Health | ጤና

የአፍ ውስጥ ቁስለትን ማከም

                አፋችን ውስጥ ቁስል፣ ውሃ መቋጠርና፣ ቀይ መሆን ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቁስለት በጉንጭ የውስጠኛው ክፍል እንዲሁም በምላስና በከንፈር አካባቢ ተደጋግሞ ሊፈጠር ይችላል፡፡የዚህ አይነቱ ችግር ሁሉንም ሰው ሲያጋጥም ይስተዋላል፡፡ […]

Health | ጤና

የህፃናትን ሰውነት ማሻሸት በሽታን ያስታግስላቸዋል

የህጻናትን ሰውነት በዝግታ ማሻሸት በአእምሯቸው ውስጥ ከህመም ጋር ተያይዞ ያለውን ስራ በማቅለል ከህመም ስሜት እንደሚያስታግስ አዲስ የተሰራ ጥናት አመልክቷል። በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እና በሊቨርፑል ጆን ሞርስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተሰራው ጥናቱ የ32 ህጻናት የደም ምርመራ በሚያደርጉበት ጊዜ […]

Health | ጤና

በሳምንት የ3 ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሮ መሳትን ያስቀራል

በሳምንት ውስጥ ለሶስት ሰዓት ያህል በእግር መጓዝ የአንጎል ተግባርን በማሻሻል የአዕምሮ መሳትን እንደሚያስቀር አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ የካናዳ ተመራማሪዎች በሰሩት ጥናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በትንሹ የሶስት ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ፥ በጭንቅላት ውስጥ በሚፈጠር የደም መፍሰስ ምክንያት […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

የፍቅር ግንኙነትን የሚጎዱ ልማዶች – Habits Which Could Harm Your Relationship

                                 መግባባት ያለበት ጽኑ ፍቅርና መተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነትን መገንባት ረዘም ላለ የአብሮነት ቆይታ እና ለትዳር አጋዥ መሆኑን የስነ ልቦና […]

Health | ጤና

የእግር እብጠት አለብዎ?

                                          የእግር እብጠት ማንኛውንም ሰው ሊያጋጥም የሚችል የተለመደ ችግር ነው፡፡ ይህ ችግር በራሱ በሽታ አይደለም ነገር […]

Health | ጤና

በእንቅልፍ ሰዓት ለምን ያልበናል…?

በእንቅልፍ ሰዓትም ይሁን በቀን በሙቀት የተነሳ ወይም በሌላ ምክንያቶች ሊያልበን ይችላል።ሆኖም ግን ሌሊት በእንቅልፍ ሰዓት የሚከሰት ላብ ለበርካቶች ችግር ሲሆን ይስተዋላል።አንዳንዶች የሚሞቅ የአየር ፀባይ በሌለበት ስፍራ ሁላ ከፍተኛ የሆነ ላብ እንደሚወጣቸው የሚናገሩ ሲሆን፥ በዚህም የተነሳ […]

Health | ጤና

ውበትና ጤና ከወይባ/ከቦለቀያ ጢስ – Buttered and Smoked, Ethiopian Beauty Treatment!

በሰሜንና ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ የሚኖሩ የተለያዩ ማኅበረሰቦች ከሚጋሯቸው ባህላዊ የሴቶች መዋቢያ መንገድ አንዱ ጭስ መሞቅ ነው፡፡ ቦለቅያ፣  ወይባ፣ እየተባለ በሚጠራው ጭስ በመሞቅ ለውበትም ሆነ ለጤንነት ክብካቤ ከሚያዘወትሩት አካባቢዎች አንዱ ራያ ነው፡፡ በራያ ድርሳን ላይ እንደተጻፈው፣ […]

Health | ጤና

የዓይን መንሸዋረር (Strabismus)

ውጫዊ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ከስነ አእምሮ ጀምሮ ስጋት ያሳድርብናል ስለሆነም የዓይን መንሸዋረር ምንነት እና ህክምናው ምን እንደሚመስል ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን፡፡ ሁለቱ ዓይኖች ወደ ተለያየ አቅጣጫ ሲመለከቱና አንዱ ወይም ሁለቱ ዓይን መደበኛ ማዕከላዊ ቦታውን ለቆ ወደ […]

Health | ጤና

የተልባ የጤና ጥቅሞች (Flax Seeds)

ተልባ ጥንታዊ የእህል አይነት ሲሆን፣ በሰውልጅ የማዕድ ገበታ ላይ ለበርካታ ሺ አመታት ይታወቃል።የሕክምና አባት ተብሎ የሚታወቀው ሂፖክራተስ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ650 ተልባን ለሆድ ሕመም ማስታገሻነት ይጠቀመው ነበር። በ8ኛው ክፍለ ዘመን ንጉሥ ቻርልማኝ የተልባን ጠቀሜታ በመረዳቱ […]

Health | ጤና

የፊንጢጣ መዉጣት(Rectal prolapse) ምንድን ነዉ?

ዉድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የፊንጢጣ መዉጣት የምንለዉ የወፍራም አንጀት የመጨረሻ ክፍል ከመደበኛ ቦታዉ ለቆ ወይንም ተንሸራቶ ሲከሰት ነዉ፡፡አብዛኛዉን ጊዜ ሰዎች የፊንጢጣ መዉጣትን ከፊንጢጣ ኪንታሮት ጋር ተመሳሳይ ሲያደርጓቸዉ ይታያሉ፡፡ነገር ግን የፊንጢጣ መዉጣት ቦታዉን ለቆ ሲወጣ ሲሆን […]

Health | ጤና

የአመጋገብ ችግር (Eating disorder)

ለአመጋገብና ለሰውነት አቋም ያለን አመለካከት እጅግ በጨመረበት ዘመናዊው አለም በተለይም በዝነኛ ሰዎች ላይ ጎልቶ የሚታየው የአመጋገብ ችግር (Eating disorder) ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ወጣትና ጎልማሶች ላይ መታየት ጀምሯል፡፡ ችግሩ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ የሚከሰት ሲሆን […]

Health | ጤና

ሳውና ባዝ እና የጤና በረከቶቹ (በእንፋሎት ገላን ማጽዳት)

ቀደም ባሉት ዓመታት እንደቅንጦት ይታይ የነበረውና ለሠርግና ለአንዳንድ ፕሮግራሞች ብቻ ጥቂት ሰዎች ይጠቀሙበት የነበረው ሳውና ባዝ፤ ዛሬ የበርካታ የከተማችን ሴቶችና ወንዶች ራሳቸውን ለማስዋብና ቆዳቸውን ለመንከባከብ እየተጠቀሙበት ይገኛል፡፡ በእርግጥ ሳውና ባዝ (በእንፋሎት ገላን ማጽዳት) በአንዳንድ የአገሪቱ […]

Health | ጤና

የቀይ የደም ህዋስ መጨመር (Polycythemia)

ቀይ የደም ህዋስ መጨመር ማለት ትክክለኛ ከሆነ በደም ስሮች ውስጥ ቀይ የደም ህዋስ ማሰራጨት በተለያየ ምክንያት እንዲጨምር ሲያደርግ ነው አንዳንድ ጊዜ ይህ በሚጨምርበት ጊዜ ተያይዞ ሄሞግሎቢን እና ሄናቶክራይት እንዲጨምር ያደርገዋል። የቀይ የደም ህዋስ ለምን ይጨምራል? […]

Documentary | ዘገባ

ባለ 777 መወጣጫው ሀምባሪቾ ተራራ

በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቱሪስት መስህብ ከሆኑ ሥፍራዎች የሀምባሪቾ ተራራ፣ የአጆራ ፏፏቴና ሌሎችም ይገኛሉ፡፡ ሆኖም እነዚህን መስህቦች ለገብኚዎች አመቺ አድርጎ ሕዝቡንና አገርን አብዝቶ ተጠቃሚ ማድረግ አልተቻለም፡፡ በመሆኑም ዞኑ የሕዝቡን ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዕድገት ለማፋጠንና ተጠቃሚ ለማድረግ […]

Entertainment | መዝናኛ

የገና ጨዋታ ደረሰ መጫወቻ ሜዳውስ?

ትውፊታዊው የገና ጨዋታ በወርኃ ታኅሣሥ ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ጋር ተያይዞ የሚመጣ ጨዋታ ነው፡፡ ገጠር ከከተማ ወጣቶችና ጎልማሶች የሚያዘወትሩት ቢሆንም፣ አዛውንቶች መርቀው ከመክፈት ባሻገር አልፎ አልፎ የሚጫወቱ አይጠፉበትም፡፡ እንደ የአካባቢው ልማድ የገና ጨዋታ የታኅሣሥ ወር እንደገባ የሚጀመሩ ሲኖሩ በሌሎች አካባቢዎች ደግሞ ከወሩ አጋማሽ ይጀምሩታል፡፡ መንፈሳዊና ባህላዊ ክብረ […]

Health | ጤና

የትኩረት ያለህ ለእንስሳት ጤና አጠባበቅ

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት እንዳላት ይነገራል፡፡ ሆኖም ከሀብቷ ይህንንም ያህል ተጠቃሚ አይደለችም፡፡ ምርትና ምርታማነቱም ዝቅተኛ ነው፡፡ ምርትና ምርታማነትን ከፍ ለማድረግ ከሚያስፈልጉ ነገሮች ደኅንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ መኖ ማቅረብ ይገኝበታል፡፡ ነገር ግን በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ መኖ […]

Health | ጤና

ህፃናት ልጆችን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል

በኢትዮጵያ እስከ አሁን 64 ሺህ 301 ያህል ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም ወስጥ 644 የሚሆኑት ከ 0 እስከ 4 አመት ያሉ ሕፃናት ሲሆኑ 788 ያህሉ ደግሞ ከ 5 እስከ 14 አመት ያሉ ሕፃናት ልጆች […]