ጤና | Health

Health | ጤና

‘‘ፓርክኢንሰን’’ የተባለውን የአዕምሮ በሽታ መንስኤ የሆነው ስይኑክሌይም ፕሮቲን ትርፍ አንጀት ውስጥ ተገኘ

‘‘ፓርክኢንሰን’’ የተባለውን የአዕምሮ በሽታ መንስኤ የሆነው ስይኑክሌይም ፕሮቲን ትርፍ አንጀት ውስጥ መገኘቱን አንድ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ እንደተመላከተውም ትርፍ አንጀታቸው በቀዶ ህክምና የተወገዱ ሰዎች በዚሁ በሽታ የመያዘቸው መጠን 20 በመቶ ቀንሷል። በሽታው የአዕምሮ ነርቦችን በማጥቃት እንቅስቃሴ፣ […]

የፍቅር ግንኙነት | Love and Relationship

 • የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? እርግጠኛ መሆን የሚችሉት በቀጣይ ያሉትን ነጥቦች ሲመለከቱ ነው

  የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? በእርግጥ ይህ ጥያቄ እንደ ሰው ግንዛቤ እና ልምድ መልሱም ይለያያል ሆኖም ግን የሳይክ ሴንትራሉ ናታን ፌይለስ ጤናማ ያልሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዳለን የሚያሳዩ ነጥቦች ብሎ እነዚህን አሳይቶናል፡፡ 1. መማታት፡- በግንኙነት [...]
 • የፍቅር ግንኙነትዎን በዚህ መልኩ ቢያጠነክሩስ?

  መተማመን፣ ግልጽነት፣ መነጋገር እና መተሳሰብ በፍቅር ህይዎት ውስጥ ወሳኝ እና ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው። እነዚህ ነገሮች ጥንዶች በፍቅር ህይዎታቸው ረዘም ያለ ጊዜን በአብሮነት እንዲያሳልፉ ያግዟቸዋል። ከዚህ ባለፈ ግን ፍቅርን ለማጠንከርና በጠንካራ ፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም ለማድረግ [...]
 • በትዳር ህይወታችን ደስተኛ መሆን ከበራሄያችን (ጂን) ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ጥናት አመልክቷል። የአሜሪካ ያሌ ዩኒቨርሲቲ ጥናት እንዳመለከተው፥ በትዳር ውስጥ ያለው ደስተኛ ህይወት እንደ ጥንዶቹ የበራሄ ልዩነት ሊለያይ ይችላል ብሏል። በተለይም ኦክሲቶኒን ወይም የፍቅር ሆርሚን በመባል የሚጠራው [...]
 • የፍቅር ግንኙነትን የሚጎዱ ልማዶች – Habits Which Could Harm Your Relationship

                                   መግባባት ያለበት ጽኑ ፍቅርና መተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነትን መገንባት ረዘም ላለ የአብሮነት ቆይታ እና ለትዳር አጋዥ መሆኑን የስነ ልቦና [...]
 • ፍቅር ማለት….

                                  ፍቅር በከንፈር መሳም ከሆነ የይሁዳ ፍቅረኛ አልፈልግም። ሲወደኝ በከንፈሩ እየሳመ ሲጠላኝ በእጁ አሳልፎ ለበደል ይሰጠኛል ። ፍቅር ገንዘብ ከሆነ ነጋዴ [...]

Technology | ቴክኖሎጂ

Follow us on Facebook

Advertisment

Advertisment