Health | ጤና

በቂ እረፍት እንዴት ማግኘት ይቻላል?

ዶክተር ሳውንድራ ዳልተን ስሚዝ በጻፉት ‘’ሴክሬድ ሬስት’’ መፅሐፋቸው ላይ የሰው ልጅ ከድካም ተላቆ እንዴት በቂ እረፍት ሊያገኝ እንደሚችል ይጠቁማሉ። ዶክተር ሳውንድራ እንደሚሉት የተለያዩ የእረፍት ዓይነቶች አሉ፤ እነዚህ የእረፍት ዓይነቶች በሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

አሁን የማድረግ አንገብጋቢነት

“The fierce urgency of now” በ1963 በአሜሪካ የሰብአዊ መብቶችን መከበር በተመለከተ ማርቲን ሉተር ኪንግ ያነሣው ሐሳብ ነበር፡፡ ነገሮችን ይዋሉ ይደሩ ሳይሉ አሁን የማድረግ አንገብጋቢነት፡፡ ይቆይ ይሰንብት አንበል፤ የመሥሪያ ቀን ዛሬ ነው፡፡ እኛ የዛሬ እንጂ የነገ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

‹‹ግጭት ተኮር የቪዲዮ ጨዋታዎችን ማየት የሚያዘወትሩ ታዳጊዎች በማህበራዊ የህይወት መስተጋብራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይደርስባቸዋል፡፡›› ጥናት

ግጭት ተኮር የቪዲዮ ጨዋታዎችን ማየት የሚያዘወትሩ ወጣቶች ማየት ከማያዘወትሩት የበለጠ በማህበራዊ የህይወት መስተጋብራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚደርስባቸው ያስነበበው ሳይንስ ደይሊ ነው፡፡ ጥናቱን ያረጋገጡት በሀገረ እንግሊዝ በሚገኘው ዳርት ማውዝ ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች ናቸው፡፡ ሳይንቲስቶቹ አስፈሪ፣ተንኮል ተኮር፣በይበልጥ የግጭት […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

ሰዎች ለምን ይቅርታ አይጠይቁም?

ይቅርታ በልጅነታቸን ከምንማራቸው እና በህይወት ዘመናችን ከምናዘወትራቸው ነገሮች አንዱ ነው፤ ሆኖም አንዳንድ ሰዎች ካጠፉ በኋላ ይቅርታን ለመጠየቅ ያመነታሉ ወይም ከነጭራሹኑ አይጠይቁም ይለናል ዶ/ር ጋይ ዊንች፡፡ ይቅርታ መንገድ ላይ ስንሄድ ሳናየው ለምንገፋው ሰው ከምንላት sorry እስከ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

የሰዎችን ደስታና ሃዘን መካፈል፤ ለሰዎች በችግራቸው ጊዜ ያቅምን ማድረግ አብዛኞቻችን ያስደስተናል፤ እርካታም ይሰጣል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንዴ ሰዎች በይሉኝታ ሲታሰሩና ከፍላጎታቸው እና ከአቅማቸው በላይ ጊዜያቸውን፤ ገንዘባቸውን፤ ሃሳባቸውን ለሌሎች ሰዎች ደስታ ሲያውሉ ይታያል፡፡ ይሉኝታ ሰዎች ምን ይሉኛል […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

በአካላዊ ቅጣት ካደጉ ሕፃናት ይልቅ ያለ አካላዊ ቅጣት ያደጉት በሥነ-ምግባር የተሻሉ ናቸው

በአካላዊ ቅጣት ካደጉ ሕፃናት ይልቅ ያለ ቅጣት ያደጉት በወጣትነት ዕድሜ ክልል ላይ የተሻለ ሥነ-ምግባር  እንደሚኖራቸው  ተገለፀ፡፡ በዓለማችን የተለያዩ ሀገራት ውስጥ የሚኖሩ ወላጆች ልጆቻቸው ጥሩ ሥነ ምግባር ያላቸውና እራሳቸውን  ፣ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ሀገራቸውን  የሚጠቅሙ ዜጎች እንዲሆኑ ይፈልጋሉ፡፡ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

ጭንቀት በህፃናት

የጭንቀት ስሜት ወይም ጭንቀት በዕለት ከዕለት ህይወት የሚጠበቅ ክስተት ነው፡፡ ማንኛውም ሰው ቢሆን በሆነ ጊዜ ውስጥ መጨነቁ አይቀርም :: ከአነስተኛ እስከ መካከለኛ ጭንቀት ለልጆች ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ትኩረታቸው፣ ሀይላቸው ላይ እንዲያተኩሩ ያግዛቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ፣ በከፍተኛ […]

Health | ጤና

የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል? | 10 Minutes Exercise To Boost Our Memory

Image copyright: Getty IMAGES አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር […]

Lifestyle | አኗኗር

ውሸት ለምን እንዋሻለን? ውሸት ተናጋሪዎችን እንዴት ለይተን እናውቃለን?

