Health | ጤና

ከጆሮ በስተጀርባ የሚገኝ አጥንት ኢንፌክሽን (Mastoditis)

ከጆሮ በስተጀርባ የሚገኝ አጥንት ህመም በባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣ ነዉ፡፡አብዛኛዉን ጊዜ የመካከለኛዉ እና የዉስጠኛዉ የጆሮ ክፍል ላይ ኢንፌክሽን ሲኖር የሚከሰት ቢሆንም ጤናማ ያልሆኑ የቆዳ ህዋስ ማደግ (Cholesteatomas) ሲኖር እንዲሁም የጆሮ ቱቦ ላይ መዘጋት ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ […]

Health | ጤና

የሀሞት ከረጢት ብግነት ምንድን ነዉ?

የሀሞት ከረጢት መጠኑ ትንሽ የሆነ በቀኝ በኩል ከጉበት በታች የሚገኝ የአካል ክፍል ሲሆን ለምግብ እንሽርሽሪት የሚያግዘዉን ሀሞት ይዞ በመቆየት ወደ ቀጭን አንጀት ይለቃል፡፡የሀሞት ከረጢት በተለያየ ምክንያቶች ሲጎዳ ጤናማ የሆነ ስራዉን መስራት ሳይችል ሲቀር የሀሞት ከረጢት […]

Health | ጤና

ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች

ሎሚ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። በተለይም በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቆ ዘወትር መጠጣት ÷ ጉበትን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል፣ በውሃው ውስጥ የሎሚውን ልጣጭ በመጨመር የሚጠጡ ከሆነ […]

Health | ጤና

ለተመረዘ ሰው ምን ማድረግ አለብን?

በአቅራቢያዎ ያለ ሰው በተለያዩ ምክንያቶች ቢመረዝ እርዳታ እስከሚመጣ ድረስ መደረግ የሚገባቸው እና የሌለባቸው የህክምና እርዳታዎች አሉ፡፡ መመረዝ ስንል ምንን ያጠቃልላል? 1.የሚጠጣ ወይንም የሚዋጥ መርዝ2.በአየር ወይንም በትንፋሽ አካል የሚገባ መርዝ3.በቆዳ ንክኪ ወደ ሰውነት የሚገባ መርዝ እና4.የእባብ […]

Health | ጤና

በቂ እረፍት እንዴት ማግኘት ይቻላል?

ዶክተር ሳውንድራ ዳልተን ስሚዝ በጻፉት ‘’ሴክሬድ ሬስት’’ መፅሐፋቸው ላይ የሰው ልጅ ከድካም ተላቆ እንዴት በቂ እረፍት ሊያገኝ እንደሚችል ይጠቁማሉ። ዶክተር ሳውንድራ እንደሚሉት የተለያዩ የእረፍት ዓይነቶች አሉ፤ እነዚህ የእረፍት ዓይነቶች በሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ […]