Health | ጤና

የአፍንጫ አለርጂ

የማሽተት ችሎታን ከመከላከል በላይ ሌሎች የአፍንጫን ስራዎች ያስተጓጉላል። አንድ ግለሰብ የአለርጂ ችግር ካለበት ወደ አፍንጫ የሚገቡ አንዳንድ የሚቆጠቁጡ አካላት ሲገጥሙት የመቆጥቆጥ ስሜት በአፍንጫ ዉስጥ ይፈጠራል። የሰውነት በሽታ ተከላካይ አካላት በበኩላቸዉ ይህንን ለመቋቋም ንጥረ ቅመሞችን (ለምሳሌ […]

Health | ጤና

የዓይን ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ አብይ ተግባራት

የዓይን ጤና ችግሮች ሲከሰቱ ወቅታዊና ተገቢ ህክምና ከማድረግ በተጨማሪ ችግሮች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግና የዓይንን አጠቃላይ ጤና መጠበቅ የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ የዓይን ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ የእንክብካቤ እና የጥንቃቄ ድርጊቶችን በአጭሩ፡- ዋና ዋናዎቹ • […]

Health | ጤና

ስቅታን በቀላሉ ለማስቆም

በሆድና በሳምባ መካከል የሚገኝ ጡንቻ ወይም ዲያፍራም ሲሰበሰብ (ሲጨማደድ) ልንቆጣጠረው በማንችለው ሁኔታ ስቅታ ይፈጠራል፡፡ በሚገባ ስንጠግብ (ማለትም ሆዳችን በምግብ ሲወጠር)፣ የጨጓራ የሙቀት መጠን ሲቀየር፣ አልኮል መጠጥና ሲጋራ በዝቶ ሲወሰድ፣ ከመጠን በላይ መዳከም ሲኖር ወይም ከባድ […]

Health | ጤና

በአሜሪካ አዲስ የደም ካንሰር መድሐኒት ይፋ ተደረገ

ምንጭ፦ክዩርቱዴይ በዩናይትድ ስቴትስ “ዞስፓታ” የተሰኘ አዲስ የደም ካንሰር መድሐኒት ይፋ መደረጉ ተገለጸ። የዞስፓታ አዲስ የደም ካንሰር መድሐኒት ተጠቃሚ የሚሆኑትም ወጣት የደም ካንሰር ተጠቂ ህመምተኞች ብቻ ናቸው ተብሏል። ይህ የሆነውም መድሐኒቱ በብዛት ወጣቶችን ለሚያጠቃው “ሜሎይድ ሉኩሚያ” […]

Health | ጤና

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

አረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን፥ ለዛሬ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸው በጥቂቱ እናካፍልዎ። ጥቅል ጎመን፦ የተለያዩ አይነት የጎመን ዝርያዎች ያሉ ሲሆን፥ ሁሉም በቫይታሚን ኤ፣ ሲ፣ ካልሲየም እና ሌሎች ንጥረ ነገሮች የበለጸጉ ናቸው። በአውስትራሊያ የተሰራ ጥናት እንደሚያመለክተው […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ናሳ የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ለማጥናት ሮቦት ላከ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ ናሳ ከሰባት ደቂቃ መንጠር በኋላ የላካት ሮቦት በቀይዋ ፕላኔት ወይም ማርስ ላይ በሰላም አርፋለች። ዘ ኢንሳይት ፕሮብ የተባለችው ይህች ሮቦት አላማ አድርጋ ያነገበችውም የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ጥናት ለማድረግ ነው። ማርስ ላይ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ናሳ የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ለማጥናት ሮቦት ላከ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ ናሳ ከሰባት ደቂቃ መንጠር በኋላ የላካት ሮቦት በቀይዋ ፕላኔት ወይም ማርስ ላይ በሰላም አርፋለች። ዘ ኢንሳይት ፕሮብ የተባለችው ይህች ሮቦት አላማ አድርጋ ያነገበችውም የማርስን ውስጣዊ አወቃቀር ጥናት ለማድረግ ነው። ማርስ ላይ […]

Health | ጤና

እርግዝና ምንድን ነው?

እርግዝና ልጅ የምንጠብቅበት ግዜ ነው፡፡በግብረስጋ ግንኙነት ግዜ የወንድ የዘር ፈሳሽ የሴቷ እንቁላል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ፅንስ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ይህ ፅንስ የሚፈጠረው በሴቷ የእንቁላል ትቦ(fallopian tube)ላይ ሲሆን ከዛ ወደ መሀፀን(uterus) ተጉዘው ከ37-42 ሳምንታት እድገታቸውን ይቀጥላሉ፡፡ በዚህ ወቅት […]

Health | ጤና

ልጅዎ የኦቲዝም ችግር አንዳለበት ላወቁ ወላጆችና ቤተሰቦች የሚሆን ምክር

– ችግሩ ከተከሰተ በኋላ በፍጹም መረጋጋት ራስን አሳምኖ አምኖ መቀበል እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፤ – ራስን መውቀስ፣ ፈጣሪ ሊቀጣኝ ነው ይህን ያደረገው ብሎ ራስን አለመርገም፣ ለራስ በቂ እንክብካቤ ማድረግ፤ – ሰዎች “የእከሌ ልጅ…ዘገምተኛ ነው” እያሉ […]

Health | ጤና

ረጅም ዕድሜን ለመጎናፀፍ ማድረግ ያለብን እና የሌለብን የትኞቹን ይሆን?

በአኗኗር ዘይቤያችን ላይ መጠነኛ ለውጥ በማድረግ ረጅም ዕድሜን መኖር እንችላለን ይላል የሄልዝ ዶት ኮም መረጃ። የቅርብ ጊዜ ጥናት እንዳመለከተው ማጨስ፣ አብዝቶ አልኮል መጠጣት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ እና በቂ የአትክልት እና የፍራፍሬ ውጤቶችን አለመመገብ ረጅም […]

Education | ትምህርት

በመመልከት መማር

ሰዎች በማየት ይማራሉ ፡፡ ማየት በጣም ሀይል ያለው መማሪያ ነው፡፡ ልጆች እቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ ብዙ ነገሮችን በማየት ይማራሉ፡፡ እናትና አባት ሲከባበሩ ፣ሲፋቀሩ፣ሲረዳዱ ወዘተ ልጆቻቸውን በተዘዋዋሪ መንገድ እነዚህን በሃሪያቶች ያስተምራሉ፡፡በሌላ በኩል ደሞ ሲሰዳደቡ ፣ሲጣሉ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

በ2025 የደቡብ ምስራቅ እስያ የኢንተርኔት ምጣኔ ሃብት ከ240 ቢሊየን ዶላር በላይ ይሆናል ተባለ

ጎግል እና ቲማሴክ ኩባንያዎች በጋራ ባጠኑት ጥናት የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት የኢንተርኔት ምጣኔ ሃብት በ2025 ከ240 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ያንቀሳቅሳል ማለታቸው ተሰማ፡፡ የቀጠናው የ2018 የኢንተርኔት ጠቅላላ ምጣኔ ሃብትም 72 ቢሊየን ዶላር እንደደረሰ የሚገመት ሲሆን፥ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የሳምሰንግ ኩባንያ ሰራተኞቹ ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸውን ተከትሎ ይቅርታ ጠየቀ

የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ በሰሚ ኮንዳክተር ማምረቻው ሲሰሩ የነበሩ ሰራተኞች ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸውን ተከትሎ ይቅርታ ጠየቀ፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ተቃውሟቸውን ሲያቀርቡ የነበሩ ሰዎች ከስራ ጋር በተገናኘ 320 ሰዎች ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን፥ 118 የሚሆኑት ደግሞ ህይወታቸውን […]

Health | ጤና

እየተገነቡ ካሉ የካንሰር ማዕከላት ውስጥ ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ ይገባሉ

በአምስት ከተሞች በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች ውስጥ እየተገነቡ ካሉ አምስት የካንሰር ማዕከላት መካከል ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገቡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግምታዊ ስሌት መሰረት በኢትዮጵያ በየአመቱ 60 ሺህ የሚደርሱ አዲስ […]

