Health | ጤና

ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ ሊታረሙ የሚገቡ የተሳሳቱ አመለካከቶች

ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ የተለመዱ እና የተሳሳቱ አመለካቶች በጤና ላይ ጉዳት እያስከተሉ መሆኑን አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል፡፡ ከእነዚህ አመለካከቶች መካል ከ5 ሰዓት በታች  እንቅልፍ መተኛት ለጤና ጉዳት እንደሌለው መግለፅ እና እንቅልፍ ለመተኛ አልኮልን መጠቀም ማዘውተር ይጠቀሳሉ፡፡ […]

Health | ጤና

ቁርስ አለመመገብ የልብ ጤናን ይጎዳል

ቁርስን በተደጋጋሚ የማይመገቡ ሰዎች ከልብ በሽታ ጋር ተያይዞ ለሚከሰት ሞት ተጋላጭ መሆናቸውን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ ባለፉት 20 ዓመታት 6 ሺህ 550 ሰዎች በተሳተፉበት ጥናት ቁርስ ከሚመገቡት የማይመገቡት ከልብ በሽታ ጋር ተያይዞ ለሚከሰት ሞት 87 […]

Health | ጤና

ያለ ስኳር ጥሩ ሻይ እንዴት መጠጣት ይቻላል?

ያለ ስኳር ጥሩና መልካም ስሜትን ሊፈጥር የሚችል ሻይ መጠጣት እንደሚቻል አንድ ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ ጥናቱ ከሻይ ሊገኝ  የሚችለውን መልካም ስሜት ያለስኳር ማግኘት እንደሚቻል ያመለከተ ሲሆን በረጅም ጊዜ የባህሪ ለውጥን ማምጣት እንደሚቻል ነው ይፋ የተደረገው፡፡ ተመራማሪዎቹ […]

Health | ጤና

የ30 ደቂቃ የሰውነት እንቅስቃሴ የማስታወስ አቅምን ያዳብራል

በቅርቡ የወጣ አንድ አዲስ ጥናት እንዳሳየው ከሆነ የ30 ደቂቃ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የማስታወስ አቅምን እንደሚያዳብር ይፋ አድርጓል። በርግጥ ከዚህ ቀደም የህክምና ባለሙያዎች ንቁ ጤናማና ረጅም ዕድሜ ለመኖር በሳምንት ቢያንስ ለ2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ያህል ስፖርታዊ እንቅስቃሴ […]

Health | ጤና

የማሽተት አቅም መዳከም የተለያዩ የጤና ችግሮች ስለመኖራቸው አመላካች ነው::

የማሽተት አቅም መዳከም የተለያዩ የጤና ችግሮች መኖራቸውን አመላካች መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ በተለይም እድሜያቸው የገፉ ሰዎች ላይ እስከ 46 በመቶ ያህል የማሽተት አቅም መዳከም ከታየ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ ለሞት ለሚያደርሱ ችግሮች ስለመጋለጣቸው አመላክች መሆኑ […]

Health | ጤና

የስራ ጭንቀት፣ የደም ግፊትና የእንቅልፍ እጦት የሞት ተጋላጭነትን ከፍ እንደሚያደርጉ ተገለፀ

በስራ ምክንያት የሚመጣ ጭንቀት፣ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊት እና ጤናማ ያልሆነ እንቅልፍ (የእንቅልፍ እጦት) ቶሎ ለሞት የመጋለጥ እድልን ከፍ እንደሚያደርጉ ተገልጿል። ይህንን ያስታወቁት የጀርመን ተመራማሪዎች ባወጡት ሪፖርት ሲሆን፥ ለ18 ዓመታት ያካሄዱት ጥናት ላይ ተመርኩዘው ሪፖርቱን […]

Health | ጤና

የአዕምሮ በሽታ ብቸኛ በሆኑ ሰዎች ላይ እንደሚበረታ ተገለፀ

ብቻቸውን የሚኖሩ ሰዎች ለጭንቀት፣ ውጥረት እና ለተለያዩ የአዕምሮ በሽታ የመጋለጥ እድላቸው የሰፋ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ በብሪታኒያ የሚገኙ ተመራማሪዎች በፕሎስ ዋን ጆርናል ባሳተሙት አዲስ ጥናት መሰረት ለሁለት አስርት ዓመታት ሶስት ምርምሮችን በማድረግ ከዚህ ድምዳሜ ላይ […]

Health | ጤና

በረመዳን ፆም ቴምር ለምን ይዘወተራል?

የረመዳን ወር በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ ወር ነው። የረመዳን ፆም ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ይፀናል። አማኞቹ ከወትሮው በተለየ ኃይማኖታዊ ሥርዓት በፆምና በዱዓ ፈጣሪያቸውን እየተማፀኑ የሚያሳልፉበትም ቅዱስ ወር ነው። የዘንድሮው 1440ኛው የረመዳን ፆምም ሰኞ ዕለት […]

Health | ጤና

በረመዳን ፆም ወቅት ሰውነታችን ውስጥ ምን ይካሄዳል?

በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ረመዳንን በጾም ያሳልፋሉ። ጀንበር ወጥታ እስክትጠልቅ ድረስ። ሰውነታችን ከጾም ጋር የሚተዋወቀው ለመጨረሻ ጊዜ ምግብ ከቀመስን ከስምንት ሰዓታት በኋላ ነው። ይህም ማለት አንጀታችን ከተመገብነው ምግብ የሚያገኛቸውን ንጥረ ነገሮች በሙሉ አሟጦ ከጨረሰ በኋላ […]