News | ዜናዎች

ሁለገቡ የሞያ ባለቤት ተስፋዬ ሣኅሉ (አባባ ተስፋዬ) ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የ96 ዓመቱ አባባ ተስፋዬ በዕድሜ ምክኒያት በመጣ ሕመም እቤት ውስጥ ከዋሉ ወራት መቆጠሩን ቤተሰቦቻቸው ይናገራሉ። እስከ ትናንት ድረስ ደግሞ ባልተለመደ ሁኔታ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በደንብ ሲነጋገሩና ሲጨዋወቱ ቆይተው ዛሬ ከቀኑ ሰባት ሰዓት በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሕይወታቸው […]

News | ዜናዎች

NEWS: በ2009 ከውጭ ሀገር ጎብኝዎች ከ3 ነጥብ 32 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ::

                                            በጀት ዓመት ከውጭ ሀገር ጎብኝዎች ከ3 ነጥብ 32 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ […]

Health | ጤና

በአፍ የሚወሰዱ የፀረ-ኤች አይ ቪ መድሃኒቶች በመርፌ ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ገለፁ::

                                                 በአፍ የሚወሰዱ የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒቶች በመርፌ ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ጠቁመዋል፡፡ […]

News | ዜናዎች

NEWS: ቻይና ለመረጃ መረብ ስጋት የሆነ ቫይረስ አሰራጭተዋል ያለቻቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አዋለች::

                                                የቻይና ፖሊስ የመረጃ መረብን ለመጥለፍ የሚውል ቫይረስ አሰራጭተዋል ያላቸውን ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች […]

News | ዜናዎች

NEWS: የኢትዮጵያ መንግሥት በሙስና የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለፀ::

                          በሙስና የተጠረጠሩ ሠላሳ አራት የመንግሥት ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች እንደዚሁም ባለሃብቶችና በመሃል አሉ የተባሉ ደላሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። አዲስ አበባ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ታሪክን የኋሊት – የኮንኮርድ አውሮፕላን ነገር::

                                             (የኔነህ ከበደ) ኮንኮርድ የተሠኘው ከድምፅ የፈጠነ ሱፐር ሶኒክ የመንገደኞች አውሮፕላን በ27 ዓመት የአገልግሎት […]

News | ዜናዎች

NEWS: በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆኑና ለልማት የሚነሱ ኤርትራውያን እንዴት ምትክ ቦታና ካሣ ይሰጣቸው የሚለው እስካሁን ውሣኔ አላገኘም ተባለ፡፡

                                          (ትዕግስት ዘሪሁን) ስለ ጉዳዩ ጥናት ተደርጎ ለመሬት ማኔጅመንት መቅረቡንም የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ኤጀንሲ […]

News | ዜናዎች

NEWS: ኢስት አፍሪካን ቦትሊንግ አክሲዮን ማህበርና አንቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማህበር ህገ-ወጥ የውህደት ድርጊትና የውህደት ቅንብር ፈፅመዋል በሚል ለቀረበባቸው ክስ ዛሬ መልስ ሰተዋል፡፡

                                                                        […]

News | ዜናዎች

NEWS: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ ያሉ የ40/60 ቤቶች በ18 ወራት ተጠናቀው ለቆጣቢዎች ይሰጣሉ መባሉ በስህተት የተናገርነው ነው አለ፡፡

                                                      (ዮሐንስ የኋላወርቅ) “በግንባታ ላይ ያሉት ቤቶች በሙሉ በ18 […]

News | ዜናዎች

የዛሬ የዕለተ ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም የሸገር ወሬዎች::

                                        የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ ያሉ የ40/60 ቤቶች በ18 ወራት ተጠናቀው ለቆጣቢዎች ይሰጣሉ መባሉ […]

News | ዜናዎች

NEWS: የአካባቢ ብክለትን ለማሳየት ከተጣሉ የፕላስቲክ ጠርሙሶች የተሰራው ጀልባ

                                              በእንግሊዝ በአካባቢ ጉዳዮች ላይ የሚሰራው የበጎ አድራጎት ቡድን በየቦታው የሚጣሉ የፕላስቲክ ጠርሙሶች […]

News | ዜናዎች

NEWS: የተምች ወረርሽኙ በዚሁ ከቀጠለ በምስራቅ አፍሪካ የምግብ እጥረት ሊፈጠር እንደሚችል ፋኦ ገለፀ

                                               የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በአሜሪካ መጤ ተምች ላይ የተቀናጀ የተባይ ስራ አመራር እርምጃ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ማንችስር ሲቲ ቤንጃሚን ሜንዲን ከሞናኮ ማስፈረሙ ተረጋገጠ::

                                     ማንችስተር ሲቲ ፈረንሳያዊውን ቤንጃሚን ሜንዲን በአምስት ዓመታት የኮንትራት ስምምነት ማስፈረሙንና 22 ቁጥር መለያ ለብሶ እንደሚጫወት በድረገፁ በይፋ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ጁቬንቱስ የበርናንዲችን ዝውውር ማጠናቀቁ ተረጋገጠ::

                                  ጁቬንቱስ በአምስት አመታት የውል ስምምነት ፌደሪኮ በርናንዲችን ከፊዮረንቲና በ 35.7 ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙን ማረጋገጫ ሰጥቷል። በፖላንድ በተደረገው ከ 21 […]

News | ዜናዎች

NEWS: ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ግብር ከፋዮች ያመኑበትን ይከፍላሉ በሚል የተናፈሰው መረጃ ሀሰት ነው – አቶ ከበደ ጫኔ

                                                    በበላይ ተስፋዬ በቀን ገቢ ግምቱ ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም […]