Technology | ቴክኖሎጂ

Robot Sophia Loses Parts On Way To Ethiopia | የሶፊያ ንብረት የሆነ አንድ ሻንጣ መንገድ ላይ ጠፋ

  በጀርመን በርሊን ኤክስፖ ቆይታ ያደረገችው ሮቦት ሶፊያ ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ብትደርስም በፍራንክፈርት የአውሮፕላን ማረፊያ የተወሰነ ክፍሏን የያዘው ሻንጣ መጥፋቱ ታውቋል። ይህም በእርሷ ላይ የተወሰነ ጉድለት የሚፈጥር ቢሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

Robot Sofia To Show Up At Addis Abeba’s Millenieum Hall | ሮቦቷ የሶፊያ ነገ ሚኒሊየም አዳራሽ ትገኛለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አባባ የገባቸው ሮቦቷ ሶፊያነገ ከሰዓት በኋላ ቢሊኒየም አዳራሽ እንደምትቀርብ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ይርጋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት […]

ትዝብት

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል መቼ ምን ተከሰተ?

የኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያልተጠበቀ ውሳኔ ከኤርትራ ጋር ለዓመታት የዘለቀውን ቀዝቀቃዛ ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ተስፋ ሰጥቷል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በሚያዚያ 28/1990 ዓ.ም ነበር የድንበር ጦርነቱ የተጀመረው። ምንም እንኳ በታህሳስ 2002 ዓ.ም የሁለቱ […]

Health | ጤና

ዘመናዊ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለረጂም ጊዜ መጠቀም በልጆች አስተዳደግ ላይ አሉታዊ ተጽህኖ አለው

በዚህም ምዕራብአዊያን ወላጆች ለልጆቻቸው መስጠት የሚገባቸውን ጊዜ የማይሰጠኑና የልጆቻቸውን ሰዕብና በመቅረጽ በኩል መወጣት ያለባቸውን ሚና ሳይወጡ እንደሚቀሩ ነው ጥናቱ ያመላከተው። ረጂም ጊዜ ስማርት ስልኮቻቸውንና ቴሌቪዥን በመመልከት ለልጆቻቸው ትኩረት ከማይሰጡ ቤተሰቦች የሚገኙ የሚገኙ ልጆች ስነ ልቦና […]

Entertainment | መዝናኛ

“Free Andargachew or I Will Resign” | “አንዳርጋቸው ይለቀቅ አለበለዚያ ሥልጣኔን እለቃለሁ”

ማክሰኞ ግንቦት 21 2010 ዓ.ም ከእስር የተፈቱት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነፃ ከወጡ በኋላ በቤተሰቦቻቸው መኖሪያ ከተደረገላቸው ሞቅ ያለ አቀባበል ባሻገር ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ መወያየታቸውን ለቢቢሲ […]

Sport | ስፖርት

SPORT NEWS: WORLD CUP 2018 Begins Today | የ2018 የዓለም ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል

በሙለታ መንገሻ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2018 የፊፋ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። የዓለም ዋንጫው በምደብ አንድ የሚገኙት በአስተናጋጇ ሩሲያ እና ሳዑዱ አረቢያ መካከል በሉዝህኒዝኪ ስታዲየም በሚደረግ ጨዋታ ነው የሚጀመረው። በ21ኛው የሩሲያ የዓለም ዋንጫ […]

Health | ጤና

Morning Sun Bath Boosts Your Memory | የጧት ፀሐይ የማስታወስ ችሎታን ሊያዳብር ይችላል

ብዙ ጊዜ የማስታወስ ችግርያጋጥሞታል? እንደግዲያው በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች ለዚህ ምናልባትም መድሐኒት ሊሆን የሚችል ነገር አግኝተናል ይላሉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ከቤት ውጪ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ፀሐያ መሞቅ የማስታወስ ችሎታችንን ሊያዳብሩት እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ በቻይና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች […]