ከሜክሲኮ ወደ አራት ኪሎ ለመሄድ የታክሲ ሰልፍ  መጨረሻ ላይ ተሰልፌያለሁ፡፡ መቼም የስራ መውጫ ሰዓት ስለነበር የሰልፉን እርዝመት ልነግራችሁ አልችልም ደግነቱ የታክሲው ቶሎ ቶሎ መምጣት በጊዜ ወደ ቤት የመግባት ተስፋዬን አለምልሞታል፡፡ ከኋላዬ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

ፍርሃት

ፎቢያ ማለት ከልክ ያለፈና ጤነኛ ያልሆነ ፍርሀት ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ሰዎች ፎቢያ የሚኖራቸው እነሱ የሚያስቡትን ያህል ጉዳት ለማያመጣ ነገር ነው። ለምሳሌ የከፍታ ፎቢያ፣ የነፍሳት ፎቢያ፣ የመርፌ ፎብያ የሚጠቀሱ ናቸው። ብዙ ጊዜ ፎቢያ በልጅነት ጊዜ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

‹‹ካለፉት አስርት ዓመታት ወዲህ ወጣቶች ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር የሚኖራቸዉ ግንኙነት እየቀነሰ መጥቷል፡፡››

• ከሁለት አስርት ዓመታት እና ከዛ በፊት የነበሩ ወጣቶች ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር የጠነከረ ግንኙነት ነበራቸዉ፡፡ ባሕር ዳር፡ነሀሴ 04/2010 ዓ.ም(አብመድ) በእንግሊዝ የተደረገ ጥናት ይፋ እንዳደረገዉ ከአስርት ዓመታት ወዲህ ወጣቶች ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር የሚፈጥሩት ግንኙነት እና ለቤተሰቦቻቸዉ የሚኖራቸዉ ፍቅር […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

Kiremt and Reading | ክረምትና መጽሐፍ

መፅሀፍ አዟሪዎች ከተመረጡ መፅሀፍ መካከል ምርጦቹን ነው ይዘው የሚዞሩት ይላል መኮንን። “ቢሸጡ ጥቅም ያላቸው፣ አንባቢም ይፈልጋቸዋል የተባለውን ነው ይዘን የምንዞረው።” መኮንን ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ መነን አካባቢ ነው፤ መፅሀፍ ማንበብ ይወድ እንደነበር ያስታውሳል። ስራ ሲፈታም […]

Health | ጤና

Morning Sun Bath Boosts Your Memory | የጧት ፀሐይ የማስታወስ ችሎታን ሊያዳብር ይችላል

ብዙ ጊዜ የማስታወስ ችግርያጋጥሞታል? እንደግዲያው በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች ለዚህ ምናልባትም መድሐኒት ሊሆን የሚችል ነገር አግኝተናል ይላሉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ከቤት ውጪ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ፀሐያ መሞቅ የማስታወስ ችሎታችንን ሊያዳብሩት እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ በቻይና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች […]

Health | ጤና

የስሜት መረበሽን እንዴት ማስወገድ ይችላሉ? – Treatments for Mood Swings

የስሜት መለዋወጥና የባህሪ መቀያየር በተለያየ ምክንያት ሊከሰት የሚችል አጋጣሚ ነው። አንዳንድ ሰዎች በጊዜያዊነት በዚህ ስሜት ሲጠቁ ሌሎች ደግሞ ረዘም ላለና ምናልባትም ለከፋ የጤና ቀውስ ሊዳርግ ወደሚችል አጋጣሚ ሲያመሩም ይስተዋላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚፈጠር የስሜት መለዋወጥና […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

የወንዶች ሳይኮሎጂ፣ ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

                                ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

በጓደኛ ወይም በቤተሰባችን ላይ የፅንስ መቋረጥ ሲያጋጥም መለገስ ያለብንና የሌለብን ምክሮች

                                              በጓደኛዎ ወይም ቤተሰብዎ የልጅ ማጣት አልያም የፅንስ መቋረጥ በሚፈጠርበት ተገቢውን ድጋፍ ማድረግ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

ቲማቲም መመገብ የሆድ ካንሰርን ይከላከላል – Eating Tomatoes Can Prevent Stomach Cancer.

                                        ቲማቲም መመገብ የካንሰር ህዋሳት እድገትን ለማቆም እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመለከተ። ይህን ተወዳጅ ፍራፍሬ እስከነ ልጣጩ […]