ትዝብት

ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ (ከዳንኤል ክብረት) – People’s Three Stages of Warning for Their Leaders by The People

        ከዳንኤል ክብረት ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው […]

Lifestyle | አኗኗር

የመስቀል በዓል ባህላዊ ገጽታዎች

                                የመስቀል በዓል ትውፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመስቀል ያለውን የጠለቀ ዕውቀት ያሳያል የመስቀል በዓል አከባበር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ያልደረሰችበት፣ ወንጌል ያልሰበከችበት […]

Entertainment | መዝናኛ

“ጆሮና ቀንድ” – ከዳንኤል ክብረት

                                                                    አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር::ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶጥጃው አደገና  ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ […]

ትዝብት

አራቱ የጠባይ እርከኖች

                                            ከዳንኤል ክብረት የሰው ልጅ አራት የጠባይ እርከኖች አሉት ይላሉ ትውፊታውያን ሊቃውንት፡፡ በነባሩ የኢትዮጵያ ትምህርት […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ሁሌም ሰክቶ መጠቀም ባትሪውን ይጎዳ ይሆን…?

                                             የላፕቶፕ ኮምፒውተር ሶኬት ሁሌም ሰክቼ መጠቀም የኮምፒውተሬን የባትሪ እድሜ ይጎዳ ይሆን? ይህ ከባትሪ […]

Lifestyle | አኗኗር

ውሃ ውስጥ የገባን የሞባይል ስልክ ማከሚያ መንገዶች (Techtalk Ethiopia/ቴክ ቶክ ኢትዮጵያ)

                                       በአጋጣሚ የሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሃ ውስጥ ሊወድቅ እና ሊበላሽ ይችላል። አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ […]

Poems and Writings | ግጥምና ወግ

ዋ…..ተማሪ መሆን

                                                 ኣንደኛ ክፍል ትምርት ስጀምር፤ የመማርያ ክፍላችን ተሠርቶ ኣልተጠናቀቀም ነበር፡፡ እና ከክፍሉ […]

Lifestyle | አኗኗር

ድብርትን ራስን በመቆጣጠር መከላከልና መጋፈጥ – ከአሸናፊ ካሳሁን

    ከአሸናፊ ካሳሁን  ዛሬ በእንግሊዚኛ ቋንቋ የጻፍኩትን  ጥቅል ሃሳብ እንደመነሻ በመውሰድ በአገርኛ ቋንቋ ለእናንተ እንዲመች እንደዚህ ጽፌዋለሁ፡፡ መልካም ንባብ! የራስ ቁጥጥርና (self-regulation) የድብርት ስሜት ተዛማጅና ግንኙነት ያላቸው የስነ-ልቡና ክስተቶች ናቸው፡፡ ራስን መቆጣጠር ማለት አንድን […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

የዘመን መለወጫ በዓል ስያሜዎች

    ይህ በዓል “የዘመን መለወጫ”፤ “አዲስ ዓመት” ከሚሉት በተጨማሪ ሌሎች ስሞችም አሉት፡፡  ሀ. ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ተብሎ ከጌታችን ስብከት አስቀድሞ እንደሚመጣና ጥርጊያውን እንደሚያዘጋጅ በነቢዩ ኢሳይያስ ተነግሮለት ነበር /ኢሳ.40.3/፡፡ በዚህም መሠረት በዘመነ ብሉይ […]

ትዝብት

ባቡር፣ መንገድና የሰው ጠባይ

    ከአዳም ረታ ተመርቆ የቆየው የባቡር መንገድ ስራ የጀመረ ጊዜ “ከተማችን ዘነጠች” ተባለ። “ዓለሟን አየች” ተባለ። በየልቡ “አሁን ደመቅሽ አዲሳባዬ” ተዘፈነላት። ሰው ደስታውን በተለያየ መንገድ ገለጸ። የትናንት መልካም ታሪኮችን ስለዛሬ መስዋዕት ያቀረቡ አሽቋላጮችም ነበሩ። አንዳንድ […]

ትዝብት

ሀበሻ ለምን ይደባደባል??

  ቤተልሔም ኒቆዲሞስ በቅርቡ በስታንፈርድ ዩኒቨርስቲ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው ሀበሾች በሶስት አበይት ምክኒያቶች እየተደባደቡ ይገኛሉ ፡፡1ኛ. የሙምባይ አየር ማረፊያ ባህር ተጠግቶ የተሰራው በጀልባ እንድንጠቀምበት ነው ብለው የባህር ዳር እና የአዋሳ ባለታንኳዎች የርስት ጥያቄ አንስተው እየተወዛገቡ ነው….2ኛ. […]

Lifestyle | አኗኗር

የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

  በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ከሁሉ ነገር የበለጠ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደረገው ደግሞ ሁለት መቶ […]

Lifestyle | አኗኗር

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ (አቶ በሱፈቃድ ዜና)

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት […]