Lifestyle | አኗኗር

ደስተኛ እንድንሆን ከገንዘብ በላይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ነገሮች

                                         “ገንዘብ ደስታን አይገዛም” የሚለውን አባባል የሚያጠናከር ጥናት ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል። ጥናቱ ሰዎችን ምን ደስተኛ ሊያደርጋቸው […]

Health | ጤና

ለሚያጠቡ እናቶች የሚመከሩ የምግብ ምርጫዎች – Diets Recommended For Breastfeeding Mothers.

                                                  በሴቶች ህይወት ውስጥ አመጋገብ ላይ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገቡ ጊዜያት ውስጥ […]

Health | ጤና

የብረት (Iron) እጥረት Anemia ካለብን ምን ማድረግ አለብን? መፍትሄዎቹስ ምንድን ናቼው?

         ምን ማድረግ አለብን? መፍትሄዎቹስ ምንድን ናቼው? – አመጋገባችንን በተመለከተ 1. በብረት (Iron) የበለፀጉ ምግቦች መመገብ ከዓለም ህዝብ 30% የሚሆነው በደም ማነስ ተጠቅቷል፡፡ ከዚሁ ውስጥ ግማሽ ያህሉ የብረት እጥረት ነው የተጫወተበት፡፡ ከላይ […]

Health | ጤና

አስገራሚ 7 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች – 7 Health Benefits of Egg

                                      በዳንኤል አማረእንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦1. ለመፈጨት […]

Health | ጤና

የጥርስ ህመምን በቤት ውስጥ በቀላሉ ለማስታገስ – Home Remedies to Get Relieve from Toothache.

                                                   የጥርስ ህመም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰትብን ይችላል። የጥርስ ህመም በሚያጋጥመን ጊዜ […]

Health | ጤና

ደም የሚጠሙት አልቅቶች፣ በሕክምናም ውስጥ እየተሳተፉ ነው – Leeches’ Healing Role.

                                            አልቅቶች ድንቅ የሚባሉ ፍጡራን ናቸው፡፡ አልቅት በሕክምና ዘርፍ ጥቅም ይሰጣል፤ በአልቅት ሕክምና በተለይ […]

Health | ጤና

ለጊንጥ ንድፊያ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃ መውሰድ አለብን?

                                               ጊንጥ በዓለማችን በአብዛኛው ቦታዎች ይገኛል፡፡ በበረሃ፣ በጫካ እና ሞቃት ቦታዎች ላይ በብዛት […]

Health | ጤና

ለውዝን ለህጻናት መመገብ ለወደፊት ህይወታቸው ጤናማነት ወሳኝ ነው ተባለ – Benefits of Peanut Butter For Kids

                                                የህጻናት ሕይወት ትኩረትን ይሻል፤ ስሜታቸውን እና ፍላጎታቸውን በአግባቡ መግለጽ ስለማይችሉ ከዓለም […]

Health | ጤና

እርጎ መጠጣት የሚያስገኛቸው 6 አስገራሚ ጠቀሜታዎች – 6 Health Benefits of Yogurt.

                                             እርጎ አቅም በሚያጎለብት ፕሮቲንና የአጥንት ጤናን በሚጠብቅ ካልሲየም የበለጸገ ነው። እርጎ ከሚሰጣቸው ዘርፈ […]

Health | ጤና

ጨጓራ ህመምን የሚያሽሉ ምግቦች – Stomach Ulcer Natural Treatment

በጨጓራችን ውስጥ ያለው የአሲድ መጠን ሲጨምርና ሄሊኮባክተር (ኤች) ፓይሎሪ በተባለው ባክቴርያ ምከንያት ጨጓራችን ሊታመም ይችላል። ለዚህ ህመም የተለያዩ ህክምናዎች ሲኖሩ በተፈጥሮአዊ መንገድ የጨጓራ ህመምን ሊያሽሉ የሚችሉ እነዚህን የምግብ አይነቶች እንመልከት፦      ማር፦ ማር በውስጡ ከ200 በላይ ንጥረ-ነገሮችን ሲይዝ እንደ ኤች.ፓይሎሪ ያሉትን ባክቴሪያዎች የመዋጋት […]

Health | ጤና

ለፈንገስ ወይም ጭርት በሽታዎች የሚሆኑ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች።

    የፈንገስ ወይም ጭርት በሽታ በማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ሊከሰት ይችላል።  ነገር ግን አብዣኛውን ጊዜ የሚገኘው በአውራ  ጣቶች ወይም በተቀሩት ጣቶቻችን (የእግር ጮቅ) እና በእግር መካከል ነው። ጭርት እና (ቆርቆሮ መሰል ነጭ መልክ ያለው በአናት ላይ የሚታይ) በፈንገስ የመመረዝ ውጤት ነው። የተመረዘው ስፍራ በየቀኑ በውሃ እና በሳሙና መታጠብሲገባው ደረቅ መሆንና በዘይት (ከታች እንደተመለከተው) መታከም አለበት። ከተቻለ ለንፁህ አየርና ለፀሃይ ብርሃን ማጋለጥ ያስፈልጋል። ከተፈጥሮ የተሰሩ ልምሶችን ማለትም የጥጥ ልብሶችን መልበስ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። ሁልጊዜ የበሽታው ምልክት ከጠፋ በኋላ እንኳን ለሁለት ሳምንታት ያህል ህክምናው መቀጠል ይኖርበታል። ነጭ ሽንኩርት    የነጭ ሽንኩርቱን ዘይት በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ማሸት። ይህንን ዘይት ለእግር ጮቅም ይጠቀሙ። በአማራጩ በአውራ ጣት መካከል አዲስ የተሠነጠቀ ነጭ ሽንኩርት ሊደረግ ይችላል።        የጉሎ ዘይት ወይም የዘምባባ ዘይት እና ካሲያ አላታ    የካሲያ አላታ (የጭርት ቅጠል) ተክል   የካሲያ አላታን (የጭርት ቅጠል) አዲስ ቅጠል መውቀጥና ከተመጣጣኝ የጉሎ ዘይት ጋር መደባለቅ። የጉሎ ዘይት ካልተገኘ የዘምባባ ወይም ሌላ የአትክልት ዘይት መጠቀም። አዲስ በማዘጋጀት በቀን ሦስት ጊዜ መጠቀም     ፓፓያ ፣ ዘይት እና ደን መሳይ የጭርት ቅጠል    አንድ እፍኝ ያህል አዲሱን ደን ቅጠል መሰል የጭርት ቅጠል መፍጨት። የጥሬ ፓፓያ ፍሣሽ […]

Health | ጤና

በየዕለቱ የሚደረግ ሩጫ ተጨማሪ ሰባት ሰዓት የመኖር እድልን ይፈጥራል – Running Every Day Creates an Opportunity to Live an Additional Seven Hours a Day

                                                                        […]