Health | ጤና

ተመጣጣኝ እንቅልፍን ለማግኘት

የእንቅልፍ እጥረትም ሆነ ከመጠን በላይ መሆን ከደም ግፊት፣ ከፍተኛ ከሆነ የስኳር መጠን፣ በወገብ ላይ የስብ ክምች እንዲኖር እና ጤናማ ያልሆነ ኮሌስትሮል ችግር ምክንያት ይሆናል። አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ወንዶች በቀን ውስጥ ከስድስት ሰዓት በታች በሚተኙበት ወቅት […]

Health | ጤና

Artificial Kidney To Replace Dialysis and Transplantation | ዳያላሲስና ንቅለ ተከላን ያስቀራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ሰው ሰራሽ ኩላሊት

በሙለታ መንገሻ አነስተኛ መጠን ያለው እና የሰው ልጅ ኩላሊት የሚሰራውን ስራ አስመስሎ መስራት ይችላል የተባለ ሰው ሰራሽ ኩላሊት መሰራቱ ተሰምቷል። አዲሱ ሰው ሰራሽ ኩላሊት በኩላሊት ህመም ለሚሰቃዩ በርካታ ሰዎች ህይወት አድን ሊሆን እንደሚችልም ከወዲሁ ተስፋ ተጥሎበታል። […]

Technology | ቴክኖሎጂ

NEWS: China’s ZTE In Crisis | የቻይናው ዜድቲኢ (ZTE) ኩባንያ ችግር ገጥሞታል

የቻይናው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ዜድቲኢ (ZTE) በሆንግ ኮንግ የገበያ ድርሻው በ39 በመቶ መውረዱ ተሰምቷል። በሚያዚያ የአሜሪካ የንግድ ቢሮ በ ZTE ላይ ያደረበትን ቅያሜ ገልጾ ነበር። ይኸውም በሰሜን ኮሪያና በኢራን ላይ የተጣለውን የንግድ ማዕቀብ ቸል በማለት ከሁለቱ […]

ትዝብት

The Leader of Change PM Abiy in World Media Coverage | የለውጥ መሪው ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ-በዓለም አቀፉ ዘ ኢኮኖሚስት መፅሄት እይታ

በቢኒያም መስፍን የለውጥ መሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለም አቀፉ ዘ ኢኮኖሚስት መፅሄት እይታ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ በተሰኘው አምዱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን በተመለከተ እና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ስላከናወኗቸው ተግባራት ሰፋ ያለ ትንታኔ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

Technology That Can Suck C2O From Air | ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ከአየር ውስጥ የሚሰበስበው ቴክኖሎጂ

የካናዳ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ለጤናችን ጎጂ የሆኑ ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ከአካባቢያችን አየር ውስጥ በቀላሉ የሚሰበስብ መሳሪያ መስራቱን አስታውቋል። ካርቦን ኢንጂነሪንግ የተባለው እና እንደ ቢል ጌትስ ካሉ ባለሀብቶች የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው ኩባንያው፥ ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ሰው ሰራሽ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ኢትዮጵያ፡ ያለ ባሕር በር የባሕር ኃይል ?

ጎልማሳው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ባልደረባ ትዝታ፣ ቁጭት እና ናፍቆቱን የሚወጣው በሙዚቃ ነው፡፡ የኪቦርዱን ቁልፍ እየጠቃቀሰ የሚያንጎራጉራቸውን ሙዚቃዎች ሌሎችም ይጠለሉባቸው ዘንድ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ይጭናቸዋል፡፡ ከእነዚያ ሙዚቃዎች መካከል አንዱ ‹መልህቅ አርማዬ› የተሰኘው በጌታቸው በርሄ ተጽፎ […]

