Uncategorized

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስቀመጠውን ቀነ ገደብ ተጠቅመው ገንዘቡን አልመለሱም ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ከማውጣት በተጨማሪ ፎቷቸውን እና የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውንም በተለያዩ ዙሮች ይፋ በማድረግም ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. በገንዘብ ዝውውር ሥርዓቱ ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት እንደነበር ካስታወቀ ሰነባበተ። ደንበኞች በአካውንታቸው ካለው ገንዘብ በላይ ብር ወጪ በማድረግ ወይም በማዘዋወር ከተወሰደበት ብር ሦስት […]