የጽንስ እንቅስቃሴ/ Fetal quickening

ከእርግዝና ተሞክሮዎች ውስጥ ሌላው አስደሳች እና አስገራሚው ጊዜ የጽንሱ እንቅስቃሴ መሰማት ነው።
በህክምና አጠራሩ (Quickening) ተብሎ የሚጠራው እንቅስቃሴ ከ16ኛው የእርግዝና ሳምንት ጀምሮ እስከ 25ኛው ሳምንት ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰማል።

የመጀመሪያ እርግዝና ላይ እስከ 25ኛው ሳምንት እናቲቱ ላይሰማት የሚችል ሲሆን በሁለተኛ እርግዝና ጊዜ ደግሞ 13ኛ ሳምንት ላይ ሊሰማም ይችላል። እንቅስቃሴው በጣም በስሱ የሆነ የመኮርኮር ስሜት ያለው ነው። ይህ እንቅስቃሴ በደንበኛው የሚሰማው ደግሞ ለማረፍ ተቀምጠው ወይንም ጋደም ብለው ሲሆን ነው።

እርግዝናው እየገፋ ሲሄድ በተለይም በሁለተኛው እና በሶስተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ (2nd and 3rd trimester) ይህ እንቅስቃሴ ይበልጥ ከመሰማት
ባለፈ በአይን የሚታይ ይሆናል።

የጽንስ እንቅስቃሴ በመጀመሪያው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ (1-12 ሳምንት) አልፎ አልፎ የሚሰማን ቢሆንም ጽንሱ ባደገ ቁጥር በተለይም ሁለተኛ የእርግዝና ክፍለ ጊዜ (13-26 ሳምንት) መጨረሻ አካባቢ ጠንካራ የሆነ ምት እና ቶሎ ቶሎ የሚሰማ ይሆናል። ጥናቶች እንደሚያሳዪት ከሆነ ጽንሱ በሶስተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ በሰአት እስከ 30 ጊዜ ሊንቀሳቀስ ይችላል።

የጽንሱን እንቅስቃሴ መቁጠር አንዳንዴ በጽንሱ ላይ ችግር ካለ ቀዳሚ ጠቋሚ ሊሆን ስለሚችል ጠቃሚ ነው።
የጽንስ እንቅስቃሴን መቁጠር በሚፈልጉ ጊዜ በየቀኑ ተመሳሳይ ጊዜን ጠብቆ በመጠቀም በግራ ጎንዎ በመተኛት 10 እንቅስቃሴ ለመቁጠር ምን ያህል ሰአት እንደወሰደ ይመዝግቡ እናም ቢያንስ በሁለት ሰአታት ውስጥ 10
እንቅስቃሴዎችን ካልቆጠሩ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይቁጠሩ አሁንም 10 እንቅስቃሴዎችን በሁለት ሰአታት ውስጥ ካልቆጠሩ ክትትል ወደሚያደርጉበት የህክምና ቦታ በመሄድ ሀኪምዎን ያማክሩ።

ይህ ሲባል ግን በቀን ውስጥ የጽንሱ እንቅስቃሴ የሚጨምርበትና የሚቀንስበት ሰአታት መኖራቸው ሊዘነጋ አይገባም ምክንያቱም ጽንሱ ንቁ የሚሆንበትና የሚተኛበት ጊዜ ስለሚኖረው ነው። በአብዛኛው እናቲቱ ከተመገበች በኃላ እንቅስቃሴው በድንብ እንድሚሰማ ጥናቶች ያሳያሉ።

ምንጭ: ዶክተር አለ(Doctor Alle)

Advertisement

17 Comments

 1. Greetings! I’ve been reading your weblog for
  a while now and finally got the courage to go
  ahead and give you a shout out from Porter Tx!

  Just wanted to say keep up the great job!

 2. Wow! This blog looks exactly like my old one!

  It’s on a completely different subject but it has pretty much the same layout and design. Excellent choice of
  colors! cheap flights y2yxvvfw

 3. Oh my goodness! Awesome article dude! Many thanks, However I am having issues with your
  RSS. I don’t know why I cannot subscribe to it.
  Is there anyone else getting similar RSS problems? Anybody who knows
  the answer will you kindly respond? Thanx!!

 4. Hi there just wanted to give you a brief heads up and let you
  know a few of the pictures aren’t loading properly.
  I’m not sure why but I think its a linking issue. I’ve tried it in two
  different internet browsers and both show the same outcome.

 5. Aw, this was a very good post. Spending some time and actual effort
  to produce a superb article… but what can I say… I put things off
  a lot and don’t manage to get nearly anything done.

 6. Hello, i think that i saw you visited my website
  thus i got here to go back the favor?.I’m attempting
  to find things to improve my site!I guess its good enough to make use of some of your
  ideas!!

 7. I’m not that much of a online reader to be honest but your blogs really nice, keep it up!
  I’ll go ahead and bookmark your website to come back down the road.

  All the best

 8. Write more, thats all I have to say. Literally, it
  seems as though you relied on the video to make
  your point. You clearly know what youre talking about, why throw away
  your intelligence on just posting videos to your site when you could be
  giving us something informative to read?

Comments are closed.