የቴምር የጤና በረከቶች

የቴምር የጤና ጥቅሞች አንዳንድ ነጥቦችን እንነገራችሁ፡፡ ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ

1. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል።
2. የተለያየ የአንጀት ችግሮችን ይከላከላል።
3.ቀላል የማይባል የሀይል ክምችት ስላለዉ ንቁ አና በሀይል የተሞላን ያደርገናል
4. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል።
5. ተቅማጥን ይከላከላል።
6. የአልኮል ስካርን ያስታግሳል።
7. ጉልበት/ኃይል ይሰጠናል ወይም እንዲጨምር ያደርጋል።
8. ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል።
9. የደም ማነስ ካለብዎት በሚገባ ያድንዎታል።
10. ጥርሳችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።
11. ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው።
12. ለአይን ጤንነት እና አይንን ከመታወር ይታደጋል።
13. የሆድ ካንሰርን ይከላከላል።
14. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን ነው።

ምንጭ: ዶክተር አለ(Doctor Alle)

Advertisement

3 Comments

Comments are closed.