Health | ጤና

ቸል ሊባሉ የማይገባቸው የኤች አይ ቪ ምልክቶች

የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ምልክቶች አንዳንድ ጊዜ ለረጅም ጊዜ ሊደበቁ ይችላሉ። ይሁን እንጂ ቫይረሱ ወደ ሰውነታችን ከገባ ከ1 እስከ 2 ወራት ባሉት ጊዜያት ውስጥ 50 በመቶ የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጠቂዎች በቅድሚያ የሚገጥማቸው የህመም […]

Health | ጤና

40 ሚሊየን የሚሆኑ የስኳር ህመምተኞች በ2030 ኢንሱሊን እንደማያገኙ ተገለፀ

የስኳር ህመምተኞች ቁጥር  በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ  ህመምተኞች ኢንሱሊን ለማግኘት እንደሚቸገሩ አንድ ጥናት አመላከተ። በፈረንጆቹ 2030 በደረጃ 2 የስኳር ህመም የተጠቁ 79 ሚሊየን ሰዎች ህመማቸውን ለማስታገስ ኢንሱሊን የሚያስፈልጋቸው ሲሆን፥ የአቅርቦት መጠኑ በዚህ ደረጃ የሚቀጥል […]

Health | ጤና

ዝቅተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦች መመገብ ለአዕምሮ ጤና እድገት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው

ዝቅተኛ የፕሮቲን ይዘትና  ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት መጠን ያላቸውን ምግቦችን መመገብ ለአዕምሮ ጤና ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያለው መሆኑ ተገለፀ። ዝቅተኛ የፕሮቲን እና ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት ይዘት ያላቸው ምግቦችን መመገብ ከአዕምሮ ጤና ዕድገት በተጨማሪም ረጅም ዕድሜ ለመኖር  የሚያስችል መሆኑን […]

Health | ጤና

የጣት ጥፍር መብላት ልምድ እስከሞት ሲያደርስ

በህይወታችን ውስጥ ሳናስተውላቸው ልምድ የሆኑብን በርካታ ጤናችንን የሚጎዱ ባህሪዎች አሉ፡፡ ለብዙዎች ህይወት መበላሸት ብሎም መጥፋት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ምክንያት የሆኑ በርካታ ጥቃቅን ምክንያቶች አሉ፡፡ ቀላልዋ አስተሳሰባችን ፤ ትንሽዋ አመጋገባት ፤ መዝናኛ ቦታችን፤ ጓደኞቻችን ጥቃቅንዋ ሳናስተውል […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ቀጣዩ ጋላክሲ S10 ስማርት ስልክ 6 ካሜራ የተገጠመለትና 5G ኔትዎርክ ማስተናገድ የሚችል ነው ተባለ

ሳምሰንግ በቀጣይ ገበያ ላይ የሚያው ጋላክሲ S10 ስማርት ስልክ እስካሁን በገበያ ላይ ከዋሉት ምርቶቹ በርካታ ማሻሻያዎች የሚደረጉለት መሆኑ ተነግሯል። ግዙፉ የኮሪያ የቴክኖሎጂ አምራች ሳምሰንግ 10ኛ ዓመቱን በማስመልከት በሚያመርተው ስማርት ስልኩ ነው ለየት ያለ ነገር ይዞ […]

Health | ጤና

የድካም ስሜት እንዲሰማዎት የሚያደርጉ ምክንያቶች

ዘወትር ድካምና የመጫጫን ስሜት ይሰማዎታል? ይህ ስሜት በአጋጣሚ ሊከሰት ቢችልም ሲደጋገም ችግር ሊሆን ይችላል፤ የህክምና ባለሙያዎችም ለዚህ ችግር የሚዳርጉ ምክንያቶችን ይጠቅሳሉ። የእንቅልፍ እጦት፦ እንቅልፍ ማጣት ጥቂት ሰዓት በመተኛት አይገለጽም፤ ከዚያ ይልቅ አሁንም አሁንም እየነቁ የተቆራረጠ የእንቅልፍ ሰዓት […]