Health | ጤና

ያለጊዜ መውለድ ስጋትን በደም ምርመራ ማወቅ እንደሚቻል አንድ ጥናት አመላከተ

አንዲት ነፍሰጡር ያለጊዜዋ መውለድ ያለመውለዷን በደም ናሙና ምርመራ መተንበይ እንደሚቻል አዲስ ጥናት ማመላከቱን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ ከነፍሰጡሩዋ የተወሰደውን የደም ናሙና ምርመራ በማድረግ የጽንሱን ዕድሜ እና ያለጊዜ የመውለድ ስጋት መኖሩን ማረጋገጥ እንደሚቻል ጥናቱ አመላክቷል፡፡ ጥናቱ የተከናወነው […]

Health | ጤና

የደም ካንሰርና ምልክቶቹ – Signs For Leukemia

የደም ካንሰር (leukemia) የደም ህዋሶችን የሚያጠቃ አንድ የካንሰር በሽታ አይነት ነው። የደም ካንሰር በሚከሰትበት ጊዜ ከተለምዶ ወጣ ያሉ (abnormal) የደም ሴሎች በመቅኒ (bone marrow) ውስጥ ይመረታሉ። አብዘሃኛውን ጊዜ እነዚህ የሚመረቱት የደም ሴሎች በሽታን ለመከላከል የሚጠቅሙን […]

Health | ጤና

የስሜት መረበሽን እንዴት ማስወገድ ይችላሉ? – Treatments for Mood Swings

የስሜት መለዋወጥና የባህሪ መቀያየር በተለያየ ምክንያት ሊከሰት የሚችል አጋጣሚ ነው። አንዳንድ ሰዎች በጊዜያዊነት በዚህ ስሜት ሲጠቁ ሌሎች ደግሞ ረዘም ላለና ምናልባትም ለከፋ የጤና ቀውስ ሊዳርግ ወደሚችል አጋጣሚ ሲያመሩም ይስተዋላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚፈጠር የስሜት መለዋወጥና […]

Health | ጤና

ማንኮራፋትን የምንከላከልባቸው መንገዶች

ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡► ለማንኮራፋት ተጋላጭነት የሚዳርጉ ሁኔታዎችየሰውንት ክብደት መጨመር:­ በተፈጥሮ […]

Health | ጤና

የጥፍር መጥምጥ – Nail Fungus

ጥፍረ መጥምጥ/የጥፍር ፈንገስ/ የምንለው በፈንገስ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣን የጥፍር ሕመም ነዉ፡፡ የጥፍር ፈንገስ ምልክቶች ምንድን ናቸው? • የጥፍር መወፈር • አቅም የሌለውና የሚፈረፈር ጥፍር • ቅርጽ የሌለው ጥፍር • ጥቁር ቀለም ያለው ጥፍር የጥፍር ፈንገስ […]

Health | ጤና

የስኳር አወሳሰዳችንን እንድንቀንስ የሚያስገድዱን ምክንያቶች

አብዛኛውን ጊዜ ከተፈጥሮ ውጪ ማዕዳችን ላይ ከምናገኛቸው ምግቦችና መጠጦች መካከል ለስላሳ መጠጦች፣ኬኮች፣የወተት ተዋፅዖች እና ሌሎችም ይገኛሉ፡፡ የስኳር ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦች በባህሪያቸው ካሎሪ የላቸውም እንዲሁም ከፋብሪካ ኬሚካላዊ ሂደት ጠብቀው የሚመረተው ስኳር ደግሞ ምንም ዓይነት ቪታሚን፣ […]

Health | ጤና

እርጥበት የጉንፋን ቫይረስ ስርጭትን አይቀንስም

እርጥበት የጉንፋን ቫይረስን ስርጭትን እንደማይቀንስ አንድ ጥናት አመላክቷል። ተመራማሪዎቹ ከ2009 በኤች1 ኤን1 በተባለ የጉንፋን ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች ትንፋሽ በወሰዱት ናሙና ላይ ባደረጉት ጥናት ቫይረሱ በእርጥበት የማይቀንስ መሆኑን አረጋግጠዋል። በተጨማሪም ከህሙማኑ በወሰዱት ናሙና ላይ ባደረጉት ጥናት […]