Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ስለ “ጳጉሜ” ምን እናውቃለን? (ለጠቅላላ ዕውቀት) | What Do We Know About The Ethiopian Intercalary Month “Pagume”?

የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር ለየት ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ጳጉሜ የምትባል አሥራ ሦስተኛ ወር ስላለችን ነው፡፡ የቤት ኪራይና የወር ደመወዝ የማንከፍልባትና የማንቀበልባት፤ መብራትና ውኃ ግን ከነሐሴ ወር ጋር ጨምረው የሚያስከፍሉባት፤ ሲሻት አምስት፣ ሲያስፈልጋት ስድስት፣ ስትፈልግ ደግሞ ሰባት […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

መስቀል በቤተ-ጉራጌ – Mesqel Celebration in Bete Gurage

Image copyright ASHENAFI TESFAYE አጭር የምስል መግለጫ የጉራጌ ብሄር ተወላጆች ለመስቀል ወደትውልድ ቀያቸው ያመራሉ በቤተ- ጉራጌ መስቀል የአንድ ቀን በዓል አይደለም፡፡ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ልዩ የፈንጠዝያ ረድፍ እንጂ፡፡ ከመስከረም 12 በፊት የጉራጌ ብሄር ተወላጆች፤ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ኢትዮጵያ፡ ያለ ባሕር በር የባሕር ኃይል ?

ጎልማሳው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ባልደረባ ትዝታ፣ ቁጭት እና ናፍቆቱን የሚወጣው በሙዚቃ ነው፡፡ የኪቦርዱን ቁልፍ እየጠቃቀሰ የሚያንጎራጉራቸውን ሙዚቃዎች ሌሎችም ይጠለሉባቸው ዘንድ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ይጭናቸዋል፡፡ ከእነዚያ ሙዚቃዎች መካከል አንዱ ‹መልህቅ አርማዬ› የተሰኘው በጌታቸው በርሄ ተጽፎ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ፍቅርና ጋብቻ በቀይ ሽብር ዘመን – Love and Marriage During Red Terror

      ፍቅር ተስፋ በሌለባቸው ቦታዎችም ያብባል ለአይናለምና ለገነትም ይህ ነበር የሆነው። እ.አ.አ በ1978 በኢትዯጵያ ታሪክ ከባድ የቀይ ሽበር ወቅት ተጋቡ። የደም መፋሰሱ ከጋብቻቸው ከዓመት በፊተ የጀመረ ሲሆን፤ እሱም መንግሥቱ ኃይለማሪያም ሥልጣን ይዞ ጠላቶቹን […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ስንቶቻችን የኮሞሮሱን የአውሮፕላን አደጋ እናስታውሳለን? – Remembering Ethiopian Airlines Crash In The Comoros Island

                                            በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው የኮሞሮስ ደሴት ተመራጭ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራ ነች። በህንድ ውቅያኖስ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ታሪክን የኋሊት – የኮንኮርድ አውሮፕላን ነገር::

                                             (የኔነህ ከበደ) ኮንኮርድ የተሠኘው ከድምፅ የፈጠነ ሱፐር ሶኒክ የመንገደኞች አውሮፕላን በ27 ዓመት የአገልግሎት […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

“ቺርስ”- ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች ወዳጅነት (አፈንዲ ሙተቂ)

 ዘወትር ስለኤርትራ በምጽፍበት ጊዜ የሚሰጠኝ አስተያየት (Comment) ከወትሮው ይበዛል፡፡ እነኝህ ኮሜንቶች በዓይነታቸውም ይለያያሉ፡፡ በአድናቆት ከሚያንቆለጳሱኝና የሌለኝን ብቃት እየተረኩልኝ የሰማይ ጥግ ሊያደርሱኝ ከሚሞክሩት ጀምሮ “ህልመኛ ነህ፤ በቁምህ አትቃዥ፣ ኤርትራዊያን ደመኛ ጠላቶቻችን ናቸው” እስከሚሉት ድረስ ዓይነተ-ብዙ ናቸው፡፡ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

ድሬ የኚህ ሰው ውለታ አለብሽ!! አቶ መርሻ ናሁ ሰናይ።

ከጅቡቲ የተነሳው የባቡር ሀዲድ እ.ኤ.አ. በ1902 ዛሬ ድሬዳዋ ካለችበት ቦታ ሲደርስ በአቶ መርሻና በፈረንሳዊው ሌዎን ሸፍነ መሪነት አዲስ ከተማ እንዲቆረቆር ትእዛዝ ተሰጠ። የቦታውም ስም መጀመሪያ አዲስ ሐረር ተባለና ትንሽ ቆይቶ ግን ድሬዳዋ የሚል ስያሜ ተሰጠው። […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

“ሦስተኛው ይባስ”

                       ከያሬድ ሹመቴ 1. ፊታውራሪ ዳምጠው ከተማ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ስመ ጥር መኮንን ነበሩ። ከፍተኛ ዲፕሎማት በመሆን ለዓድዋ ጦርነት የሩሲያ መንግስትን የጦር መሳሪያ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

የጥምቀት ክብረ-በዓል እና ፋይዳዉ

                        በአዜብ ታደሰና በሸዋዬ ለገሠ  ይህ ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል ከሕዝቡ ባህል ጋር ጥብቅ ትስስር ያለው በመሆኑም ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር ባሕላዊ ፋይዳውም የጎላ ስለሆነ በሀገር ዉስጥ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

የዘመን መለወጫ በዓል ስያሜዎች

    ይህ በዓል “የዘመን መለወጫ”፤ “አዲስ ዓመት” ከሚሉት በተጨማሪ ሌሎች ስሞችም አሉት፡፡  ሀ. ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ተብሎ ከጌታችን ስብከት አስቀድሞ እንደሚመጣና ጥርጊያውን እንደሚያዘጋጅ በነቢዩ ኢሳይያስ ተነግሮለት ነበር /ኢሳ.40.3/፡፡ በዚህም መሠረት በዘመነ ብሉይ […]