Poems and Writings | ግጥምና ወግ

እነሆ ቢራ አልጠጣም ብላችሁ ለምታካብዱ ዜጎች …..

      ዋሊያ ቢራም የኢትዮጲያዊነት ምልክት ነኝና ተጎንጩኝ ብሎ ሀሪፍ ማስታወቂያ አውጥቶዋል፡፡ በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ፖስተሮቻችን ብቻ ሳይሆኑ ፓስፖርቶቻችንና የቀበሌ መታወቂያዎቻችን የቢራ ስፖንሰርሺፕ ታፔላ ይለጠፍላቸዋል፡፡እንዲህ ነው ከተመታን አይቀር !! ሀበሻና ዋሊያ ቢራ ….እናታችሁ ነኝና እናንት […]