በሳምንት የ3 ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሮ መሳትን ያስቀራል
በሳምንት ውስጥ ለሶስት ሰዓት ያህል በእግር መጓዝ የአንጎል ተግባርን በማሻሻል የአዕምሮ መሳትን እንደሚያስቀር አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ የካናዳ ተመራማሪዎች በሰሩት ጥናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በትንሹ የሶስት ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ፥ በጭንቅላት ውስጥ በሚፈጠር የደም መፍሰስ ምክንያት […]
በሳምንት ውስጥ ለሶስት ሰዓት ያህል በእግር መጓዝ የአንጎል ተግባርን በማሻሻል የአዕምሮ መሳትን እንደሚያስቀር አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ የካናዳ ተመራማሪዎች በሰሩት ጥናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በትንሹ የሶስት ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ፥ በጭንቅላት ውስጥ በሚፈጠር የደም መፍሰስ ምክንያት […]
ትውፊታዊው የገና ጨዋታ በወርኃ ታኅሣሥ ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ጋር ተያይዞ የሚመጣ ጨዋታ ነው፡፡ ገጠር ከከተማ ወጣቶችና ጎልማሶች የሚያዘወትሩት ቢሆንም፣ አዛውንቶች መርቀው ከመክፈት ባሻገር አልፎ አልፎ የሚጫወቱ አይጠፉበትም፡፡ እንደ የአካባቢው ልማድ የገና ጨዋታ የታኅሣሥ ወር እንደገባ የሚጀመሩ ሲኖሩ በሌሎች አካባቢዎች ደግሞ ከወሩ አጋማሽ ይጀምሩታል፡፡ መንፈሳዊና ባህላዊ ክብረ […]
የዘንድሮው የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የፊታችን ሃሙስ በይፋ ይዘጋል። ብዙ የእንግሊዝ ክለቦች የመጨረሻው ቀን ከመድረሱ በፊት ይጠቅሙኛል ያሏቸውን ተጨዋቾችን ለማስፈረም እየተሯሯጡ ነው። ቶተንሃም በመጨረሻም ተጫዋች ያስፈርም ይሆን? የማንቸስተሩ አንቶኒ ማርሻል ወደ ሌላ ክለብ ይዘዋወር ይሆን? በዚህኛው […]
ጀርመናዊው የአርሴናል እግር ኳስ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል ከቱርኩ ፕሬዝደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶዋን ጋር በአካል መገናኘቱን ተከትሎ ከደረሰበት ወቀሳ በኋላ ራሱን ከበሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታውቋል። ውሳኔውን አስመልክቶ በሰጠው ረዘም ባለ መግለጫ ላይ የ29 ዓመቱ ኦዚል «ከጀርመን […]
አትሌት ድርቤ ወልተጂ በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኘች:: በ17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በፊንላንድ ቴምፕር በመካሄድ ላይ ይገኛል። በትናንትናው እለት ምሽትም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር የሩጫ የፍፃሜ ውድድር […]
በሙለታ መንገሻ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2018 የፊፋ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። የዓለም ዋንጫው በምደብ አንድ የሚገኙት በአስተናጋጇ ሩሲያ እና ሳዑዱ አረቢያ መካከል በሉዝህኒዝኪ ስታዲየም በሚደረግ ጨዋታ ነው የሚጀመረው። በ21ኛው የሩሲያ የዓለም ዋንጫ […]
የጀርመኑ አሰልጣኝ ዮዓኪም ሎው በ2018ቱ የሩሲያው የአለም ዋንጫ የሚሳተፈውን የመጨረሻ ስብስብ ይፋ አድርገዋል። በቡድኑ ስብስብ ውስጥ በማንቼስተር ሲቲ በዘንድሮው አመት ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው የግራ መስመር አማካዩ ሌሮይ ሳኔ ሳይካተት ቀርቷል። ግብ ጠባቂዎች፦ ማርክ አንደር […]
ውድድሩ የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በዚህ ዓመት ከሚያካሂዳቸው ስድስት የቤት ውስጥ ውድድሮች ሶስተኛው ነው። […]
ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2020 የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበትን የአፍሪካ እግር […]
በመካከለኛ እና ረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች […]
በማንችስተር ሲቲ እና በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቹ ራሂም ስተርሊንግ […]
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2018 በሩሲያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ምሽት […]
በ2018 ኬንያ በምታሰናዳው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ላይ የመሳተፍ እድሉ አጣብቂኝ የገባው የኢትዮጵያ […]
ስዋንሲ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በ 22 የፕሪምየር ሊግ ጎሎች ላይ የተሳተፈውን የ 27 አመት አጥቂ በተመለከተ […]
በወንዶች እና በሴቶች የብስክሌት ውድድር የፍጻሜ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን በወንዶች 10 ኪሎ ሜትር የግል ክሮኖ […]
የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አደረጉ። ትናንት ምሽት አዲስ […]
ለንደን የምታስተናግደው 16ኛው የዓለም […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com