የፓንዜራ ፕሬዚዳንትና የጥበቃ ኃላፊ […]